ዎልማርት የሸማቾች መፍትሔ ወይስ የነጋዴዎች ስጋት?
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዓለማችን ግዙፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራ ሊጀምር እንደሆነ እየተሰማ ነው፡፡ ዓመታዊ የሽያጭ ገቢው 4.5 ቢሊዮን ዶላር እ
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዓለማችን ግዙፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራ ሊጀምር እንደሆነ እየተሰማ ነው፡፡ ዓመታዊ የሽያጭ ገቢው 4.5 ቢሊዮን ዶላር እ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከእንደራሴዎች ለቀረበላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸው…
– የኮንትሮባንድ ንግድ መድራቱ በምክንያትነት ቀርቧልከትንሳዔ በዓል ጀምሮ ባልታሰበ ሁኔታ የሥጋ ዋጋ በመናሩ የተነሳ መግዛት እንዳቃታቸውና እንዳስደነገ
ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚ…
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ፈቃድ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በ2003 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ፈቃድ ከተሰጣቸው ፕሮጀክቶች ጋር ሲነፃፀሩ፣ በ
እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃ…
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የተለቀቀው የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ጥቁር ሰው›› አልበም በ300 ሺሕ ሲዲና በ120 ሺሕ ካሴት ሽያጭ፣ በአጠቃላይ ከሳምንት ባነ
– ርብ ግድብ ውኃ አያጠራቅምምየግልገል ጊቤ ቁጥር አንድ የኃይል ማመንጫ ግድብ በደለል የመሞላት ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው፣ በአገሪቱ ላይ የሚ
– ስድስት ብቻ ቀርተዋልበዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መጨረሻ ከባዮፊውል 1.6 ቢሊዮን ሊትር ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቢታቀድም፣ በመስኩ ተሰማርተው …
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብቷል ፣አንዳንድ ጊዜ በመንገድ ላይ ሆኘ ሳለሁ ከቤቴ ተነስቼ ወደ ቢሮዬ መሄዴን ? ፣ ወይ ደግሞ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቤቴ መመለሴን እስከማላውቅበት ድረስ ይምታታብኛል መድሃኒቱ ምንድነው ብሎ ይጠይቃል ዝንጉው- ህመምተኛ ሳይካትሪስቱን ፡፡ ሳይካትሪስቱ – በእንደዚህ ባለ ሁኔታ […]
የደቡብ ሱዳን ጦር ከአንድ ሣምንት በላይ በፊት ከያዘው የሱዳን ዋነኛ የሄጅሊጅ የነዳጅ ዘይት ምድር ወይም ደቡብ ሱዳናውያኑ እንደሚጠሩት ከፓንቱ ወታደሮቹ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Tweet አክሎግ ፡ ቢራራ (ዶር) የህወሃትን ፡ አስከፊ ፡ አገዛዝ፡ ስናማርር፡ ሃያ፡ አንድ፡ አመታት፡ ቆይተናል። ይህ፡ የጠባብ፡ ዘረኛ፡ቡድን፡ ክተጠነሰሰበት፡ ወቅት፡ ጀምሮ፡ ሆነ፡ ብሎ፡ የሚያደርገውን፣ ሰላማዊ፡ ሕዝብ፡ ማሰቃየት፤ ሰብነት፡መግፈፍ፤ ማሳደድ፤ መግደል፤ከአገር፡ ማስወጣት፤ ማን፡ ገዥ፤ ማን፡ ተገዥ፡ እንደሆነ፡ ማሳመን፡ ሞክሩል። ማንን፡ ማጥቃት እንዳለበትም፡ ደንግጓል። ብዙ፡ በማስረጃ፡ የተደግፉ፡ ጽሁፎች፡ እንዳሳዩት፤ በተለይ፡ ኢላማ፡ አድርጎ፡ የተነሳው፡ የአማራው፡ ህብረተሰብ፡ ሰብነትና፡ ክብር፡ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ የሄግሊጅን ጉዳይ እንድትሸመግል ሱዳን መጠየቅዋ ተገለጸ
click here for pdfከጥቂት ዓመታት በፊት ኢየሩሳሌምን ለመጀመርያ ጊዜ ለማየት መጥቼ ነበር፡፡ ስመለስ አውሮፕላኑን የሞሉት ቤተ እሥራላውያን ነበሩ፡፡ በመካከሉ
