ዓለምአቀፍትብብርለኢትዮጵያውያንመብት Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) Telephone: (877)746 -4384 www.DefendEthiopians.org All Lives Have Equal Value [email protected] The Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) was established in response to the crisis emanating from the unexpected decision by the Government of Saudi Arabia to expel Ethiopian migrant workers. GARE campaigned vigorously and raised […]

The post Urgent Appeal on Behalf of Ethiopians Stranded in Yemen appeared first on ሳተናው .

ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሳኩ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን አስተባባሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፓርቲው ቅዳሜ መጋቢት 26/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 7 ሰዓት በወልደያ ከተማ፣ እንዲሁም እሁድ መጋቢት 27/2007 ዓ.ም በሆሳና ከተማ ከ7 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ተኩል ህዝባዊ ስብሰባዎችን በማድረግ አማራጩን ለህዝብ እንዳቀረበ የስብሰባዎቹ አስተባባሪዎቹ ገልጸዋል፡፡ ወልደያ ከተማ ላይ ለተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ […]

The post ሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባዎችን አካሄደ appeared first on ሳተናው .

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

አንዳንድ የመስኩ ባለሞያዎች በስምምነቱ ኢትዮጵያ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ በሌሎችም መስኮች ከግድቡ ተጠቃሚ ልትሆን የምትችልበትን እድል አልተጠቀመችም ሲሉ ይተቻሉ ። መንግሥት በበኩሉ ስምምነቱ ብሔራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ ወደ ኋላ የሚል አይደለም በማለት ይከራከራል ።

‹‹የሥነ ምግብ ጥናቱ የትኛውንም ሃይማኖት በተለየ የሚመለከት አይደለም›› /አስተባባሪው/  ‹‹ሥጋወደሙን ከምግብ መቁጠር ሃይማኖታዊ ነጻነትንና ሥርዓትን የሚፃረር ነው›› /ምእመናን/ (አዲስ አድማስ፤ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.) ከውልደታቸው እስከ ስድስት ወራት ዕድሜአቸው ድረስ ያሉ የአገሪቱ ሕፃናት፣ ከእናቶቻቸው ጡት ወተት ውጭ ተጨማሪ ነገር ስለመውሰዳቸው የዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ በሚል ለመረጃ ሰብሳቢዎች የተሰጠው ሥልጠና፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለሕፃናት …

ወዳጄ ልጅ ተክሌ የጻፈውን ” የኤርትራ ነገር ፣ የኛ ችግር ፣ መርህ አልባ ፍቅር ” የምትለዋን አየሁ ። መስመር በመስመር ደግሜ ደጋግሜ አነበብኩ ። ከዚያ ተመለሼ ወዳጄ መሳይ መኮንን በዳላስ ስለ ኤርትራ ቆይታው ያደረገውን ውይይት ተመለከትኩ ፣ እኔ በነበርኩበት በሲያትል ላይ ስላደረገው ውይይትም ለማስታወስ ሞከርኩ ፣ ከዚያ የፕሮፌሰር መስፍን ወለደማርያምን ጽሑፍ በድጋሚ አነበብኩ ፣ ከዚያ […]

እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ “እኛ የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!” “እኔ እበልጣለሁ! የለም እኔ እበልጣለሁ!” እየተባባልን፤ በሌለ ሥልጣን ሽሚያ ልባችን ተወጥሮ፤ ዛሬ ትናንት፤ ነገ ደግሞ ዛሬ እየሆነ ዓመታትን አስቆጠርን። ለምን? የሀገር ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሀገሯ ተወላጆች እኩል አይሸነቅጠንም? ምን […]

* በ9ኛ ቀን በሳውዲ መራሹ ” ወሳኙ ማዕበል !” የአየር ማጥቃት ዘመቻ በየመን ሰማይ በተጠኑ ወታደራዊ የሁቲ አማጽያን ይዞታዎች ላይ አየር ድብደባው መቀጠሉን የዘመቻው መምሪያ ቃል አቀባይ ብ.ጀኔራል አህመድ አሲሪ ናቸው ፣ ጀኔራሉ በዚሁ መግለጫች በወደብ ከተማዋ በኤደንም የሁቲ አማጽያ አልበገርላቸው ካለው የአካባቢ ሚኒሽያ ጋር ውጊያ መግጠማቸውን አስረድተዋል * ከሁቲ አማጽያንን ኤደንን እንዳይቆጣጠሩ በአካባቢው ሚኒሽያ […]

እናት የለው አታነባ፡ ዘመድ ወዳጅ ውስጥ አይገባ፤ ምንም የለው፤ ጠያቂ አልባ፡፡ በከርቼሌ ተከርችሞ፡ ነብሱን ሰጥቶ፤ ውስጡ ታሞ፡ ህመም ቁስሉን ተሸክሞ፤ ስቃይን ሊቀበል፡ ጽናትን ሊካፈል ባመነበት ሊኖር ቆርጦ ሊገዳደር፤ ወስኖ ለራሱ፡ አምኖበት ከነብሱ፤ የሚኖረው ያ… ወንድሜ መጣ ዛሬ በምናቤ፡፡ ወደኋላ ‘ንዳይጎትቱት፡ ብርታቱንም እንዳይነጥቁት፡ ሚስት ልጁን ተሰናብቶ ሂዱ… ብሎ ተለይቶ፤ የቆረጠው ያ… ወንድሜ ዛሬ መጣ በምናቤ፡፡ መምህር […]

ሰማቺሁልኝ የዚህን ቀጣፊ ንግግር!? ምን አልባት ካልሰማቺሁ አድምጡልኝ ይህን ገንገበት በቁሙ የሞተ የኦሮሞ ድርጅቶች ናቸው “መላውን የአማራን ሕዝብ ጠላት” አርገው ተነስተው የነበሩት ሲለን:: ኧረ እንዴት ነው ጎበዝ ንቀታቸው ልኩን አለፈ:: ለካ ኦነግ ነብር እንዴ “አማራ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው!” ብሎ ደደቢት የገባው?? በቃ እኛንም እንደተከታዮቻቸው እንደዚህ አዉርደው ነው የምያስቡን ማለት ነው?? አሀ! ለካ ጠላታችን ኦሮሞ […]

The post ቪዲዮ – ጠላታቺን ማነው? – መልከ ፄዴቅ – ከቤተ አምሐራ appeared first on ሳተናው .

በአሜሪካ ከሚገኙ የሰማያዊና የአንድነት ለፍሕትና ለዴሞክራሲ (አንድነት) ፓርቲ አባላት ጋር በተለያዩ ስቴቶች ለመወያየት ወደዚያ ለማቅናት ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ያመሩት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ባላወቁት ምክንያት ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው ጉዟአቸው እንደስተጓጎለ ገለጹ፡፡  መጋቢት 23 ቀን 2007 ዓ.ም. ከምሽቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ወደ አሜሪካ ለመብረር ሁሉን ነገር አሟልተው ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ ቦሌ […]

The post ‹‹በማላውቀው ምክንያት ፓስፖርቴን ተነጥቄ ጉዞዬ ተስተጓጉሏል›› ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር appeared first on ሳተናው .

