á á¨áá á¨áááá á¨á˘áľáŽáľáŤ á˘ááŁá˛ áĽááľ á°áááá áľ
በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት በየመን ሰንዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለትናንት አጥቢያ ጥቃት እንደተፈጸመበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ እንዳስታወቁት በጦር መሳሪያ ጥቃቱ ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ የለም። አምባሳደሩም ሆኑ ሌሎች ዲፕሎማቶች በደህና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ነው ያስታወቁት። ኢምባሲ በየመን ያላቸው አብዛኛዎቹ አገራት ኢምባሲዎቻቸውን ከዘጉ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር […]
The post በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.



