መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል

ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል
በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል
በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኡስታዝ ጁንዱላህ ጋር ቆይታ ተደርገዋል
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በድርቁ ለተጎዱ በቂ ርዳታ እየተደረገ ነው ቢልም ተጎጂዎቹ እያገኘን አይደለም ሲሉ ይናገራሉ
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ

Abdurehim Ahmed's photo.

8 Comments on “መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል”

  1. ህዝባችን ይህን ሥርአት እንደማይፈልገው በግፅ የታየበት ግዜ ነው

    እናም ኦህዴድ ሆይ አጋርነትህ ከህዝባችን ጋር ይሆን ዘንድ ጥሪውን ተቀበል እንተዋወቃለን ሁለተኛው መታወቂያችሁ ኦነግ ነውና አብረን መፈረጅ ያለብን ይመሥለኛል እና ተባብረን ወያኔን ከፊንፊኔ እናሥወጣ።

    ወያኔ ሀጠራው!!!

  2. አፄ ምንሊክ የኦሮሞን ህዝብ ጨረሡ ብላችሁ ሥታላዝኑ ሥታፋጁ የነበራችሁ የወያኔ ተላላኪ ውሾች እሥኪ አሁን ከምታወሩት ከምትሠሙት በላይ የኦሮሞ ህዝብ እየታፈነ እየተገደለ ደሙ እየፈሠሠ ይገኛል በሉዋ አሁን ሚኒሊክ ናቸው ብላችሁ ፃፋልና።

  3. ato wind of change ye atse minlikn ena ahun yalwin chigir eski anetsatsireh nigeren. min aynet wudidir wist gebah wegene. beergitegnanet menager yemichilew tarikn betarikinetu bicha yaleminim wegentegnnet yemiyay sew endezi aynet asikign nitsitsir wist aygebam. demo yihen silih zeregninet bileh enditalazin aydelem.

  4. Thanks to OPDO, the master plan should be used.

    We know OPDO, they like their stomach than their mind.

    We need 100 yrs.

  5. abet ‘| abet ‘| yesew ewnet yimeslewal ahun yedeha bet lemafres wey timhirt bet bomb lemetal kalhone besteker min lemamtat new selfu ” yemanawukew……..bekeken Hulu eski benatachhu atasafrun byhon yebet tarea yishefnachhu …………negru sygebachu 150 Gize Minilik Minilik …….eyalachhu Amharan atabteltlu esu endehu lualawit Ethiopian Tito alfual yibkachhu !!!!!and neger yemogn new!!! wake up please !!!! telatachhun leyu .eweku ” leblh……… ……….!!!!!?Amhara & Ormo=1

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*