በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ቀብር ትናንት በኮተቤ ገደራ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተፈጸመ፡፡

– ውሳኔው የሸማቾች ጥበቃና የንግድ አሠራር አዋጅን የጣሰ ነው የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች በትናንትናው ዕለት ጠቅላላ ስብሰባ አድርገው በግብይይት ሥርዓቱ ላይ በሰፊው ከተወያዩ በኋላ፣ የአንድ ኪሎ ሥጋ የዋጋ ጣሪያ ቫትን ጨምሮ 90 ብር እንዲሆን ተስማሙ፡፡

– አንድ ቢሊዮን ዶላር በጀት ተይዟል ላለፉት ዓመታት ለኢትዮጵያ ማዳበሪያ ሲያቀርብ የቆየው ያራ ሆልዲንግ፣ ከህንዱ ሴፍቴክ ኩባንያ ጋር በሽርክና ባቋቋመው ኢትዮ ፖታሽ ኩባንያ ስም በአፋር ክልል የፖታሽ ማዕድን ለማምረት የፈቃድ ጥያቄ አቀረበ፡፡

– ኮንትራቱን የወሰደው ኩባንያ 33 ሚሊዮን ብር ይከፈለዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬትና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በዘመናዊ መረጃ ሥርዓት ውስጥ ማደራጀት የሚያስችለውን አሠራር ለመዘርጋት፣ ማኔጅመንቱን ስዌድ ሰርቬይ ለሚባል የስዊድን ኩባንያ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ለሁለት ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ሰጠ፡፡

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም.፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል። ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው …

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 7/2011)፦ ከሥርዓት ውጪ በተደረገ የደብዳቤ እና የስልክ ልውውጥ ሕትመቷ ተስተጓጉሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋዜጣ ስምዐ ጽድቅ በዛሬው ዕለት በሌላ ማተሚያ ቤት ታትማ መሠራጨት ጀምራለች። ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በመታተም በሕትመት ብዛት እና ረዥም ዓመታት በማሳለፍ ቀዳሚ የሆነችው ይህች …

ስምዐ ጽድቅ ታተመች Read more »

የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጦር ኃይላት ከዓማጽያኑ ጋ ውጊያ በቀጠሉበት እና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን ኔቶም በጋዳፊ ኃይላት አንጻር ጥቃቱን ባጠናከረበት ባሁኑ ጊዜ በኔቶ ጽህፈት ቤት ውስጥ የኪዳኑ አባል ሀገራትን ተሳትፎ በተመለከተ ውይይቱ ቀጥሎዋል።

የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2ዐዐ3 ዓ.ም፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል፡፡ ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው እንደነበሩ በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች …

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት በእስክንድር ነጋ Read more »

ካጠፋነው እንማር በበጎ እንበረታበት ዘንድ ያለፈውን ዛሬ ላይ እያነሳሁ በማዘክርበት ቀጣይ መጣጥፌ በሳውዲ የተለያዩ እስር ቤቶች ስቃይ መከራቸውን ስለሚያዩ ወገኖች፣ በቆንስሉ ግቢ በሚገኘው መጠለያ ስለሚገኙ ወገኖችና አልፎ አልፎ በሰሞኑ ሰበር ወጋወጌ ያየሁ የሰማሁትን በመረጃ እየደገፍኩ ለማቅረብ ሙከራ ማድረጉን ገፍቸበታለሁ። (ሙሉውን …

የተደበቁ እውነቶች በሳውዲ አረቢያ (ነብዩ ሲራክ-ከሳውዲ አረቢያ) Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ።  እግዱ አባ ሰረቀ ለሜጋ ማተሚያ ኢንተርፕራይዝ የጻፉትን ደብዳቤ እና የብሮድካስት ባለሥልጣን ለኢንተርፕራይዙ ሰጥቶታል የተባለውን የቃል ትእዛዝ መነሻ ማድረጉ ተነግሯል፤ (ደጀ …

ሰበር ዜና – የስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ኅትመት ታገደ Read more »

ኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የድጋፍ ሰላማዊ ሠልፍ ያልተገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች በሦስት ቀን ውስጥ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር …

ግንቦት 20 ሠልፍ ያልወጡ የመንግስት ሠራተኞች ሪፖርት እንዲያደርጉ ታዘዙ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በአሸናፊ ገብረ ማርያም፣ ዳግማዊ ደርቤ፣ እስጢፋኖስ ሣህሌ፣ …

ሕገ ወጥ ሰባክያንና ዘማርያን በደብረ አሚን ተ/ሃይማኖት የከረረ ተቃውሞ ገጠማቸው፤ የተጎሸሙም አሉ Read more »

(ሪፖርተር) — በደርግ ዘመን የደህንነት ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ዛሬ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. (እ.አ.አ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዪ፡፡ ኮሎኔል ተስፋዬ በደርግ ዘመን በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከተከሰሱትና በቅርቡም በመንግስት ውሳኔ መሰረት የተፈረደባቸው የሞት ፍርድ ከተነሳላቸው 23 …

