ለሃያላን ሀቁን መንገር
የኢትዮጵያ የዳቦ ቅርጫትነት መሰረት
የኢትዮጵያ የዳቦ ቅርጫትነት መሰረት
click here for pdfበፍቅር ለይኩን፡፡ [[email protected]]«በጣም ከሚያስገርመውና ከሚያሳዝነው ነገር ሁሉ በመቅደላ በንጉሡ በአፄ ቴዎድሮስ ታስረው ከነበሩት እንግ…
ጋዜጠኛ እና መምህርት ርዮት አለሙ “አሸብረሽናል” ተብላ አስራ አራት አመት እስር እና ሰላሳ አምስት ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባት (መቼም የዛሬ ፈራጅ ከየት ይመጣል ብሎ አያስብም…) ብቻ በአሁኑ ሰዓት በቃሊት እስር ቤት ትገኛለች። ርዕዮት ከፍርዱ በፊት “ኤልያስ ክፍሌ አሸባሪ ነው” ስትይ መስክሪ እና ትፈቻለሽ ተብላ፤ በማስፈራራትም በማባበልም ብትጠየቅ አሻፈረኝ “እኔ የማውቀው ኤልያስ ጋዜጠኛ እንደሆነ ነው። …![]()
የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የተከሰሱ ሰዎችን ቃል በጋዜጣህ ላይ አትመሃል ይህም በፍርድ ሂደቱ ጣልቃ መግባት ነው ተብሎ ተከሶ እንደነበር ይታወቃል። (ካልታወቀም አሁን ይታወቅ… ልል ነበር በዜና ላይ አይቀለድም ለካ…) ተሜ የተከሰሰበት ጣልቃ መግባት ክስ የአንዷለም አራጌን፣ የእስክንድር ነጋ፣ የናትናኤልን እና የአበበ ቀስቶን ፅሁፍ በጋዜጣህ ላይ በማተምህ የሚል ሲሆን፤ …![]()
click here for pdf አንድ ጊዜ አንድ የሮም የጦር መሪ ወደ አንድ የአይሁድ ከተማ ይገባል፡፡ የከተማዋን ሕዝብም ወደ አንድ የማጎርያ ሥፍራ ይሰበስባቸዋል፡፡ የ
ተቃዋሚ ሐይላት ዛሬ እንዳስታወቁት ደግሞ ስምምነቱ ገቢር ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የመንግሥት ጦር በከፈተዉ ተኩስ አንድ መቶ ሰዎች ተገድለዋል።መንግሥት በበኩ…
ዘሄግ ኔዘርላንድስ የተሰየመው የሴራልዮን ልዩ ፍርድ ቤት በቀድሞው የላይቤሪያ መሬ ቻርልስ ቴይለር ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን አሳልፏል ። ፍርድ ቤቱ ቴይ
የቀድሞ የዩክሬይን ጠቅላይ ሚንስትር ዩሊያ ቲሞሼንኮ እአአ በ 2004 ዓም በዩክሬይን የተካሄደው ብርቱካናማ ዓብዮት በመባል የሚታወቀው የሕዝብ ዓመፅ ታዋቂ መ
በጀርመን መዲና በርሊን የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጡ ። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚወስዳቸውን እርም
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በወባ የሚሞተዉ ሰዉ ቁጥር ባለፉት ተከታታይ ዓመታት እየቀነሰ መምጣቱትን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።ድርጅቱ ዛሬ ታስቦ የዋለዉን የዓለም የፀረ-ወባ ቀ
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለ
አዲስ አበባ ላይ የተጠራው 13ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ ከመቶ በላይ ሃገሮች የተወከሉ ባለሙያዎችን ማሰባሰሰቡ ተነግሯል፡፡
በኢትዮጵያ ወባን ለመከላከል የተያዘው ጥረት ፍሬ ማስገኘቱን፣ በኤርትራ ደግሞ ወባ ከእንግዲህ የሃገሪቱ ሥጋት አለመሆኑን ሃገሮቹ አስታውቀዋል፡፡
ሳውዲ ዐረቢያ 45,000 ኢትዮጵያውያንን በኮንትራት ሠራተኝነት ወደ ሀገርዋ ለመቀበል ከኢትዮጵያ ጋ ባለፈው ወር አንድ ስምምነት መፈራረምዋ ይታወሳል።
ከምንኖርባት ፕላኔትም አልፈው በሌሎች፣ እንዲሁም በጨረቃዎችና ስባሪ ከዋክብት ወደፊት ማዕድን ለማውጣት የቋመጡ መንግሥታት መኖራቸው እሙን ነው። በተለ
በዓለም ላይ ታላቁ የሆነው የኢንዱስትሪ ትዕይንት፤ የሃኖቨር የኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን ባለፈው ዕሑድ ተከፍቶ እየተካሄደ ነው።
ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬ እትሟ “አዲስ ራዕይ” የተሰኘውን የኢህአዴግ “ቅዱስ” መፅሀፍ ጠቅሳ እንደዘገበችው ከሆነ፤ ገዢው ፓርቲ ምንም እንኳ ላለፉት ሃያ አመታት ሲገዛ እና ሲሸጠን የቆየ ቢሆንም የተሳካለት ግን ግማሹን ያኸል ብቻ መሆኑን እንዳመነ አውስታለች። ይህንን የሰሙ ሽሙጠኞችም ኢህአዴግ አስሩን አመቱ በኪሳራ ሲገዛን፤ እንዲሁም ሌላውን አስር አመት በትርፍ ሲሸጠን ከርሟል ማለት ነው ሲሉ በሪፖርቱ ተሳልቀዋል። የምር ግን …![]()
ከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ!!