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የጥናት እና ምርምር ክፍል የወሩን ኹለተኛ ጥናታዊ ውይይት መጋቢት ፳፫ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. በኮሌጁ አዳራሽ አካሔዷል፡፡ ከግማሽ ምእት በላይ የምሥረታ ዘመን ባስቆጠረው መንፈሳዊ ኮሌጅ ከዐሥር ዓመት በፊት የተጀመረው የውይይት መድረኩ፣ እንዳስፈላጊነቱ የሚጋበዙ የአገር ውስጥ እና የውጭ ምሁራንና ሊቃውንት ጥናታቸውን ሲያቀርቡበት ቆይተዋል፡፡ ከስድስት ዓመት ወዲኽ ደግሞ መርሐ ግብሩ ራሱን የቻለ አስተባባሪ ተመድቦለት …

በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. በጦር መሣሪያ ድብደባ ጥቃት ተፈጸመበት፡፡ ጥቃቱ በኤምባሲው ሠራተኞች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው በቅርቡ የተሾሙት አቶ ተወልደ ሙሉጌታ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በኤምባሲው ላይ ጥቃት የተፈጸመው በየትኛው ተፋላሚ ወገን መሆኑ ለጊዜው አልታወቀም፡፡ የደረሰው አደጋ ከፍተኛ […]

The post በየመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥቃት ተፈጸመበት appeared first on ሳተናው .

የኢህአዴግ ዘረኛ መንግስት በሰማያዊ እና አንድነት የድጋፍ ድርጅቶች አስተባባሪነት በዋሽንግትን ዲሲ ከተማ የተጠራውን የሰማያዊ ፓርቲ ስብሰባ ለማደናቀፍ የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ወደ ውጭ እንዳይወጣ አገዛዙ በማን አለብኝነት ቢከለክለውም፤ በዛሬው እለት በዋሽንግተን ዲሲ በሽራተን ሆቴል የተጠራው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ኢትዮጲያውያኖች በዛሬው ዕለት በቦታው በመገኘት በአገዛዙ በኩል እየተወስደ ባለው አስከፊ የውንብድና ድርጊቶች ሠላማዊ ትግላችን […]

ባዜን እርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለተበደረው ብድር በመያዣነት ያስያዘውን 10,000 ሔክታር መሬት ከሕግ አግባብ ውጪ በሆነ መንገድ ሸጦብኛል በማለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ክስ መሠረተ፡፡ ማኅበሩ ለፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ያቀረበው የፍትሐ ብሔር ክስ እንደሚያስረዳው፣ ባዜን የእርሻና የኢንዱስትሪ ልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር ለመበደር […]

The post የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሕግ አግባብ ውጪ ንብረት ሸጧል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት appeared first on ሳተናው .

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ በአገኘነው አቅጣጫ እየሮጥን፣ እጃችንን እያርገበገብን ‹‹የሙጢኝ!›› እንላላን፤ የፈራነውን ሞት በየመንገዱ እናገኘዋለን፤ ሞትን ሸሽተን ሞትን ያጋጥመናል፤ የሞቱ ልዩነት አይታየንም፤ በየመንገዱ የሚያጋጥመው ሞት የውርደት ሞት ነው፤ የብቸኛነት ሞት ነው፤ ዘመድ-ወዳጅ ለቀብር የማይገኝበት ሞት […]

The post የወያኔ አገልጋዮች ፕ/ መስፍን ላይ ጥቃት አደረሱ!!! የት ሂዱ ነው? appeared first on ሳተናው .

ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። እኔ ለህወሃቶች የምመኝላቸው፣ እውነተኛ እራእይ ያለው መሪ እንዲያገኙ ነው። ለነገ ሳይስቡ ዛሬ ሆድን በኪሳራ ከሞምላት፣ እራስን ከማወደስ፣ ሌሎችን ከማኮሰስ፣ አፈናቅሎ ከመውረስ፣ አምታቶ ከመዝረፍ፣ በሃሰት ከመክሰስ፣ ህዝብን ፈርቶ ከመኖር፣ በደካማ ዜጎች ስቃይ ከመደሰት፣ በዘርና በጎጥ ከመከፋፈል፣ በባዶው ከመጎረር፣ የሃሰት ክብርና ዲግሪ ከጥቁር ገበያ በርካሹ ከመሰብሰብ፣ ጥራት የሌላቸው የሰው አሻንጉሊቶች ከመሰብሰብ የሚያድን […]

The post ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው – አበበ ገላው appeared first on ሳተናው .

የናይጀሪያ ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በተካሄደ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የቀድሞው ወታደራዊ መንግሥት መሪ መሀማዱ ቡሀሪን ሀገሪቱን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት እንዲመሩ አዲሱ ፕሬዚደንት አድርገው መርጠዋል።

ኢትዮጵያዊው በተመድ የአለም የጤና ድርጅት ባለስልጣን በታይላንድ ኢትዮጵያዊቷን ሰራተኛውን ሲያስቃይ ተደረሰበት::

ኢትዮጵያዊቷን ለሁለት አመት አግተው በታይላንድ ሲያሰቃይዋት የነበሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው::

ዶክተር ዮናስ ተገኝ የተባለ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ የሚሰራ ግለሰብ ለኢትዮጵያዊቷ ስቃይ ተጠያቂ መሆኑ ተደርሶበታል::ባለፈው ሳምንት አለምነህ ዋሴ በአዋዜ ፕሮግራሙ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስን ዋቢ አድርጎ በለቀቀው የአንዲት ኢትዮጵያዊት የታይላንድ ሰቆቃ (http://www.clickhabesh.com/?p=105552) አሰቃዮቿ ተብለው በሰራተኝነት ቀጥረው የወሰዷት በተባበሩት መንግስታት የአለም ጤና ድርጅት የታይላንድ ባለስልጣን ዶክተር ዮናስ ተገኝ እና የትዳር አጋራቸው ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋግጧል::

አለምነህ ዋሴ ኤ ኤፍ ፒን ዋቢ አድርጎ የገለጻት ኢትዮጵያዊ ከሃገር ቤት በቤት ሰራተኝነት ሊያሰሯት ከወሰዴት በኋላ ለአመታት ደሞዟን ሳይከፍሉ ከተዋት እስከ ማታ ደረቅ ሩዝ እንድትበላ በማድረግ ከውሻ ጋር ባንድ ክፍል እንድትተኛ በማድረግ ሲያሰቃይውት እንደነበር እና በስተመጨረሻ ራሷን ለማጥፋት ስትሞክር ሰው ደርሶላት አድኗት ለአንድ የሰብ አዊ መብት ድርጅት እንደሰጣት እና በአሁን ሰአት ጉዳዩን የታይላድ ፖሊስ እየተከታተለው እንደሆነ መገለጹ ይታወሳል::