የደርግ የደህንነት ሚኒስትር ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ሞተ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 4/2011)፦ የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚያዝያ ወር ውስጥ በደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ባስነሡት ብጥብጥ በንጹሐን ምእመናን ላይ ከፍተኛ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል ባላቸው አራት የ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› ማኅበር አመራር በሆኑ ተከሳሾች ላይ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ …

የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› አመራሮች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነባቸው Read more »

በየመኑ ፕሬዝዳንት አሊ አብዱላ ሳልህ ታማኝ ኃይሎችና በተቃዋሚ ወገኖች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል። በመዲናይቱ ሰንዓ በዛሬው ዕለት በተካሄደ ውጊያም የተቃዋሚዎች ይዞታ የሆነ የቴሌቭዥን ጣቢያ መደርመሱ ተዘግዟል። ብሎም የሰንዓው ብጥብጥ ወደ ጎረቤት ከተሞችም እየተዛመተ መሆኑን ዘገባዎች እያመለከቱ ነው። ድንገቱ ቀድሞውንም …

በየመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እጅግ ለከፋ ሰቆቃ እየተዳረጉ ነው Read more »

Photo: Courtesy of Addis Journal. To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክህነት አካባቢ እንደ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ አወዛጋቢ ሴት የለም፡፡ ወ/ሮ እጅጋየሁ …

የወ/ሮ እጅጋየሁ ቃለ ምልልስ ከቁምነገር መጽሔት ጋር Read more »

ሉሉ ከበደ (ካናዳ) ቀደምት የሐገራችን አንባገነኖች ሕዝባችንን ሲገሉና ሲያስሩ ሲያሰቃዩ የነበረው  ባብዛኛው ስልጣናቸውን ለመጠበቅ ሲሉ መሆኑ ብዙም የሚያከራክረን አይደለም።  አሁን ያሉት ግን ለስልጣንም፤ ለገንዘብ፤ ለሐብትም ሖኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳለፉት ሀያ ዓመታት መብቱ ተገፎ፤ ሰብእናው ተረግጦ፤ ተከፋፍሎ፤ ታስሮ፤ ተገሎ፤ ተዘርፎ፤ ለህይወቱና …

የመሬት ንጥቂያውና የወደፊቱ መከራችን Read more »

‘የአለም ምግብ ድርጅት ታጋቾችን ነጻ አውጥቻለሁ’ ኦብነግ Ethiopia Zare (ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2003 ዓ.ም. June 2, 2011)፦ በኦጋዴን ክልል የትጥቅ ትግል የሚያካሂደው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር በቅርቡ ባደረገው ከፍተኛ የጥቃት እርምጃ ጂጂጋ አካባቢ የሚገኘውን የጋላሽ ከተማን ተቆጣጥሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ …

በኦጋዴን አካባቢ ውጥረቱ ተባብሷል Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ዶ/ር ጌታቸው አሰፋ ፤ ተባባሪ ፕሮፌሰር):- ለተመረጡት ሞት እረፍት መሆኑን ባምንምና ብፁዕ አባታቻን አቡነ በርናባስም የእድሜ ባለጸጋ መሆናቸውን ባውቅም እረፍታቸውን …

ስለ እግዚአብሔር የሚገዳቸው ብፁዕ አባት Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ታምራት ፍስሃ):- ክብር የሚገባህ አምላካችን እግዚአብሄር ሆይ ፦ የዓለማት ሁሉ አስገኝ፣ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ፤ እኔ ልጅህ እንዳልል የአባትነት ክብርን ያልሰጠሁህ፣ …

ተዋሕዶን ታድሷት ዘንድ የተዘጋጃችሁ እናንት እነማን ናችሁ? Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 1/2011)፦ ትናንት ከቀትር በፊት የአባ ሰረቀን ጋዜጣዊ መግለጫ ያስተናገደው የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ሕንፃ በሌላው የስብከተ ወንጌል …

ከሐዋሳ የመጡ የጌታቸው ዶኒ ልዑካን ጳጳሳትን ሲሰድቡ ዋሉ Read more »

ማኅበረ ቅዱሳን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ‹ከተቋቋመ ጀምሮ ኦዲት ተደርጐ አያውቅም›› የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ‹‹ይህ ከባድ የስም ማጥፋት ወንጀል ነው›› ማኅበረ ቅዱሳን (Reporter Newspaper):- ከተቋቋመ 19 ዓመታትን ያስቆጠረው ማኅበረ ቅዱሳን በቅዱስ ሲኖዶስ ፀድቆ ከተሰጠው ሕግና ደንብ ውጭ መንቀሳቀሱን ካላቆመ አስፈላጊውን አስተዳደራዊ …

Voice Messages to Deje Selam Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ መነሣቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ አማከል ይማም በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ እንደገለፁት ከዘይት ከስኳርና ከስንዴ በስተቀር በሌሎቹ ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ ተነስቷል። ዘጋቢያችን …