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ
ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ
በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብ
(click here for pdf) ትናንት ማክሰኞ ማታ በእግር ኳስ ታሪክ አስገራሚ ከሚባሉት ጨዋታዎች አንዱን ተመለከትን፡፡ ስለ እግር ኳስ ልቡን ሞልቶ ማንም ቀድሞ መናገር…
(ኤፍሬም እሸቴ – በግል)
ማክሰኞ ሚያዚያ 9/2004 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለምክር ቤቱ ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ እንደተለመደው የምክር ቤቱ ክቡራን አባላ
ኤፍሬም እሸቴ – ኢትዮጵያዊ
በኢትዮጵያውያን ዘንድ በታላቅ ሁኔታ ከሚከበሩት በዓላት መካከል ትንሣኤ ወይም ፋሲካ አንዱና ዋነኛው ነው። ሃይማኖታዊ ትርጓሜ
አዲስ አበባ ከተማችን እያደገች ናት፡፡ በዓለማችን በፍጥነት እያደጉ ካሉ ከተሞችም አንዷ ሆናለች፡፡
• የአክሰስን ማኔጅመንት የዱባዩ ኩባንያ ይረከባልአክሰስ ሪል ስቴት እየገነባችው ያሉትንና ወደፊት የሚገነባቸውን መኖርያ ቤቶች በሽርክና ለማልማት
“ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝለዳያስፖራው መረጃ ለመስጠትና ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገር መፍት…
በትግራይ ክልል በቃፍታ ሑመራ ወረዳ በኤርትራ አዋሳኝ በሆነው የተከዜ ወንዝ ልዩ ስሙ ፅርግያ ግርማይ በተባለው አካባቢ፣ በባህላዊ መንገድ ወርቅ በማውጣት
የነባር ስኳር ፋብሪካዎች ማስፋፊያና የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ልማት ሥራዎች በአቅም ውሱንነት ምክንያት በታቀደላቸው የጊዜ ሰሌዳ አለመከናወናቸውን የስኳር
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸውን የአስገድዶ መድፈርና ከሕግ ውጭ ይዞ ማቆየት ወንጀል መከላከል ባልቻሉት ‹‹የ24 ቀበሌ ልጆች››፣ በሳምሶን ግዛቸው (ሳ…
ባለፈው ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 2004 ዓ.ም በልጁ እናት ላይ አንድ ሊትር ሰልፈሪክ አሲድ ደፍቶ ከተሰወረ በኋላ፣ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብና…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሪም ትሬዲንግ ኩባንያ ባለአራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት በድርድር የሰጠው ቦታ ቅሬታ አስነሳ፡፡
ጥረት ኢንዶመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከእንግሊዙ ኩባንያ ዱት ኢቨስትመንት ግሩፕ ጋር የሚያካሂደውን ድርድር አጠናቆ ሊፈራረም …
በዛ ሰሞን ዳውሮ ወረዳ ተርጫ ውስጥ የኔ ሰው ገብሬ የተባለ መመህር ራሱን አቃጠለ። ሞተም። መንግስትም አለ አይምሮው የተቃወሰ ሰው ነው። አይምሮ ያላቸውም ጠየቁ “አዕምሮውን ማን አቃወሰው?” መንግስትም መልስ አልነበረውምና ዝም አለ…! “ራሳቸው እያስለቀሱ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ያቋቁማሉ” የለው ማን ነበር? ከየኔሰው ገብሬ በኋላም ሆነ በፊት በርካታ መምህራን በመንግስት የተጠናገረ አስተዳደር የተነሳ ሲቃጠሉ ውለው ሲቃጠሉ እንደሚያድሩ …![]()
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