ኢትዮጵያዊቷን በቤት ሰራተኝነት አምጥቶ ሲያሰቃያት የነበረው ግለሰብ ራሱን ከወንጀሉ ነጻ በማድረግ ምንም ወንጀል እንዳልፈጸመ እና ትክክለኛ ሰው አድርጎ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በኢሜይል ሊያስተባብል ሞክሯል::(viewtopic.php?f=2&t=95181)በዘመናዊ ባርነት ላይ የተመሰረተ የመብት ገፈፋ ያካሄደው ግለሰም የ25 አመቷን እና ስሟ እስካሁን ያልተጠቀሰውን ኢትዮጵያዊት በ2000 ብር ክፍያ ከኢትዮጵያ አምጥቶ ሰብአዊነት በጎደለው ሁኔታ ሲያሰራት እንደነበር የገለጸው ባንኮክ ፖስት ግለሰቡን ለማናገር ቢፈልግም ዶክተር ዮናስ ፍቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል::

እጅግ ያማል!! ደሞ ነገሩን በይቅርታ እነ በፍቅር መፍታት ሲገባው አለማፈሩ ለኤ ኤፍ ፒ ኢሜይል ያደርጋል::http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=95181
Image

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባሳለፍነው ቀናት ጀምሮ በፌዴራል ፖሊሶች እና በአዲስ አበባ ፖሊሶች ላይ ጠንከር ያለ ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ሲታወቅ የፖሊሶቹ ሞባይል ስልኮች ሳይቀሩ ድንገት በደህንነት ሃይሎች እየተፈተሹ እና አላስፈላጊ የተባሉ እና ለወያኔ የማይመቹ የተጫኑ ዘፈኖች ፎቶዎች እና የተለያዩ ዶክመንቶች ሲሰረዙባቸው የነበረ ሲሆን በርካታ ፖሊሶች በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ሲደረግ የተወሰኑ ደሞ ክትትል እንዲደረግባቸው ታዟል:ከስራቸው የታገዱ እና የታሰሩ እንዳሉም ተጠቁሟል::

በአዲስ አበባ ለከተማው ፓሊስና ለፊደራል ፓሊስ ድንገት የተጀመረው ገምገማ እረፍት አንዳይወጡ በእረፍት ላይ ያሉት እንዲመጡ ተደርጎ በድንገት ሞባይል ተሰብስቦ በውስጡ የተለያዩ በመንግስትና በባለስልጣን የሚያላግጡ ቀልዶች የቴዲ አፍሮ ከሊፕ የተገኝበት የአማርኛና የኦሮምኛ ሀይለኛ ቀሰቃሽ ዘፈኖች የተገኘበት ከተለያዩ ሰዎች ጋር የተላላኩት መልክቶች ተጎርጉረው የተገኙባቸው እንዳስፈላጊው እርምጃ እንደተወሰደባቸው ሲገለጽ የታገዱ የታሰሩ ደሞዛቸውን የተቀጡ ሲኖሩ ወደፊት በድጋሚ ቢገኝባቸው ትልቅ ችግር ሊፈጠርባቸው እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰቷቸዋል::

የለውጥ ሃይሎች በወታደሩ እና በፖሊስ ሃይሉ ዙሪያ ጠንካራ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል ያሉት የመረጃው አድራሾች ፖሊሶች የሚያቀናጅ ሃይል እና የሚያስተባብር ሃይል ማጣታቸው እንዲሁም እንደ ደርግ ሃይል ትበተናላችሁ ሌላ ስልጣኑን ቢይዝ በማለት የሚደረገው ማስፈራሪያ በወያኔ እየተደረገባቸው መሆኑ ስለሆነ ከለውጥ በኋላ በስራቸው እንደሚቀጥሉ እና ከለውጥ ሃይሎች ጎን ቆመው ይህንን አምባገነን ስር አት እንዲገረስሱ አስፈላጊ የሆነ የግንዛቧ ማስጨበጫ ስራዎች እንዲሰሩ አሳስበዋል::

