በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች
በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች #Ethiopia #Oromo
በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) አብዲ ባለፉት አራት አመታት በማረሚያ ቤት እየተማረች እንደነበርና አምስተኛ ክፍልም መድረሷ ተገልፆአል፡፡
ይሁንና በዚህ አመት እንዳትማር የተከለከለች ሲሆን የተከለከለችበትን ምክንያት ስትጠይቅም ‹‹አንቺ መማር አይገባሽም!›› እንደተባለች የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ አሊማ አብዲ መሃመድ የ23 አመት ወጣት ስትሆን በመደበኛ ጊዜ እንዳትጠየቅ በመከልከሏ ክፍለ ሀገር በሚኖሩት የተወሰኑ የቤተሰብ አባላት ብቻ ከ6፡00 እስከ 6፡30 ለሰላሳ ደቂቃ ብቻ እንደምትጠየቅ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ( በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር)
ወያኔ ትምህርት ይሥፋፋ ይለናል ግን መልሦ ቶርች ማድረግያ ተቋማት ሆኑ
ትሩነው።
So what ? Is it a
news ?
With all its weakness
I want Woyane to rule
at least FIFTY (50) YEARS.
Birrahun Negga Bonger
Haile selassie Gugsa of
21st Century !!!!!
Where has the blind
Madebo has gone ?
ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም
ያመሻል
ከላይ አራቱንም ኮሜንት የፃፍኩ እኔው ወራዳው የወያኔ ቅጥረኛ ነኝ ይቅርታ ለእድምተኞቼ የእንጀራ ጉዳይ ሆኖቡኝ ነው