በትዉልድ ኤርትራዊ በዜግነት አሜሪካዊ የሆነዉ ቶማስ ፍቅሬ አቡዳቢ ዉስጥ ታስሮ መገረፍ፥ መሰቃየት፥ እና ከተለቀቀ በሕዋላ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ወያኔ ኢህአዴግ : — · ዋልድባ ገዳምን ጨምሮ በሁሉም የእምነት ተቋማት ላይ እያካሄደ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ፣ · የሽብርተኝነት ታርጋ እየለጠፈ በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚያካሄደውን አፈናና የመብት ረገጣ በመቃወም ፣ · የዜጎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት በመገደብ በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል በመቃወም ፣ · በኢንቨስትመንት ስም በውጭ ባለሀብቶች አማካይነት እየተካሄደ ያለውን የመሬት ቅርምትና […]
በወዳጃችን ዳንኤል ተፈራ የተሰናዳው “ዳንዲ የነጋሶ መንገድ” የተሰኘው መፅሀፍ ላይ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በአንድ ስብሰባ ላይ አቶ መለስ ዜናዊ እነ ስዬን አጓጉል ሲዘልፏቸው ይሰማሉ። (ምን እያሉ…? ይበሉ እንጂ…) ምን የማይሉት አለ ብዬ እቀጥላለሁ፤ “አፈንጋጮቹን ጃኬታቸውን አስወልቀን ሸኝተናቸዋል።” በማለት ይናገሩ ነበር። ይሄኔ ዶክተር ነጋሶ ሆዬ መንጌ በአንድ ወቅት ጀነራሎቹን “ማዕረጋቸውን አስወልቀን ቂጣቸውን በሳንጃ ወግተናቸዋል” ያለው ትዝ …![]()
ሱዳን ነዳጅ ዘይት ወደ ዉጪ መላክ ከጀመረችበት ከሁለት ሺሕ ጀምሮ የድሕነትን ማቅ ካናቷ፥ ወደ ደረቷ ዝቅ ማድረግ ችላ ነበር።ሐብቷ, ጠላቷ ለመሆን ግን ብዙ አ…
ዛሬ በጀርመን ሐምቡርግ የተከፈተው ስድስተኛው የጀርመን-አፍሪቃ የኃይል አቅርቦት መድረክ ይህንን ፈተና እንዴት መወጣት ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ ውይይት…
በፈረንሣይ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፕሬዚደንት ኒኮላይ ሳርኮዚ ዋና ተፎካካሪ የሶሻሊስቱ ፓርቲ ዕጩ ፍራንስዋ ኦሎንድ 28,6 ከመቶ የመራጭ ድ
በጀርመን ቡንደስሊጋ የእግር ኳስ ውድድር የዘንድሮው ሻምፒዮን ማንነት ሁለት ጨዋታዎች ቀደም ብሎ ሰንበቱን ለይቶለታል።
አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ …
የእሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የአወሊያ ኮሚቴ ለጥያቃዎችዎ መልስ ሰጥተዋል፡፡
እንደግለሰብየምንጠላቸውን እንጂ የሚጠሉንን የማወቅ ዕድላችን ጠባብ ነው፡፡ እንደመንግስት ግን ጠባብ አይደለም፤ ሆኖም መንግስታቱ አምባገነንከሆኑ በዙ
ይህ ጦማር የተጻፈበት ዕለት 14/8/2004ዓ.ም፡፡ ‹ኢትዮፒካሊንክ› በሚሰኝ አዝናኝ ፕሮግራሙ ይበልጥ የሚታወቅ ኤፌ’ም 98.1 እሚባል ሬዲዮ አለ – አዲስ አበባ፡፡ በሬዲዮ ፋና ሥር በፕሮፓጋንዳው ግምባር ተኮልኩለው በወያኔው በሬ ወለደ ቱሪናፋና በግድባዊው ዘመነኛ ፈሊጥ የላም አለኝ በሰማይ ቀቢፀ ተስፋ ሕዝቡን እያደነዘዙ የኢሕአዲግን ዕድሜ ለመቀጠል ሌት ከቀን ከሚባዝኑ ኃይሎች ጎን ስለሚመደብ ባለቤትነቱ ሙሉ በሙሉ የወያኔ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ የዚህን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰሞኑን የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ከነ አንዷለም አራጌ ጋር በተያያዘ ባወጣው ዘገባ ምክንያት አቃቤ ህግ “በፍርድ ሂደቱ ላያ ጣልቃ ገብተሀል” በሚል ፍርድ ቤት እንዳቀረበው ይታወሳል። (በቅርቡ አይደል እንዴ… እንዴት ይረሳል…? ብለው ይከተሉኝ) ያንን ወሬ ባቀበልኩዎ ግዜ ከዚህ በፊት ኢቲቪ አካልዳማ የተባለውን “ፊልም” ሲያቀርብ አቶ አንዷለም አራጌ “ኢቲቪ በፍርድ ሂደቱ ጣልቃ ገብቷል” ብለው ቢከሱ …![]()
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– በቅርቡ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባልለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርቡ የነዳጅ ውጤቶችን የሚቀይጡና የሚቀሽቡን የሚቀጣ አዋጅ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት…