የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃና የማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ሂሳቡን እንዲያስመረምርና «የስም ማጥፋት ዘመቻ፤» የተባለውን እንዲያቆም ጠየቀ።

«ስም ማጥፋት፤» የተባለውን ያስተባበለው ማኅበር በበኩሉ የማህበሩ ሂሳብም መመርመሩን ብሏል። ዘጋብያችን መለስካቸው አምሃ የሁለቱንም ወግኖች ተወካዮችን አነጋግሮ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።   

1 Comment on “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃና የማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ”

  1. ኤልያስ ከዘገበክ በደንብ ዘግብ። ካልሆነም ተወው። እንደ ወያኔ አያድርግህ።ለሰው ልጅ ኢንፎርሜሽን በመደብቅ ሊመጣ የሚችል ዘላቂ ውጤት አይኖርም።ባይዋጥልህም እንኩዋ ሚድያዎች እንደዘገቡት አቅርብው።ሙሉውን። እባካችሁ የወያኔን ስህተት አትድገሙ።ሰምተን፥አንብበን እንፈርድ ዘንድ እንደወረደ አቅርቡልን።

    ታደሰ ከ ሰ.አሜ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*