Image

በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)
አስታውሳለሁ፣ከአራት ዓመታት በፊት የተሰራ አንድ የETV ‹ዘጋቢ ፊልም› ‹‹የግል ፕሬሱ መርዶ ነጋሪ ወይስ ልማት አብሳሪ?›› የሚል ርዕስ ተሰጥቶት ነበር፡፡ ‹ዘጋቢ ፊልሙ› የመንግስትን አቋም የሚያንፀባርቅ ስለነበር መንግስት መገናኛ ብዙኃን እንዲሆኑ የማይፈልገውንእና የሚፈልገውን በርዕሱ ቁልጭ አድርጎ ነግሮናል፡፡ እርግጥም ‹‹ልማት አብሳሪነት›› ውስጥ ምንም ስህተት የለም፤ ‹‹መርዶ ነጋሪ›› መሆንም የሚወደድ ነገር አይደለም (የሚቀር ባይሆንም)፡፡ ዛሬ ይህችን ደብዳቤ እንድጽፍላችሁ ያነሳሳኝ ‹‹ልማት አብሳሪነት›› በሚል ሥም ተለብጦ እየተሰራ ያለውን ስህተት (በጊዜ ማጣት) ካልተረዳችሁት ወይም ችላ ካላችሁት ቆም ብላችሁየምታስቡበት አፍታ ላውሳችሁ ብዬ በማሰብ ነው (ጊዜ አለኝና)፡፡
በመጀመሪያግን እንድትረዱልኝ የምፈልገው ነገር አለ፡፡ በስመ የEBC ጋዜጠኝነታችሁ የገዢው ፓርቲ ወገንተኛ ናችሁ የሚል ድምዳሜይዤ አልተነሳሁም፡፡ እንደዚያ ቢሆንማ ኖሮ ይህንን ደብዳቤ ልጽፍላችሁ አልወስንም ነበር፡፡ ይልቁንም፣ ወረድ ብዬ የምገልጸውን‹ስህተት› እየሰራችሁ ያላችሁት አንድም በጫና፣ አንድም በፍርሀት፣ አንድም ‹ትክክል› የሰራችሁ እየመሰላችሁ እንደሆነ በማመንነው ብዬ እገምታለሁ፡፡ የመገናኛ ብዙኃን ዕድገት ገና ጨቅላ በሆነበት አገራችን ሙያችሁን የምታዳብሩበት ሌላ ሰፊ እና ሴፍ (Safe)ተቋም አጥታችሁም ሊሆን ይችላል፡፡ የስራ አጥነት በተጋነነበት የገዛ አገራችን ወር የሚያደርስ ምንዳ እና አበል የሚከፍል ሌላየሚዲያ ተቋም ማግኘት እንደሚቸግራችሁም አላጣሁትም፡፡ ነገር ግን ከነዚህ ሁሉ የሚበልጡትን ሙያዊ ስማችሁን (career) እናአገራዊ ኃላፊነታችሁን በነዚህ ሰበብ አስባቦች መጨፍለቃችሁን አልወደድኩምና የመናገር ኃላፊነቴን እነሆ!
‹‹ልማት አብሳሪ›› ወይስ ‹‹ይሁንታ አምራች››?
የዞን9 ጦማሪ እና የጋዜጠኝነት መምህሩ እንዳልካቸው ኃ/ሚካኤል ዞን 9 ላይ ባሰፈረው አንድ መጣጥፍ ‹የመንግስት ጋዜጠኞች› ‹‹ናችሁ›› የተባሉትን ‹‹ልማታዊ ጋዜጠኝነት›› እንዳልሆኑት ሲናገር የተጠቀመበት ቋንቋ ‹‹ይሁንታ አምራችነት›› የሚለውንነበር፡፡ ቋንቋው ለኔም ገላጭ ሆኖልኛል፡፡ በሕዝብ በጀት የሚተዳደሩ (የመንግስት) መገናኛ ብዙሃን በስመ ‹‹ልማታዊጋዜጠኝነት›› መንግስት ሊያሳካ የቻላቸውን ሥራዎች ብቻ ነቅሶ በማውጣት ማንቆለጳጰስ ‹‹ልማት አብሳሪነት›› ሊባል አይችልም፤ለገዢው ፓርቲ ሕዝባዊ ይሁንታን ማምረት እንጂ!
ነገሬንላብራራው፡፡ ድኅነትን ያልቀመሰ እና የሚወድ ኢትዮጵያዊ የለም፡፡ ድኃ የመሆንን ያህል የድኃ አገር ዜጋ መሆንም ያስጠላል፡፡አገራችን ከድኅነት ለመውጣት የምታደርገው መፍጨርጨር የመንግስት ጉዳይ ከሆነው በላይ የሕዝብ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከድኅነትመውጣት የሚቻለው ‹‹ልማት›› የሚለውን ቃል ደጋግሞ በመደስኮር አይደለም፡፡ እየተሰራ ያለውን ነገር መካድ ባይገባም እያልተሰራያለውን ነገር እና በስራው ስም እየጠፋ ያለውን ነገርም አብሮ መንቀስ እና ማጋላጥ ያስፈልጋል፡፡ እንደኔ፣ እንደኔ እውነተኛው‹‹ልማታዊ›› ይህንን አጋልጦ፣ ‹አውቆ በድፍረት ሳያውቅ በስህተት› በሁለቱም ሁኔታዎች የሚያጠፋውን መንግስታችንን ማረምየሚችል ሰው ነው፡፡ አሁን የEBC ጋዜጠኞች እያደረጋችሁ ያላችሁት ግን (ቀደም ብዬ በጠቀስኳቸው ሁኔታዎች ተገዳችሁ እንደሆነብጠረጥርም እንኳ) ‹‹ልማትን መደገፍ ማለት ገዢውን ፓርቲ መደገፍ ማለት ነው›› የማለት ያክል ነው፡፡ ልማታዊነት ሌላ በልማትሥም ለአምባገነኖች ይሁንታን ማምረት ሌላ፡፡
ከድኃሕዝብ መቀነት በተፈታ ወይም በሥሙ በተሰበሰበ ገንዘብ የሚተዳደረው እና ደመወዝ የሚከፍላችሁ EBC (ኢብኮ) እኔ ሞክሩትእያልኩ የምጨቀጭቃችሁን ዓይነት ጋዜጠኝነት እንድትሰሩ የማይፈቅድ መዋቅሮች እንዳሉት ሳልጠረጥር ቀርቼ  አይደለምይህንን ምክር የጻፍኩላችሁ፡፡ መዋቅሩንም ቢሆን መታገል፣ ችግሩን መነቅነቅ የሥራችሁ አካል ነው እያልኳችሁ ነው፡፡ በርግጥ፣እንዲህ አይነቱ እርምጃ የመረጣችሁትን safe መንገድ አደገኛ (risky) ያደርገዋል፡፡ ቢሆንም በመርሕ እና ሓቅእስከተመራችሁ ድረስ risk ውስጥ ደስ የሚል ነገር አለው (bitter sweet እንዲሉት ዓይነት) እያልኳችሁ ነው፡፡ሞክሩትና አትከስሩም፡፡
‹‹የእናንተ ገነት››፣ ‹‹የእኛ ገሀነም››
እናንተበልማቷ ወደር የላትም፣ ገነት ሆናለች እያላችሁ የምታወሩልንን ኢትዮጵያ ማን እንደምንላት ታውቃላችሁ? ‹‹እቲቪዮጵያ›› – የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ጸሐፊ ቃልኪዳን ይበልጣል ነው ይህንን ሥም ያወጣላት፡፡ እውነቴን ነው የምላችሁ፡፡ በልማቷ ወደርያልተገኘላት፤ ከተማዋ የመብራትና የውኃ፣ ገጠሯ የማዳበሪያ እጥረት ያልገጠማት፤ መልካም አስተዳደር የሰፈነበት፣ ዴሞክራሲእንደፀበል የምንራጭባት ዓይነቷን ኢትዮጵያ እንኳን ኖሬባት መንገድ ላይ አይቻት አላውቅም፡፡ ትዝብቴን ግልጽ ለማድረግእንዲረዳኝ የዘንድሮውን የምርጫ ድራማ እና የኢብኮን አዘጋገብ ላጣቅስ፡፡
ግንቦትወር ላይ በሚካሄደው እና ብዙዎቻችን (አሸናፊውን ከወዲሁ እናውቀዋለንና) ‹‹የተበላ ዕቁብ›› እያልን የምንጠራውን ምርጫ2007 አስቡት፡፡ መንግስታችንን አስቡት፡፡ ምርጫ ቦርድን አስቡት፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስቧቸው፡፡ የኢብኮ ዘገባንአስቡት፡፡ ኢብኮ የኢሕአዴግ ተቀናቃኝ የሆኑትን ፓርቲዎች ደካማ ጎን የሚያብጠለጥልበት፤ የኢሕአዴግ -ግንባር አባላት የሆኑፓርቲዎችን ልደት ወይም አንዳች ሰበብ እየፈለገ የሚያቆለጳጵስበት፤ ምርጫ ቦርድ ሕገ-መንግስታዊ ግዴታውን ንቆ ወገንተኛየሆነበት (በነገራችን ላይ ‹‹ወገንተኛ የሆነበት›› የሚለውን ‹‹ለማን›› እንደሆነ ሳልጠቅስ ገና ገብቷችኋል እና ማስረጃማጣቀስ አያስፈልገኝም፡፡) ብሎም በዜናውም፣ በ ‹‹ዘጋቢ ፊልሞች››ም ሰበብ ለገዢው ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የሚደረግበትዴሞክራሲያዊ ስርዓት – እውነት እንነጋገርና ምን ዓይነት ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ነው?  እውነት የኢትዮጵያ ችግርየመሰረት ድንጋዮች በማስቀመጥ የሚፈታ ነውን? እውነት ኢብኮ የሚያቀርባቸው ሳምንታዊ ፌስቲቫሎች የሕዝብ ገንዘብ በከንቱከማባከን በላይ ፋይዳ አላቸውን?
እናንተ‹‹አሸወይና ነው›› እያላችሁ በእልልታ የምታቀርቡልን ዜና እኛ ‹‹እዬዬ›› የምንልበትን ጉዳይ መሆኑ ‹‹እናንተ››ን እና‹‹እኛ››ን የሁለት አገር ሰው እያስመሰለን ነው፡፡ እናንተ እና እኛ ግን እናንተም እኛን እኛም እናንተን መሆን የነበረብንየአንድ አገር መዳፍ ሁለት ጣቶች ነን፡፡ አንዳችን ጠፍተን አንዳችን  መትረፍ የማንችል መንትዬዎች፡፡ ኢትዮጵያችንኢትቪዮጵያን ብትመስልልን አንጠላም፡፡ የምንጠላው በሐሰት የተሸከመችው ስም ከብዷት እንዳትሰበር ነው፡፡
ይህንን ለናንት፣ ለEBC ጋዜጠኞች የጻፍኩትን ግልጽ ደብዳቤ እያነበበ እንዳለመብሰል (naivity) የሚቆጥርብኝ ሰው ጥቂት እንደማይሆንእገምታለሁ፡፡ በናንተ ጉዳይ naive ለመባል የደፈርኩት የEBCን ኩሸት በፍቅር የሚዋሹለት ‹‹ጋዜጠኞች›› ያሉትን ያክልመውጫው እንደመግቢያው አልሰፋ ብሏችሁ የቆያችሁም አላችሁ ብዬ በመገመቴ ነው፡፡ መውጫው ቀላል ነው፡፡ EBCን ከላይ እስከታችየውሸት ቋት ያደረገውን አሰራር በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ መታገል፤ ከውስጡ፡፡ ዘላለም ለኢፍትሐዊነት ታዛዥ ሁኖ የውሸት ከመኖርአንድ ቀን የእውነት ጀግና ሁኖ መባረር – ቢያንስ አንድ ገጽ የሚወጣው የሕይወት ታሪክ ይወጣዋል፡፡
የዞን9 ማስታወሻ
ይህ ጽሁፍ በጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ተጽፎ በፍቱን መጽሄት ላይ የታተመ ሲሆን ለኢንተርኔት አንባብያን ይበቃ ዘንድ መልሰን አትመነዋል፡፡ 

