የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ተርኪሽ ፕሬስ እንዳለው፤ የሶስቱ ሀገራት ባለስልጣናት  ስብሰባቸውን ያደረጉት ባለፈው ረቡእ  በአዲስ አበባ ውስጥ ነው። የሀገራቱ ባለስልጣናት  ድንገተኛ ስብሰባ ለጋዜጠኞች ዝግ እንደነበርም  የአናሎዱ የዜና አገልግሎት ወኪል ዘግቧል። በስብሰባው   የግብጹ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር  ሳሜህ ሾርኪ፣ የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር  ሆሳም ሞጋሲ፣ የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም፣ የሱዳን የመስኖ ሚኒስትር  ሞታሳ ሙሳ እና  ከሶስቱም …

ነገረ ኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ምልክትና ስም የተመዘገቡትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲታገዱ በየ ክልሉ ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል የምርጫ ጣቢያ በላከው ደብዳቤ ‹‹ሰማያዊ…

The post ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን እያገደ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአጭር አረፍተ ነገር ግለጽ ብባል ‹‹ ስልጡን ፖለቲካ ለማራመድ ነፍስያው የምትጨነቅበት፣ ሲበዛ ሊበራሊስት የሆነና ሐይማኖቱ ላይ ብቻ ወግ አጥባቂ ወይም ዶግማቲስት የሆነ››የምል ይመስለኛል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሀሳብ፣የፖሊሲ፣የፕሮግራምና…

The post የግርማን መንገድ አፈረሱት – ዳዊት ሰሎሞን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የብሪታኒያና የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ የምስራቅ ጀርመንዋን የድሬስደን ከተማ እንዳልነበረች ያደረጉበት የቦምብ ድብደባ ልክ ዛሬ 70 ዓመት ደፍኗል ።በአየር ድብደባው 25 ሺህ ሰዎች እንደሞቱ ሲገመት አብዛኛዎቹ የከተማዋ ውብ ህንፃዎችና የስነ ጥበብ ቅርሶችም ወድመዋል ።

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ የካቲት 6/2007 ዓ.ም ‹‹የምርጫው ሂደት በኢህአዴግና በምርጫ ቦርድ ከፍተኛ ችግር እየደረሰበት ነው!›› በሚል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የገዥው ፓርቲና የምርጫ ቦርድ አስፈጻሚዎች በፈጠሩት እንቅፋት እና ወከባ ፓርቲው ያቀረባቸው በርካታ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምዝገባ ጊዜው እንዲያልፋባቸው መደረጉንና ከተመዘገቡ በኋላ መሰረዛቸውን ተግለጾአል፡፡

በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ዕጩ ተመዝጋቢዎች የተወለዱበት ዞን መሆኑ እየታወቀ ምስክር አምጡ በሚል ምክንያት እንዳይመዘገቡ መደረጋቸው ተገልጾአል፡፡ በሰሜን ጎንደር ዞን ባሉት ሁሉም ወረዳዎች የምርጫ አስፈጻሚዎች ጽ/ቤቶችን ዘግተው በመጥፋታቸው ዕጩዎች ሆን ተብሎ የምዝገባ ጊዜው እንዲያልፋቸው መደረጉን፣ በሰማያዊ ስር ለመመዝገብ የፈለጉ የሌሎች ፓርቲ አባላት ‹‹መልቀቂያ አምጡ!›› እየተባሉ እንዳይመዘገቡ ምርጫ ቦርድና ገዥው ፓርቲ እንቅፋት እንደፈጠሩባቸው ተገልጾአል፡፡

በተመሳሳይ በሰሜን ሸዋ፣ በሲዳማ፣ በጋምቤላ፣ በጋሞጎፋ፣ በምስራቅና በምዕራብ ጎጃም፣ ዕጩ ተመዝጋቢዎች በገዥው ፓርቲ ካድሬዎችና ታጣቂዎች ማስፈራሪያ፣ በአካባቢው ሽማግሌዎችና በእምነት ሰዎች በማውገዝ ከዕጩነት እንዲገለሉ ግፊት ተደርጎባቸዋል ሲል ፓርቲው ገልጾአል፡፡ በተጨማሪም በደቡብ ክልል የገዠው ፓርቲ ታጣቂ ኃይል ዕጩዎችን በማሰርና መመዝገቢያ ደብዳቤዎችን መነጠቃቸውን፤ በሰሜን ጎንደር፣ በሲዳማና ከምባታ ዞኖች የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች በታጣቂዎች ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው መግለጫው አትቷል፡፡

