የጀርመን ዉህደት 21ኛ ዓመት በዓል በቦን DW Amharic October 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዉሮጳዉያኑ 1961ዓ,ም ነሐሴ 13 ማለዳ በርሊኖች ከእንቅልፋቸዉ ሲነሱ ያዩት አስደንጋጭ ህልም እንጂ እዉን አልመሰላቸዉም ነበር። ሌሊቱን ተገንብቶ ምስራቅ ምዕራብ ብሎ ጀርመንን ለዓመታት የከፈለዉ ግንብ ቤተሰብ ከቤተሰብ፤ ወዳጅ ከዘመድ፤ ሥራን ከሠራተኛ ሳይቀር አለያየ።