የወያኔ ወታደሮች ስርሀቱን በመክዳት ላይ መሆናቸው ተሰማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ለ10ኛ ጊዜ ተመለሰ የወያኔ ሰላዮች በማህበራዊ መገናኛዎች አማራና ኦሮሞን ሊያጋጭ ይችላሉ የተባሉ ክብረነክ ጽሁፎችን እንዲያሰራጩ ታዘዙ። ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች ከማስታጠቅ ጀርባ እጇ አለበት ተባለ የአል-ሻባብ ታጣቂዎች በኬንያ ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ 147 ተማሪዎችን መግደላቸው ታወቀ በናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሸነፋ   አሰግድ ታመነFiled under: NEWS Tagged: Addis […]

ህወሃት መሪ ያጣ ድርጅት ነው። እኔ ለህወሃቶች የምመኝላቸው፣ እውነተኛ እራእይ ያለው መሪ እንዲያገኙ ነው። ለነገ ሳይስቡ ዛሬ ሆድን በኪሳራ ከሞምላት፣ እራስን ከማወደስ፣ ሌሎችን ከማኮሰስ፣ አፈናቅሎ ከመውረስ፣ አምታቶ ከመዝረፍ፣ በሃሰት ከመክሰስ፣ ህዝብን ፈርቶ ከመኖር፣ በደካማ ዜጎች ስቃይ ከመደሰት፣ በዘርና በጎጥ ከመከፋፈል፣ በባዶው ከመጎረር፣ የሃሰት ክብርና ዲግሪ ከጥቁር ገበያ በርካሹ ከመሰብሰብ፣ ጥራት የሌላቸው የሰው አሻንጉሊቶች ከመሰብሰብ የሚያድን […]

ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም (አዲስ አበባ)

ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ በአገኘነው አቅጣጫ እየሮጥን፣ እጃችንን እያርገበገብን ‹‹የሙጢኝ!›› እንላለን፤ የፈራነውን ሞት በየመንገዱ እናገኘዋለን፤ ሞትን ሸሽተን ሞት ያጋጥመናል፤ የሞቱ ልዩነት አይታየንም፤ በየመንገዱ የሚያጋጥመው ሞት የውርደት ሞት ነው፤ የብቸኛነት ሞት ነው፤ ዘመድ-ወዳጅ ለቀብር የማይገኝበት ሞት ነው፤ ሠለስት፣ አርባ፣ ሙታመት የማይወጣበት ሞት ነው፤ ባዕድ ምስጥ ያላሳደገውን አካል የሚበላበት ነው፤ የሞት ሞት ነው፡፡prof-mesfin-speaks-out-on-ethio.jpg

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ከአገር አስወጥቶ ባዶ መሬት ብቻ ይፈልግ ይመስል የወያኔ ሎሌዎች በማስፈራራት ሁሉም አገሩን እየተወላቸው እንዲሄድ ያቀዱ ይመስላል፤ ጥንት ኢሰመጉ በምሠራበት ጊዜ በየጊዜው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሰዎችን በማስፈራራት ሰላማቸውን ለመረበሽ ወደስደት ወይም ወደወንጀል ተግባር የሚመሩ የወያኔ አባለች ነበሩ፤ አሁን እንደገና ብቅ ማለት ጀምረዋል፤ ሕጋዊ ሥርዓት እየላላ ጉልበተኞች በግላቸው ለዘረፋና ለቅሚያ እየተሰማሩ ይመስላል፡፡

ስለራሴ ላውራ፤ ከእኔ የሚፈልጉት ምን እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም፤ የሚፈልጉት የምኖርበትን አፓርትመንት እንደሆነም አላውቅም፤ በእኔ ቤት ያለ ሀብት የሚባል ለወያኔ አገልጋዮች የሚጠቅም ሁለት የገብረ ክርስቶስ ስዕሎች ብቻ ናቸው፤ (በዚህ አጋጣሚ እነዚህን ስዕሎች ለመግዛት የሚፈልግ ያነጋግረኝ)፤ ከዚህ ሌላ ለወያኔ ዋጋ የሌላቸው መጻሕፍት ናቸው፤ ስለዚህም አሁን በእኔ ላይ የተሰነዘረው ጥቃት እኔን ወደስደት ለመግፋት የሚደረግ ሙከራ ይሆናል፤ በ1992 ግድም ተሞክሮ ነበር፤ አልሠራም፤ ዛሬ ይበልጥ አይሠራም፤ ለማናቸውም ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ ባልችልም በእኔ ላይ ዘመቻ መጀመሩን አንድ በቅርብ ከማውቀው ወያኔ በትክክል ተረድቻለሁ፤ ይህንን ዘመቻ በመምራት ላይ ያለውንም ሰው ማንነት ተነግሮኛል፡፡

