ለ HIV AIDS ክትባት ማግኘቱ ምነው አዳገተ DW Amharic November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እንደሚታወቀው፤ ነገ፣ ማለትም እ ጎ አ ታኅሳስ 1 ቀን፤ የተባበሩት መንግሥታት በወሰነው መሠረት፤ ኤች አ ይ ቪ ኤይድስን ለመከላከል ፣ዓለም-አቀፍ መታሰቢያ ዕለት ነው። የመታሰቢያው ዕለት እ ጎ አ ከ 1988 ዓ ም አንስቶ በተለያዩ መርኀ-ግብሮች ይዘከራል።