የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ትላንት በዘረኝነት በጥላቻ የተባበሩበት ጉዳይ ዛሬ ራሳቸውን ነጥሎ እያጠቃ ነው::
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን … መሬት.. ካሳ.. ነጠቃ.. ጎዳና … አደጋ ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
#Ethiopia #AddisAbabaMasterPlan #OromoProtests #EPRDF
Minilik Salsawi– ሃገር ቢያድግ ከተሞች ቢስፋፉ ማንም የሚጠላ የለም::በልማት ስም የሚደረጉ ድምጽ አልባ ሽብሮች ግን ለዜጎች ሕልውና አደጋ ስለሆኑ ሊተኮርባቸው ይገባል:: መሬት ከመንግስት ባለቤትነት ይልቅ ወደ ግል ይዞታ ቢዞር ለዜጎች የመኖር ሕልውና ጥሩ ነው ከሚሉት ወገን ስሆን መንግስት መሬትን በባለቤትነት ያዘ ማለት ደሞ ዜጎችን የመኖር ሕልውና ከማሳጣቱም በላይ እጅግ አደገኛ መሆኑን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እያየነው ነው::
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በተመለከተ በአሁን ሰአት ከሚንጫጩት ውስጥ ትላንትና መሬት የመንግስት ካልሆነ ሞተን እንገኛለን በግል ይዞታ ስር መሬት ከሆነ እነ’እንትና’መሬቱን በገንዘባቸው ገዝተው ይስፋፉና ለኛ አደጋ ነው ሲሉ የነበሩ አጫፋሪዎቻቸው መሬት የገበሬው ቢሆን ገበሬው ባልተመጠነ ካሳ ጎዳና አይደፋም ነበር ሲሉ እያደመጥን ነው::አስቀድሞ ነበር መደቆስ …ትላንት በዘረኝነት በጥላቻ የተባበሩበት ጉዳይ ዛሬ ራሳቸውን ነጥሎ እያጠቃ ነው::
ይህ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የሚሰሙ የደሃው ገበሬ ሮሮ የአምራቹ ሃይል የሕልውና ጉዳይ እንጂ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም::ሌሎች ማስተር ፕላኑን እንቃወማለን ብልው የሚንጫጩት ደግሞ ወያኔን ስለሚጠሉ ብቻ በፖለቲካ ጥላቻ በደፈናው የሚንጫጩ አንድም ብስለቱ ይሁን የጉዳዩ እውቀት የሌላቸው እነፖለቲካ ሱሪያችን እናጥልቅ በአንገታችን የሚባሉ የፖለቲካ ፍጆታ መስሏቸው ነው::ሁለቱም የጉዳዩ እውቀት የሌላቸው ተቃዋሚ እና አፈናቃዩ ወያኔ ለገበሬው የሚጠቅም ዘላቂ መፍትሄ መሻትን አልታያቸውም እዚህ ጫጫት ሲበዛ መሰሪው ወያኔ ገበሬውን በርካሽ ካስ ጎዳና ላይ ከጣለው በኋላ አራሹን ሃይል አንድም ለቀን ሰራተኝነት አሊያም ለሃብታም ጠባቂነት ይዳርገዋል::በተነጠቀ መሬት ላይ ደሞ ባለሃብት ተብለው የሚመደቡት የአገዛዙ አካላት/ብልቶች ስለሆኑ እናገራለሁ ቢባል ጣጣው ብዙ ስለሚሆን የመተባበር መንፈሱም ስለሚከፋፈል ቤተሰብን የበተነው አምራች ሃይል እግሩ ወዳመራው ይነጉዳል::ይህ እና ቀጣይ መንግስታዊ ሽብሮች የመኖር ሕልውና ያሳጣሉ:;
አዲስ አበባ እንደ ሌሎች አለም አቀፍ ከተሞች እጅግ ሰፊ ብትሆን ማናችንም አንጠላም:: የከተሞች እድገት አስፈላጊ ቢሆንም በዘላቂነት ለዜጎች መፍትሄ መስጠት ይገባል::ለገበሬው የገንዘብ እና የምናምንቴ ካሳ ከመስጠት በርካታ ለም መሬቶች ያሌት ኢትዮጵያችን አንዱን ክፍል መሬቱን ለሚነጠቀው ገበሬ ብናሰፍርበት ጉዳቱ ምንድነው::ከካሳ ይልቅ በምትኩ መሬቱት ሰጥቶ ማቋቋም አምራች ሃይሉን ለማዳበር ይረዳልይህን ግን ወያኔ አልፈጠረባትም:: የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በተያያዘ በወያኔ ጉልበተኝነት ላለፉት ጊዜያት በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚኖሩ አርሶ አደሮች እንዲሁም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ ከባድ የሆነ መንግስታዊ ወንጀል ተፈጽሟል::ዜጎች ተገድለዋል:: ታስረዋል:: ተሰደዋል:: እስካሁንም ያሉበት የማይታወቅ በርካታ ወጣቶች አሉ ከዚሁ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ:: ከዜጎች የመኖር ሕልውና ጋር አደጋ አለው እያልኩ ነው::#ምንሊክሳልሳዊ