ወያኔ በሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከዘይት ስኳርና ስንዴ በቀር አነሳ Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ሂሳቡን እንዲያስመረምርና «የስም ማጥፋት ዘመቻ፤» የተባለውን እንዲያቆም ጠየቀ። «ስም ማጥፋት፤» የተባለውን ያስተባበለው ማኅበር በበኩሉ የማህበሩ ሂሳብም መመርመሩን ብሏል። ዘጋብያችን መለስካቸው አምሃ የሁለቱንም ወግኖች ተወካዮችን አነጋግሮ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ …

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃና የማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ Read more »

ግጭቱ ዛሬ ጋብ ብሎ ነዉ የዋለዉ።ተማሪዎቹ ለግጭቱ መቀስቀስ መንስኤ ያሏቸዉ ወገኖች እንዲጠየቁና የታሰሩ ባልንጀሮቻቸዉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የዩኒቨርስቲዉን ሐላፊዎች በስልክ ለማነጋገር ሞክሮ ነበር

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 1/2011)፦ አባ ሰረቀ ትናንት የሰጡትን መግለጫ የማ/መምሪያው ሊቀ ጳጳስ ያውቁት እንደ ሆነ ሲጠየቁ ‹‹አይመለከታቸውም፤ ውሳኔዎችን የማስፈጸም አስተዳደራዊ …

ትዕቢት እና ዕብሪት (arrogance) የመላባቸው የአባ ሰረቀ መግለጫዎች Read more »

(ሪፖርተር) — በደቡብ ክልል ከአዲስ አበባ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ሳይነገረን እንዴት የምግብ ፕሮግራማችን ይለወጣል?›› በሚል በፈጠሩት ረብሻ፣ ከግንቦት 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት ማቆማቸውን አንዳንድ ተማሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የተወሰኑ ቀናትን ሽሮ፣ የተወሰኑ ቀናትን …

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/ [email protected]):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር …

እውን ‹‹ተሐድሶ›› የለምን? Read more »

አምባገነን መንግስታት ከአንድ ባሕር ይቀዳሉ፤ በርካታ የሚመሳሰሉባቸው ባሕርያት አሉዋቸው፡፡ በዚህች መዳፍ በምታክል ገጽ እና በእኔ ቁንፅል እውቀት ሁሉንም ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል፡፡ ለነገሩ የአምባገነን መሪዎችን የጋራ ባሕርያት እነሱ ራሳቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ነገር ግን በተለይ ጎልተው የሚለዩባቸውን ባሕርያቶች አንድ፣ ሁለት እያልን እስከአምስት …

የአምባገነን መንግስታት ባሕርያት እና የመለስ እውነታዎች Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 31/2011)፦ አባ ሰረቀ የተባሉት የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ሐላፊ ዛሬ ይሰጡታል ተብሎ በሚጠበቀውና ለደጀ ሰላም በደረሰው ጽሑፋዊ ጋዜጣዊ …

አባ ሰረቀ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ፤ ተሐድሶን መቃወምን ተቃውመዋል Read more »

ባለፈው ሳምንት ሀሙስ በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ አማጺያኑ ለጥቃት ሲዘጋጁ በአካባቢው የፖሊስ ሃይልና ሚሊሻ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸው …

ኦብነግ ገላልሼ ከተማን ለቅቄ ወጣሁ አለ፣ ነዋሪዎች ቀድሞውንም አልተቆጣጠረም ብለዋል Read more »

በአገራችን ሰው ተመርቆ ሲያበቃ ዝም ማለት የለበትም – ‹‹ከአሜን ይቀራል!›› ይባላል፡፡ አሜን በፀጋ መቀበል፣ ይሁንልኝ፣ ይደረግልኝ እንደማለት ነው፡፡ ይሄ የዓለማችን ዕውቅ ደራሲዎች ‹አዎንታዊ አስተሳሰብ› ወይም ‹ተስፈኝነት› (optimism) የሚሉት ዓይነት እሳቤ ነው፡፡ ሰሞኑን ‹ተኣምራዊው ኃይል› በሚል የተተረጎመውን የርሆንዳ ባይርኔን መጽሃፍ እያነበብኩ …

ከአሜን ወዲህና ከአሜን ወዲያ ማዶ Read more »

የብፁዕ አቡነ በርናባስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ይፈጸማል  “የትምህርት መጨረሻው መልካም ሥራ ነው፡፡” (ብፁዕ አቡነ በርናባስ) (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 29/2011)፦  ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2001 ዓ.ም ከሌሊቱ 10፡00 ግድም በድንገተኛ ሕመም በተወለዱ በ92 ዓመታቸው ያረፉት የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ …

(ሰበር ዜና) ብፁዕ አቡነ በርናባስ አረፉ Read more »

– በአምስት ወራት ውስጥ 3,969 ሠራተኞች መፍለሳቸው ይነገራል መንግሥት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማውጣት የጀመረው የተንዳሆ የሸንኮራ አገዳ ፕሮጀክት የጉልበት ሠራተኛ ፍላጐትና አቅርቦት ሊጣጣም አለመቻሉን አንድ የፕሮጀክቱ ከፍተኛ ኃላፊ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