የቤንች ማጂ ዞን አርሶአደሮች ቅሬታ

በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን ማጂ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ አርሶአደሮች ከአስር ዓመታት በላይ ስንገብርበት የነበረ የእርሻ መሬታችን ለአንድ መዋዕለነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ አላግባብ ተሰጠብን ሲሉ አመለከቱ።