can the promos tell me what they did in arusi,arbs fugu,bedeno,wolega,asosa,harar,enkuftu please any oromo including bekele nega,maraca gudina and … ? ? ?
p እንደ o ይነቨቭልኝ oromo ለማለት ነው።
ኣቶ በቃለ ነጋእ ውይም አቶ በቃለ ገርባ መመለስ ይችላሉ
ወያኔ ሀጠራው
The plan should be applied.
Thanks to OPDO, Muktar.
Woyane granted yebheroch netsanet for all nations and nationalities.let us not be ungrateful.olf hataraw ! !
የነፍጠኛው ልጅ ምኒሊክ ሳልሳዊ ሆይ! Oromophobia በሚባል አደገኛ በሽታ በመጠቃት ይመስላል የኦሮሞ ጥላቻና ፍራቻ የነገሰብህ ለምን እንደሆነ አንተም ኖንክ ኦሮሞች ጠንቅቀን እናውቃለን:: ነገሩ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነውና እስቲ ኦሮሞን ለቀቅ አድርግ – በጭፍን ጥላቻና ፍራቻ እባክህ እራስህን አታሰቃይ::
mehon yalebet yeoromo yezer lhikanoch behaset propaganda weyanin tetekmachu oromoya le oromiya yemtlatn beri welede tarik melsachu lezemenat yenorachut yeseferachut ethiopiya wst lezawm beteleyau awrajawoch ke amharam gar hone kelilaw mahberesb ga slehone bezer tesebasbachu yerasachu yehone ager alneberachum ageru yegara new slezih bezer masdat zer bematfat oromiya leoromiya malet dimokrasi aydelem ager ena zer yeteleyayu nachew eni amhara neN oromiya yeoromo nech blo abatochi kemotubet ager wchi blo agerin yemiyafenakleN alekewm gn oromom amharam begara ageru lemenor melkam hasab kale ekebelalew slezih master plann betemelekete deha ethiopiyawyan geberim hone lilaw yemiwerewerbet mknyat slelile ekawemalehu yh degmo yeoromo temariwoch tyaki bcha aydelem yeamharam yelilaw ethiyopiyawi tyaki new begonde ager tekorso siset temariwochu mekawem neberebachew mknyatum ye ethiopiya slehone yeamhar ager yemibal neger yelem gn ahun ye oromo hzb tagayoch nen yemilu yezer kllun weyani ager lemechbchb sil sletekebelachew ahun lilawn zer chefchfo wedenesu sizor kllu ye oromo hzb merit new bemalet mechoh weyanin bcha sayhon ethiopiyawyann mekawem new mknyatum slezer kll bemn mesfer ende tekelele ye ethiopiya zb tyaki kenu siders meteyeku yakerm
Yegeremali
Ante polotica awakiwu Minilik Salsawi tebiyew,hulum inde ante maseb alebet wey ye rasu tiyake,yerasu astesasb alew hulum…silemtakewu izaw ewek,,lemanm awukeh atakim!!