የምስራቅ አፍሪቃው ድርቅና ስጋቱ DW Amharic October 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምስራቅ አፍሪቃ የተነሳው ድርቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት በምህፃሩ UNICEF ገልፀ።