የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ይዞታ DW Amharic November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ዛሬም የሚያሳዝን ሆኖ በኤኮኖሚ ኋላ ቀርነቷ በዓለም ላይ የድሃ ድሃ ተብለው ከሚመደቡት ሃገራት አንዷ ናት።