ይህ አገር የአንድ ጉልበተኛ ቡድን ነው ብዬ አልቀበልም፤ የአባቶቼና የእናቶቼ፣ የኤቶቼና የቅድማያቶቼ አጥንትና ደም የገነባው አገር ነው፤ ማንም ለስደት አይዳርገኝም፤ ማንም አስፈራርቶ ኢትዮጵያዊነት መብቴን መግፈፍ አይችልም፤ አልፈቅድለትም፤ በግልጽ በማያጠራጥር ቋንቋ ኑሮዬም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም እዚሁ ነው፤ ከኢትዮጵያ አፈር የሚለየኝ የለም፡፡

እኔን ለማጥቃት ላሰፈሰፉት ወያኔዎችና ሎሌዎቻቸው አንድ እውነት ልንገራቸው፤– በፈለጉትና በተመቻቸው መንገድ በእኔ ላይ በጉልበታቸው ግፍ ቢፈጽሙ ነገ በነሱ ላይ የባሰ ግፍ እንደሚደርስባቸው ይወቁት፤ ሁልጊዜም ከሕግ የወጣ ጉልበተኛነት ጉልበተኛነትን ያነግሣል፤ በመግደል ድል ይገኛል ብለው የሚያምኑ ወያኔዎች ትንሽ ቆም ብለው ያስቡ፤ በመሞትም ድል ይገኛል፤ በመሞትም ማሸነፍ ይቻላል፡፡

በእኔ ላይ የዘመተው ወያኔ ወይም ሎሌ ማናቸውም ሥራ ውጤት እንዳለው ማወቅ አለበት፤ አንድ ነገር አድርጎ ምንም ዓይነት ውጤት አያስከትልም ብሎ ማሰብ ድንቁርና ነው፤ ይህ የሳይንስ ሕግ ነው፤ For every action there is a reaction ይላል!

ግብጽ 13 ተኛ ስትባል ኢትዮጵያ 46 ተኛ ላይ ተቀምጣለች የፈረንጆቹ 2015 የአለም ሀገራት የጦርና ወታደራዊ አቅም በግሎባል ፋየር ፓወር ተቋም አማካኝነት ማክሰኞ እለት ይፋ ተደርጓል. ተቋሙ በዘንድሮው ሪፖርቱ ከ 50 ባላነሱ የመመዘኛ መስፈርቶች የመዘናቸውን የአለም 106 ሀገራት የወታደራዊ ጡንቻ አቅም በደረጃ ማስቀመጡን አስታውቋል. የሀገራት የወታደር ቁጥር, ለጦር ሰራዊታቸው የሚመድቡት አጠቃላይ በጀት, የጦር መሳሪያዎቻቸው ብዛት, ጥራትና […]

አንድ የት ሂዱ ነው? ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ በአገኘነው አቅጣጫ እየሮጥን፣ እጃችንን እያርገበገብን ‹‹የሙጢኝ!›› እንላላን፤ የፈራነውን ሞት በየመንገዱ እናገኘዋለን፤ ሞትን ሸሽተን ሞትን ያጋጥመናል፤ የሞቱ ልዩነት አይታየንም፤ በየመንገዱ የሚያጋጥመው ሞት የውርደት ሞት ነው፤ የብቸኛነት ሞት ነው፤ […]

መጋቢት ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሰማያዊ ፓርቲ ሊ/መንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ በደህንነት ሰዎች እንዲሰረዝ ከተደረገ በሁዋላ፣ እስካሁን ድረስ ምክንያቱን የሚነግራቸው አካል መጥፋቱን ሊ/መንበሩ ለነገረ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ መስሪያ ቤት ‹‹ፓስፖርቱ እኛ ጋር አልደረሰም፡፡ ቆይተው ደውለው ይጠይቁ››  ብለው ስልክ እንደሰጧቸው የገለጹት ኢ/ር ይልቃል፣ ይህም ሆን ተብሎ …

መጋቢት ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከፍተኛውን ድርሻ የሸፈኑት የመንግስት ሰራተኞች መሆናቸውም ተገልጿል። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአባይ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ፀሀፊና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ሰሞኑን ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፣  በአራት አመቱ ውስጥ በክልሉ የተሰበሰበው ገንዘብ ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር አካባቢ መሆኑን ገልጸው፤ ከዚህ ውስጥ …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

በቅድሚያ ይሄን አስተማሪ ቀልድ ጀባ ልበላችሁ አንድ ግለሰብ ይሞትና ነፍሱ ዳኞች ፊት ቀረበ።እንደ አጋጣሚ ለወደፊት የሚኖርበትን ገነትን ወይም ሲኦልን ገብኝቶ የመምረጥ እድል ተሰጠው።በመርሐ-ግብሩ መሰረትም በመጀመሪያ ሲኦልን እንዲጎበኝ ይጋበዝና ገና ከበሩ ላይ በመልካም አለባበስ የተሸቆጠቆጠው ሳጥናኤል በሞቀ ሰላምታ ተቀብሎት ወደ ውስጥ ይዞት ይገባል።ገሃነም ውስጥ የሟች የድሮ ወዳጆች ሁሉ ተሰብስበው እየጠጡ፣ ከረንቦላ እየተጫወቱ፣ ዲኤስ ቲቪ እያዩ እና […]

The post ድምጽ ከመስጠት ደም መስጠት – ከአብርሃም ታዬ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ዋና ጽ/ቤቱ በፓሪስ ፈረንሳይ የሚገኘው በኢንዱስትሪ የበለጸጉ መንግሥታት የሚገኙበት የኤኮኖሚ ትብብርና ዕድገት ድርጅት (OECD) ከሰሞኑ ስዊድን በሚገኙ ስደተኞችላይ ያተኮረ መግለጫ አውጥቷል።

የመን ውስጥ ጠንካራ ሆኖ በተገኘው የሁቲ አማጽያን ድርጅት ላይ ፣ በስዑዲ ዐረቢያ መሪነት የአየር ኃይል ድብደባው እንደቀጠለ ነው። ጥቃቱ በማየሉም ሁቲ አምጽያንና ተባባሪዎቻቸው ከአድን የወደብ ከተማ ማዕከል አፈግፍገዋል።

ከትናንት ወዲያ ዕሮብ (እኢአ ሚያዚያ 1 ቀን) ፤ ምዕራባዊያን « April fools day » በማለት የሚጠሩት እና ሌሎችን ውሸት በመናገር፤ የሚያስደነግጡበት እና የሚያስጨንቁበት ዕለት ነበር። ይህ ቀን ለምን ይከበራል? የውሸት ለከቱስ የት ድረስ ነው?