የዓለም ደቻሳልጆች፣ ባለቤት (መሃል) እና ወንድም (በስተቀኝ)“አለቀለት ሲባልፍቅር ተሙዋጠጠ የፌስቡክ ዝምድና ነገርንለወጠ::” ~ Bizu Hiwot “ፌስን ቡክአድ
Tweet King Tekelehaimanot “የእናቷን ውበት ወርሳለች” ይሏታል። ርግጥ ነው፣ ወይዘሮ ላቀች ይህ ቀረሽ የማይባሉ ደርባባ ወይዘሮ ነበሩ። የቀድሞ የወጣትነት ወዘናቸው ወደ ልጃቸው ተሻግሮ ማየት ችለዋል። በዚህም ተባለ በዚያ ልጅቱ የንጉስ ተክለሃይማኖት ሴት ልጅ ናት። ስምን መልአክ ያወጣዋልና ስሟ ንግስት ይባላል። ስለዚህ ቆንጆ ናት። ከቁንጅናዋ በላይ ግን ሊጠቀስላት የሚችል ቁምነገር ነበራት። ከደብረ ኤልያስ ገዳም በመጡ ሊቃውንት […]
ይህ ፅሑፍ “አርብ አርብ ይሸበራል ኢየሩሳሌም” በተባለበት በዕለተ ጁምአ ለምትታተመው ፍትህ ጋዜጣ የተሰናዳ ነው። ከጋዜጣዋ ርቃችሁ ለምትገኙ ወዳጆች ደግም እነሆ በዚህ መልኩ… የፍቅር ደብዳቤውን ያሰናዳው ታታሪ ካድሬ ከዚህ በፊት ቁጥር አንዱን በአውራምባ መፅሔት፣ እንዲሁም ቁጥር ሁለቱን ደግሞ በአውራምባ ጋዜጣ ላይ ታትመውለታል። የዛሬውም የነዛ ተከታይ መሆኑ ነው። እሱም ይበርታ ይበርታ እና ይፃፍ ፤ እርስዎም ይበርቱና ያንብቡለት! ይድረስ …![]()
ማንኛውም የኪነጥበብ ስራ ለህዝብ ሲቀርብ ከባለሙያም ሂስ ፣ ከታዳሚ ደግሞ አስተያየት መሰጠቱ የሚጠበቅ ነው። ሆኖም ግን የግለሰቦች አስተያየት ፣ ከአስተያየትነት አልፎ ሄዶ ፣ ተጠባቢውን በመናቅ የጥበብ ስራውን አፍርሶ እንዲሰራ ለመጠቆም መሞከር ፣ እጅግ ከጥበብ አለም ከራቀ ሰው ብቻ የሚደረግ ድፈረት ይመሰለኛል። “የቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” እና ጥቂት የተዛቡ የታሪክ እውነቶች” በሚል አርዕስት ስር የቀረበውን መጣጥፍ […]
መምህራን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ላይ አስተያየት ሰጡ
የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ገዥውን የደቡብ ሱዳን ፓርቲ “ተባዮች” እያሉ መንግሥቱን በኃይል እንደሚጥሉ ትናንት ዝተዋል፡፡
የጠፈር መንኩራኩሯ ዲስከቨሪ ለ39 ጊዜ ወደጠፈር ያደረገችውን የ27 ዓመታት የምልልስ ገድል አጠናቅቃ የሃገሯን ሰማይ ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብታለች፡፡
በኮርያ ዘመቻ ከዓለም አቀፉ የጥምረት ኃይል ጎን ለተሰለፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ክብር የተሰናዳ ሥነ ሥርዓት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ።ለኢት…
ከለጋሽ ሀገሮች የሚገኘውን የርዳታ እህል ለተረጂዎች በአግባቡ እንዲደርስ መንግሥት ጠንካራ ቁጥጥር እንዲያደርግ ተጠየቀ። ይህ ጥያቄ ሊቀርብ የቻለው ሰሞ
አሥራ ሶስት የሶማልያና የየመን ተወላጅ የሆኑ አሜሪካውያን ጫትን በህገወጥ መንገድ ወደ ዩኤስ አሜሪካ አስገብተዋል በሚል በሀገሪቱ ፌዴራዊ ፍርድ ቤት ክስ
በካናዳ ቫንኩቨር ከተማ የሚገኘው መለከት ራዲዮ ከቤንቺ ማጂ ዞን በግፍ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ወደ አዲስ አበባ ስለተሰደዱት አማሮች ልዩ ጥንክር አቅ
ዳኛቸው ቢያድግልኝ
አበሻ አንገቱን በሀዘን በሚደፋበት ወቅት ብቅ የሚሉ ፈርጦች አሉ፣ እንባችንን አብሰን ሀዘናችንን ተወት አድርገን ቀና እንድል የሚያደር…
ፍቅር ይበልጣል
ከአንድ ደደብ ለአንድ ደደብ የተጻፈ አጸፋ
የቴዲ አፍሮን ልበም ለመግዛት ያየሁትን አበሳ አውቃለሁ። አልበሙን ለመግዛት የቋመጥኩትም ቴዲ
የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ተመስገን ደሳለኝ “በአንዷለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ እና ናትናኤል መኮንን ላይ ያቀረብከው ፅሁፍ በፍርድ ሂደቱ ጣልቃ መግባት ነው” ሲል አቃቤ ህግ በከሰሰው መሰረት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ። ልደታ በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ምድብ ችሎት ዛሬ ጠዋት የተከሰሰበትን እንዲያስረዳ ቀርቦ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን በችሎቱ በተገኘበት ወቅት ከተጠበቀው በላይ ሰው በመምጣቱ ችሎቱ …![]()
