ባለፈው ሳምንት የቴዲ አፍሮን አልበም እንድንገዛ የሚያስገድዱንን 5 ምክንያቶች አንብቤ ነበር፤ አላሳመኑኝም እንጂ! ስለዚህ አልገዛሁም፡፡ ባልገዛም አዳም…

ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን “ጥቁር ሰው” የሚል የሙዚቃ አልበም ይለቃል ተብሎ በጉጉት እየተጠበቀ ነበር። እንደሚታወቀው የቴዲ አፈሮ ሙዚቃ መልቀቅ ከኢህአዴግ ስልጣን መልቀቅ እኩል በጉጉት የሚጠብቁት ብዙዎች ናቸው። እኔም… አንዱ ሳልሆን አልቀርም። ታድያ ቴዲ ሙዚቃውን ከመልቀቁ ከጥቂት ቀናት አስቀድሞ በርካቶች በራሱ በቴዲ ላይ ነጠላ ዜና ሲለቁ ሰምተናል። (በዚህ አረፍተ ነገር አግባብ “ዜና” ማለት ወሬ ማለት ነው። ለነገሩ …

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን ጦር ሂጂሊጅ የተባለውን የሰሜን ሱዳን ግዛት እና በአካባቢው የሚገኘውን የነዳጅ ዘይት ንጣፍ የተቆጣጠረበትን ርምጃ

ትላንት ፀሎተ ሀሙስ ነበር። ቀኑን የጀመርኩት ግን በፀሎት አይደለም በሀዘን ነው። ይሄኔ ምን ሆነክ ይላል ብልህ ሰው፤ አዎ እንደርሱ ነው የሚባለው። በፌስ ቡክ መልዕክት ሳጥኔ ፤ “አንድ ኢትዮጵያዊ ኩዌት ውስጥ በድንገት ሞቶ ተገኘ ልጁ ወደ ኩዌት ከመጣ ገና ሶስት ወር እንኳ አልሞላውም” ሲል ከወዳጆቼ አንዱ መርዶ አስቀምጦልኛል። መልዕክቱን አንብቤ እንደጨርስኩ ድብርት እና ሀዘን በላዬ ላይ …

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ጉባኤ የዘመናዊ ባርነት ክፍል በሊባኖስ የኢትዮጵያዊትዋን የአለም ደቻሳን አሟሟት በተመለከተ የሊባኖስ መንግስት መ

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የትንሳኤ በዓል ሊመጣ ሳምንት የማይሞላ ግዜ ቀርቶታል። እስቲ በሰላም ያምጣውና ሌላው ቢቀር እንኳን አደረሳችሁ ለመባባል ያብቃን። አሁን ህማማት ላይ እንገኛለን። በሀይማኖቱ የበቁ ወዳጆቻችን እንደሚነግሩን በዚህ ሰሞነ ህማማት ውስጥ ያሉ እያንዳንዱ ቀናት ክርስቶስ ስለ ሰው ልጅ የደረሰበት ስቃይ የሚታሰብባቸው ናቸው። በተለይም ኢየሱስ በአደባባይ ቆሞ ባስተማረ እና በተናገረ ግዜ የደረሰበት …

በመላው ዓለም ታዋቂነትና ከፍተኛ ከበሬታን ያገኙት ኢትዮጵያዊው የስነ ጥበብ ሰው ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትላንት ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞ

በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ይኖሩ የነበሩ የአማራ ክልል ተወላጆችን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ መቋቋሙን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ በዳዮች የአጣሪ ኮሚቴ አባል መሆ

እዉቁ ኢትዮጵያዊ የስነ-ጥበብ ምሁር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትራ አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትንናት ከቀትር በኅላ በሰማን

በ2002 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ በሸራተን አዲስ ማኔጅመንትና ሠራተኞች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረው ውዝግብ፣ አሁን…

Tweet አቤ ቶኪቻው መጀመሪያ ቆይ ርዕሱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አንቱ ያላልኩት በትህትና ጉድለት ሳይሆን ርዕሴ ቤት እንዲመታልኝ ፈልጌ ነው። ዛሬ እና ትላንት ከደቡብ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን አስመልክቶ ሀሳቤን ላካፍላችሁ ሙከራ አድርጌያለሁ። እውነቱን ለመናገር እየተፈጠረ ያለው ነገር በጣም የሚያስጨንቅ ነው። ለዚህም ነው ደጋግሜ ነገሩን ማንሳቴ ወደፊትም ደግሜ አነሳዋለሁ። ታድያ በእናት ድርጅታችን ኢህአዴግ ውስጥ “የብሎግ እና ፌስ […]