በነመቶ አለቃ ፈንቲ ትእዛዝ ከምሽቱ ሶስት ሰአት ቁጥራቸዉ አስር የሚሆኑ ፖሊሶችና ቁጥራቸዉ ያልታወቀ ሚሊሻዎች የደ/ጎ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ፀሀፊና የፋርጣ ሁለት የተወካዮች ም/ቤት እጩ ተወዳዳሪ ሰለሞን ታደሰ ላይ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ። ሰለሞን ታደሰ ሰማያዊ ፓርቲ ካፈራቸዉ ምርጥ ወጣቶች አንዱ ሲሆን ለወያኔ የእግር እሳት በመሆን በአደባባይና በህዝባዊ ስብሰባዎች የገዥዉን አፈና ያለ ምንም መሸማቀቅ ያጋለጠና በወጣቱ ዘንድ […]

The post አሳዛኝ ዜና.. … በደ/ታቦር ከተማ አሁንም አፈናዉ እንደቀጠለ ነዉ። appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ፖሊስ በንፁሃን ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በአባያ ሀይቅ ዙሪያ በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ነዋሪዎች መሬት ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት እንደተሰጠባቸው መነገሩን ተከትሎ የአካባቢው ሽማግሌዎች ከሶስት ጊዜ በላይ ለክልሉ አስተዳደር ማመልከቻ ቢያስገቡም መልስ ሊያገኙ እንዳልቻሉ ገልጸዋል፡፡ የክልሉ አስተዳደር ምንም አይነት መልስ ባይሰጥም የዞኑ አስተዳደር […]

The post በጋሞ ጎፋ ፖሊስ ‹‹መሬቱ ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት ተሰጥቷል፡፡›› በሚል በህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ ወሰደ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ፖሊስ በንፁሃን ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በአባያ ሀይቅ ዙሪያ በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ነዋሪዎች መሬት ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት እንደተሰጠባቸው መነገሩን ተከትሎ የአካባቢው ሽማግሌዎች ከሶስት ጊዜ በላይ ለክልሉ አስተዳደር ማመልከቻ ቢያስገቡም መልስ ሊያገኙ እንዳልቻሉ ገልጸዋል፡፡ የክልሉ አስተዳደር ምንም አይነት መልስ ባይሰጥም የዞኑ አስተዳደር ‹‹መሬቱ ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት ተሰጥቷል፡፡›› የሚል ውሳኔ በማስተላለፉ ነዋሪዎቹ ይህን የዞኑን አስተዳደር ውሳኔ እየተቃወሙ ይገኛሉ፡፡ ይህን የህዝቡን ተቃውሞ ተከትሎም ፖሊስ በአባያ ነዋሪዎች ሰፈር እየመጣ እያስፈራራ እንደሚመለስ ነዋሪዎቹ ገልጸዋል፡፡

የካቲት 30/ 2007 እንደተለመደው ፖሊስ ነዋሪዎቹን ለማስፈራራት ወደ ሰፈር በሄደበት ወቅት ነዋሪዎቹ ፖሊሶቹን ‹‹ከሰፈራችን ውጡልን!›› እንዳሏቸው ተገልጾአል፡፡ ይሁንና ፖሊስ ከሰፈራቸው እንዲወጡለት የጠየቁትን አዛውንቶችን ጨምሮ ነዋሪዎች ላይ ድብደባ መፈጸሙ ተገልጾአል፡፡ ፖሊስ አዛውንቶቹ ላይ ድብደባ መፈጸሙን የተቃወሙ ወጣቶች ላይ ጥይት በመተኮስ ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ ወስዷል፡፡ በወቅቱም አንድ ሰው ሲሞት ከ8 ሰዎች በላይ ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ተገልጾአል፡፡

እስካሁን ድረስ በንጹሃኑ ላይ የጭካኔ እርምጃ የወሰዱት ፖሊሶች ምንም አይነት ህጋዊ እርምጃ እንዳልተወሰደባቸውና በስራ ገበታቸው ላይ እንደሚገኙም የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡

Image

ጊዜው 1997 ነው። አብዛኛዎቻችን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች፥ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም ተመርቀን ስራ አጥተን ሰፈር ውስጥ የምንውል ስራ አጦችና ( በኢህአዲግ አባባል አደገኛ ቦዘኔዎች) ወጣትነት ጉልበታችንን በስራ ለመፈተን እየተንቀሳቀስን የነበርን ወጣቶች ትኩስ ኋይሎች ነበርን።

በወቅቱ በተነሳው የለውጥ እንቅስቃሴ አንዳችንን ከአንዳችን ሳይለይ በጊዜው የነበርነውን ሁሉ ማርኮን አጥብቀን በመከታተል በሂደቱ በተለያየ መልኩ ተሳታፊ ሆነን አገኘነው። በከፍተኛ ሁኔታ በለውጡ ማዕበል ውስጥ ሁላችንም እየተናጥን ነበር።

ለውጥ!የዚህ ትውልድ አባላት የሆንን በወቅቱ ምንም አይነት ይሁን እንጂ ለውጥ እንፈልግ ነበር። ለውጡም በምንም መልኩ ይምጣ አጠቃላይ መንግስታዊ ለውጥ ተካሂዶ ከማየት ባሻገር በአገር
ግንባታ ውስጥ መሰረታዊ የነበሩትን ጥያቄዎች የሚመልስ ለመሆኑ እርግጠኞች ለመሆን በብዙም አልተጨነቅንም። የተካሄደው የፖለቲካው እንቅስቃሴ ለውጡ ለውጡ እንዲዳፈን የተደረገበት መንገድ ትውልዱን በደንብ አገሩን እንዲያስባት አድርጎታል። ለዚህም በአዲስ ነገር ጋዜጣ በመስፍን ነጋሽ በኩል ወደ አደባባይ የወጣው የትውልዱ የመጀመሪያ ጥያቄ የነበረው ይህቺ አገር የማን ናት የሚለው ነበር። ይሄንንም ጥያቄውን ሲያውጠነጥን አገሩ የጥቂቶች ሆና ነው ያገኛት ስለዚህም ትውልዱ የኔ የሚላት አገር እንድትኖረው ሻተ።

ምን አይነት ሀገር? የ1997 ምርጫ ትውልዱን ብዙ አስተምሮታል። በህዝብ ዘንድ የነበረው የስርዓት ለውጥ ፍላጎት እንዲዳፈን የሆነው እንደሀገር ምን ስላልነበረን ነው? የሚለውን ጥያቄ አንስቶ በእጅጉ እንዲያብሰለስለው ሆኖዋል። ተብሰልስሎ ብቻ አልቀረም አልቀረም ለጠየቃቸው ጥያቄዎች ራሱ በመብሰልሰሉ ውስጥ መልሱን አግኝቶት ነበር። ይኸውም የነፃ ተቋማት ያለመኖር ችግር
የለውጡን ፍላጎት እንዳዳፈነው ተረድቶታል።