“ምድረ ነውጠኛ … አመፅ ተቀሰቀሰ ብሎ ቋምጦ ነበር …” — መለስ ዜናዊ“አልቃይዳ ማለት እኛ የማናውቀው ድርጅት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስሩ ከጠሯቸው አካባቢዎች በአንዱ የማኅበረሰብ መሪ“የፈጠራ ወሬ ማውራቱን ከቀ
ያው እንደሚታወቀው ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ፍቅር ከወደቅሁኝ ቆይቻለሁ። ስለዚህ ነጋ ጠባ ኢቲቪን ብጠቅስብዎ አየሰልቹ። ዛሬም “ቸር ያሳደርከኝ ቸር አውለኝ፣ ከተናግሮ አናጋሪ አገናኘኝ” ብዬ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ መጀመሪያ ያገኘሁትት የኢቲቪ ዜና አንባቢን ነበር። ባትሰማኝም “ደህና አደርሽ እግዚአብሄር ይመስገን” ብዬ ተቀበልኳት። እርሷም ዜናዋን ቀጠለች። “የፍትህ ሳምንት በኢትዮጵያ ሊከበር መሆኑ ተገለጠ…” አለችኝ። እውነትሽን ነው? ፍትህ …ፍትህ… ፍትህ የቱ…? ብላት …![]()
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ አልቃይዳ ሕዋስ እና ስለ ደቡብ ተፈናቃዮች ጉዳይ ተናገሩ፡፡
ዘነበ በቀለ
ምንም እንኳ የባህል ሙዚቃ በዋናነት መለኪያው ሀገራዊ የግንዛቤ ስልት ቢሆንም አንድን ሙዚቃ ለመገምገም በርካታ መለኪያዎችን ማስቀመጥ የሚያስ…
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የዓለማችን፣ የኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ታላቅ ባለውለታ ናቸው…!!…
አበራ ሣህሌ
እንደመግቢያ
ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል…
በኢየሩሳሌም የጥንቷ ከተማ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ጎልጎታ የተጓዘበት መንገድ አለ፡፡ ፍኖተ መስቀል ይባላል፡፡ ይህ መንገድ ኢየሱስ ክ…
Tweet (ከተስፋዬ ገ/አብ) የኮሎኔል መንግስቱን መፅሃፍ ሳነብ ከገረሙኝ ነገሮች አንዱ የኮሎኔል ጎሹ ወልዴን ስም አለመጥቀሱ ነበር። ቢያንስ፣ “የታጠቅ ጦር ሰፈር አመሰራረት” በሚለው ምእራፍ ስር እንኳ ስሙን ሊያነሳው በተገባ። በቂ ምክንያት ማቅረብ ባልችልም ስለ ኮሎኔል ጎሹ በጎ ስሜት አለኝ። ምናልባት የመንግስቱን ስርአት ተቃውሞ ስለኮበለለ እንደ ውለታ ቆጥሬለት ሊሆን ይችላል። ጊዜው አይረሳኝም። ጎሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ለቆ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ዛሬ ማብራሪያ ሰጥተው ነበር። ብቸኛው የተቀናቃኝ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ ጥያቄዎችን አንስተውላቸው ነበር። ከጥያቄዎቹ መካከልም ስለ ፖለቲካ ምህዳሩ፤ ፓርቲያቸው በይፋ ስብሰባ ባደረገበት ወቅት ኢቲቪ የቀረፀውን ዋቢ በማድረግ “በህቡዕ በማሴር” ተብለው አባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን ተከሰውበት እስር ቤት ይገኛሉ፣ ስብሰባ ለማድረግ አዳራሽ አከራዮች …![]()
Tweet ከአቤ ቶኪቻው ቆይ ቆይ አይደናገጡ! መጀመሪያ የቱ ግድብ? ብለው ይጠይቁ እንጂ፤ “ወይኔ ቦንዴ? ወይኔ ደሞዜ” ብለው ሀዘን አይግባዎ! መንግስታችን አባይን ለመገደብ ከማሰቡም በፊት በትጋት ሲገድብ የነበረው ድረ ገፆችን፣ ቴሌቪዥን እና ራዲዮ ጣቢያዎችን እንደነበረ የታወቀ ነው። እንደውም አንዳንድ አሽሟጠጮች እንደሚሉት ከሆነ መንግስት ያለ ምንም ዕቅድ አባይን ልገድብ ብሎ የተነሳው፤ ድረ ገፅ እና ራዲዮ ጣቢያ በመገደብ […]
ዓለም አቀፉ የፔን – አሜሪካ ተቋም በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ አድርጎ መርጧል።
click here for pdfኢየሩሳሌም ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒሊክ እኤአ በ1928 ዓም ባሠሩት ሕንፃ ውስጥ ሆኜ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የሚያስተላልፈውን የዓመት በዓል መር…