ይህው እንግዲህ ፆም ሊፈታ ነው። ተስፋዬ ካሳ በአንድ ቀልዱ ላይ ሁለት ችግር ያላቸው…! (“ር”ን ረዘም ያድርጉልኝ) እናም ሁለት ችግርርርር … ያላቸው ባልና ሚስቶች ብላችሁ አንብቡልኝ፤ ስለ ፆም ፍቺ ያወሩትን እንዲህ ነግሮን ነበር፤ ሚስት “እንግዲህ አሁን ፆሙ ሊፈታ ነው። ምን ይሻለናል?” ብላ ትጠይቀዋለች። ባል ታድያ ምን አላት፤ “አይዞሽ ሌላ ፆም እንይዛለን” ብሎ “አፅናናታ” ተስፋዬን ደግሞም ደግሞም …

የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡

የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡

Tweet ወደ ጎንደር የህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለማስተማር የመጣ አንድ ጀርመናዊ ሃኪም አንዲት የገበሬ ሚስት እያከመ ነበር። እንዴት ሾልኮ እንደገባ ባይታወቅም የሴትየዋ ባል ከሚስቱ ራስጌ ላይ ቆሟል። ገበሬው የታመመች ሚስቱን በስስት አይን፣ ፈረንጁን ሃኪም ደግሞ በተስፋ ይመለከታል። ጀርመናዊው ሃኪም ቆጣ ብሎ ከሚስቱ ራስጌ ተጠግቶ የቆመውን ገበሬ እንዲያስወጡት አዘዘ። ረዳቶቹ ገበሬውን እየገፈታተሩ አስወጡት። ፈረንጁም ህክምናውን ጀመረ… * […]

መጋቢት ሃያ ስምንት የኢትዮጵያ አርበኞች ከሌሎችም የውጭ አጋር ኃይሎች ጋር በመሆን ሃገራቸውን ከፋሽስት ጣልያን ወራሪ ጦር ነፃ አውጥተው አዲስ አበባ የገቡበት ቀን ነው፡፡

በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተ

በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተ

ከመቶ ዓመት በፊት፣ በሃገራችን ሸንጎዎች የሚካሔዱት በተጻፈ ሕግ ሳይሆን በዳኞቹ የብልሐት ፍርድ ነበር፡፡ በምኒልክ ዘመን በዳኝነት ጥበባቸው ስማቸው ደጋ…

የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።

የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።

Tweet (አቤ ቶኪቻው) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የተባሉ የኢህአዴግ ባለሰይጣን (ታይፕ አልገደፍኩም ዝም ብለው ይከተሉኝ ወዳጄ) ባለስይጣኑ በሚያስተዳድሩት ክልል ሲኖሩ የነበሩ ከሰባ ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎችን “ወደ ሀገራችሁ ሂዱ” ብለው አባረዋቸዋል። ይህንን አስመልክቶ ዛሬ በኢሜል የደረሰኝ የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነው የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በርዕሰ አንቀፁ ባስቀመጠው ካርቱን ስዕል፤ ሰውየው አቶ ሽፈራው […]

ወደ 3 ወር ለሚጠጋ ጊዜ ጅዳ ሳውዲ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት 36 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በታሠሩበት ሀገር የሚገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ለደረ

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ

–    መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ

Tweet መለስ ዜናዊ! – በማን ይተካል?  (ከተስፋዬ ገ/አብ) ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ የሃይል አሰላለፍ በመገምገም፣ “መለስ ዜናዊ! – በማን ይተካል?” ለሚለው ጥያቄ ምላሽ መስጠት በርግጥ ቀላል አይደለም። በቅድሚያ ግን “በርግጥ መለስ ዜናዊ ስልጣኑን ይለቃል?” ብሎ መጠየቅ ይገባል። መለስ ዜናዊ፣ “ከሁዋላ ሆኜ ማገዜ ባይቀርም፣ እለቃለሁ” ብሎ ደጋግሞ ነግሮናል። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ “መለስ እለቃለሁ ቢልም ባይልም አፍንጫውን ተይዞ ይለቃል” […]

በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡

Tweet By Haile Mulu መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀ ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ ወረዳ የተባረሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ያለፍላጐታቸው ወደ ደብረ ብርሃን መጓጓዛቸውን አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ፍትሕ ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም የባሰ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሰኔ […]