የደን ልማትና የልማት ተግባራት

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።