የተ.መ.ድ የጸጥታ ምክር ቤት በሊቢያ ላይ ዉሳኔ አሳለፈ
የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ም/ቤት ሊቢያ ውስጥ የሞአማር ጋዳፊ አገዛዝ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለመቅጨት በሲቪሉ ነዋሪ ላይ ያደረሰዉን ጥቃት በማስመልከት በሞአመር ጋዳፊ እና ተከታዮቻቸዉ ላይ ዉሳኔዉን አጸደቀ።