ጋሽ ማሞን ሳውቃቸው
አበራ ሣህሌ
እንደመግቢያ
ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል ይሆናል። በርግጥ ፅሑፉ ወረቀት ላይ ከሰፈረ ቆይቷል። ለሁለት ሳምንታዊ ጋዜጦችም ልኬው ነበር።