የሎውሮ ባግቦ ወደ ዴን ኻግ መዛወር DW Amharic November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሰብዕና አንፃር ወንጀል ፈፅመዋል በሚል የተከሰሱት እና ካለፈው ሚያዝያ ወዲህ በኮት ዲቯር በእስር የቆዩት የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮ ባግቦ ዛሬ ዴን ኻግ ወደሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ተዛወሩ።