ስለሆነም ነፃ የፍትህ ተቋማት፥ ነፃ ሚድያ፥ ነፃ የሲቪክ ተቋማት፥ ነፃ የመከላከያ ኋይል፥ ነፃ የፖሊስ ሰራዊት እንዲሁም የደህንነት ኋይል የተገነባች ሁሉም ጥያቄዎች በጠረጴዛ ዙሪያ የሚፈቱባት
ሀገርን ሽቶዋል። ለመሻቱ ተግባራዊነት ደግሞ በዚህ ወታደራዊ ነፍጥ አንጋቢ አንባገነን ሁሉን ጨፍልቆ መውሰድ በሚፈልግ ስርዓት ውስጥ ሊተገበር እንደማይችል አረጋግጦዋል። የትውልዱ
ጥያቄ ሊመለስ የሚችለው አጠቃላይ የስርዓት ለውጥ ማምጣት ሲቻል ብቻ እንደሆነ ተረድቶዋል። ለውጡ እንዴት ይምጣ? ትውልዱ ባለፉት 10 አመታት በተለያዩ ወቅቶች እርስ በእርስ
በነበረው ግኑኝነት ለውጥ፥ ለውጥ ብሎ ደጋግሞ አንስቶዋል። ይህ ትውልድ አሁን ወጣትነቱ ወደ ማብቂያው እየሄደ ቤተሰብም አፍርቶ ወደ ጉልምስናው መጀመሪያ እየገባ ነው።

በወጣትነቱ የጠየቃቸው ጥያቄዎች ሳይመለሱ የወጣትነት ዘመኑ መጨለም ሊጀምር እየዳመነ ነው። ትውልዱ የጥያቄዎቹ እንዲሁም የታሪኩ ባለዕዳ ነው። ያነሳቸውን ጥያቄዎችና የታሪክ ኋላፊነቱን የሚወጣበት ጊዜው አሁን ነው። ወጣትነቱ ከመጨለሙ በፊት ባለታሪክ የሚሆንበት ለነገው ትውልድ ለሱ ልጆች የታሪኩን የተፃፈ ገፅ የሚያነብበት የዕርጅናው ወራት ሲመጣ ለልጆቹ የሚተርከው የተፃፈ ገፅ እንዲኖረው አሁን ወደ አደባባዮቹ የመትመሚያው የመጨረሻው ጊዜ ላይ ነው።

ይህ እንዴት ይሆናል? ለውጡን በምን መልኩ ማካሄድ ይቻላል? ብሎ የደረሰበት መደምደሚያ ህዝባዊ እምቢተኝነትን በሀገሩ ላይ በመተግበር ወደ አደባባዮቹ መትመም ያንተ የጦርነት አውድማ
አሲንባ ወይም ደደቢት አይደለም በሀገርህ ላይ ያሉት አደባባዮችህ ናቸው። ሀገር እንዳይኖርህ ሀገር አልባ ያደረገህን ስርዕት ከስሩ መንግሎ ማፍረስ ነው። ይህ ሲሆን ያኔ ባለታሪክ ይሆናል ጥያቄዎቹም ይመለሳሉ። ያኔ ታድያ የታሪኩ ባዶ ገፅ እየተገለጠ በሚነበብ፥ በሚተረክ የተፃፈ ገፅ ይሞላል።በጉልምስናህም ዘመን ኩራት፥ ክብር የሰው ልጆች ፍላጎት የሆነው ይኖርሃል፥ በማሻውም እድሜህ ለልጆችህ
የታሪክህን ገፅ እየገለጥክ ያኔ እነሱ በማንነታቸው ኮርተው የኔ ብለው የሚኖሩባትን ሀገር ዲሞክራሲያዊት፥ ፍትሃዊት፥ የነፃ ህዝቦች መኖሪያን፥ የሀገር ባለቤትነትን ማረጋገጥ የቻልክ አባት መሆንህን ትተርክላቸዋለህ።

አርአያዎች ከየትም አትፈልግ የትውልድህ አባላት የሆኑት ያንተን የነፃነት ውልድ እያማጡ ያሉ አሉልህ። ተመልከት እነ አንዷለም አራጌን፥ ተመልከት እነ ሃብታሙን አያሌውን፥ ተመልከት እነርዕዮትን፥ ተመልከት ተመስገንን ያንተን ምጥ ሲያምጥ፥ ተመልከት እነ ማህሌትን፥ እነ ኤዶምን፥ እነበፍቄን፥እነ ናቲን፥ እነ ዘላለምን እን አቤልን. ……….ለአንተ ትውልድ ጥያቄዎች ዋጋ እየከፈሉ ነው። ምን ቤት አለህና ቤትህ ትገባለህ ያንተ ቤት አደባባዮችህ ናቸው። ለባርነት ማዶ አትመልከት ለነፃነትህ ወደ ራስህ ቤት ተመልከት።

እንደመደምደሚያ ይህ ትውልድ ብዙ ተብሎዋል በጫት የናወዘ፥ ከራሱ ባሻገር አገራዊ ራዕይ የሌለው ወኔ አልባ፥ አደገኛ ቦዘኔና ብዙ አልባሌነቱን የሚነግሩት ማንነት ተደርቦለታል። እሱ ግን እንደዚህ እንዳልሆነ የሚያስመሰክርበት አሁን ታሪክ 2007ን ሰጥቶታል። አብዮቱንት ተሸክመው የሚዞሩት እንኳን አልፈሩም ትውልዱስ ስለምን ይፈራል? እሱ ከትላንት አባቶቹ በምን ያንሳል? እንደ ቱኒዝያ፥
ግብፅ፥ ቡርኪና ፋሶ አቻዎቹ የለውጡ ባለቤት እንደሆነ ያረጋግጣል የሚል እምነት አለኝ አደባባዮቹም የሀገሩን ልጆች ወጣቶቹን ናፍቀዋል።

ወራዙት ይአቅቡከ (ያፈቅሩከ)

Image

ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች … እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ ! =========================== >  ” ኤደን በሁቲዎች እጅ አልወደቀችም! ” የሳውዲ መራሹ ዘመቻ ቃል አቀባይ >  ” በየመን ሰንአ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተደብድቧል፣ 2000 ተመዝግበው 30 ጅቡቲ ገብተዋል ” ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም >  በስደተኞች መጠለያ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመግባት ፍላጎት አላሳዩም፣ የድረሱልኝ ጥሪ […]

The post የመረጃ ግብአት … -ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ ነበር። ይሁን እንጂ ከድጋፍ በላይ ተቃውሞ በመውለድ ያሁሉ ጥረቱ መና ሁኖ መቅረቱ ህወሓት ተረድተዋል። ድሮም በወከባ የሚገኝ ህዝባዊ ድጋፍ እንደሌለ የሚታወቅ ነው። ህወሓት ጥረቱ ከንቱ ሲቀር የዘየደው መላ በትግራይና የሚያዋስኑት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ኤርትራ የጦርነት ድባብ በመፍጠር የምርጫው ኣቅጣጫ […]

The post የጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ..! (አምዶም ገብረስላሴ – ከትግራይ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

• ‹‹ይህ ሁሉ ከአቅመ ቢስነታቸው የመነጨ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አለመቻሉንና ይህም ሆን ተብሎ ጉዟቸውን ለማጓተትና እንቅስቃሴያቸው ለመግታት የተደረገ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ምንም አይነት ምክንያትና መፍትሄ ሳይሰጥ ለዛሬም ሌላ ቀጠሮ ተሰቷቸው […]

The post ኢሜግሬሽን በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዞ ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አልቻለም appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.