ከዚህም ባሻገር በደቡብ ኦሞ ዞን ሁሉንም መመዘኛ አሟልተው የተመዘገቡ 24 የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ እንዲሰረዙ ተደርጓል ተብሏል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑት አቶ ስለሽ ፈይሳ ችግር ቢፈጠር እንኳ ችግሩን የሚፈታው ወይንም መመዘኛውን አላሟሉም ሊል የሚችለው የየአካባቢዎቹ የምርጫ ጣቢያ ሆኖ እያለ ምርጫ ቦርድ ደቡብ ኦሞ የተመዘገቡትን ዕጩዎች እንዲሰረዙ በደብዳቤ ማዘዙ የፖለቲካ ውሳኔ ነው ብለዋል፡፡

የምርጫ ሂደቱ በኢህአዴግና በምርጫ ቦርድ ከፍተኛ ችግር እየደረሰበት ነው!

ሰማያዊ ፓርቲ በ2007 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ተወዳድሮ በማሸነፍ የመንግስትን ስልጣን ለመያዝ የሚያበቃውን ውጤት ለማስመዝገብ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ነፃና ፍትሀዊነት ለማረጋገጥ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን ነፃነት ለፍትሀዊ ምርጫ የሚል መርሀ ግብር በማዘጋጀት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ እንዲሆኑ በተለያዩ መንገዶች ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ እስካሁን ከተደረጉት እንቅስቃሴዎችም በተጨማሪ ምርጫ ቦርድና የመንግስት አስፈፃሚ ተቋማት በህገ መንግስቱ በተደነገገው መሰረት ነፃና ገለልተኛ ሆነው እንዲሰሩና የፖለቲካ ምህዳሩም ለሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ፍትኃዊ እሰኪሆን ድረስ የነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ ዘመቻችንን አጠናክረን እንቀጥላለን፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በሁሉም የሀገሪቷ ክፍሎች እጩ ተወዳዳሪዎችን ለማስመዝገብ ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች በተለያዩ የምርጫ አካባቢዎች በዕጩ ተወዳዳሪዎቻችን ላይ በገዢው ፓርቲ አባላትና በምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ከፍተኛ እንግልትና እንቅፋት የተፈጠሩባቸው ሲሆን ለአብነት ከብዙ በጥቂቱ ከዚህ በታች ቀርበዋል፡፡
1. በተለያዩ አካባቢዎች ላይ እጩ ተመዝጋቢዎች የተወለዱበት ዞን መሆኑ እየታወቀ ነገር ግን ምስክር አምጡ በማለት እንዳይመዘገቡ ተደርገዋል፡፡
2. በሰሜን ጎንደር ዞን ባሉ ወረዳዎች በሙሉ የምርጫ አስፈፃሚዎች ፅ/ቤቶችን ዘግተው በመጥፋታቸው ምክንያት መመዝገብ በተደጋጋሚ የሄዱ እጩ ተመዝጋቢዎች ሳይመዘገቡ ጊዜው እንዲያልፍባቸው ተደርገዋል፡፡
3. በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በምርጫ አዋጁ መሰረት 1 እጩ ተመዝጋቢ ቅሬታ እስካልወቀረበበት ድረስ የመመዝገብ መብት እንዳለው እየታወቀ ነገር ግን የምርጫ ፅ/ቤት ሃላፊዎች የሌላ ፓርቲ አባላት ናችሁ ከፓርቲያችሁ መልቀቂያ ካላመጣችሁ በሚል ምክንያት በርካታ የፓርቲያችን እጩዎች ሳይመዘግቡ መልሰዋል፡፡
4. በሰሜን ሸዋ፤ በሲዳማ፤ ጋምቤላ፤ ጋሞጎፋ፤ በምስራቅና በምእራብ ጎጃም አካባቢዎች እጩ ተመዝጋቢዎችን በገዢው ፓርቲ ካድሬዎችና ታጣቂዎች በማስፈራራት፤በአካባቢ ሽማግሌዎችና የእምነት አባቶች በማሰወገዝ ራሳቸውን ከእጩነት እንዲያገሉ ተፅእኖና ግፊት ተደርጎባቸዋል፡፡
5. በደቡብ ክልል የገዢው ፓርቲ ታጣቂዎች እጩዎችን ሊያስመዘግቡ የሄዱ ተወካዮችን በማሰርና በእጃቸው የሚገኘውን የእጩዎች ማስመዝገቢያ ደብዳቤዎች በመንጠቅ የምዝገባ ጊዜው እንዲያልፍባቸው ተደርጓል፡፡
6. በሰሜን ጎንደር፤ በሲዳማና በከምባታ ዞኖች የፓርቲው እጩ አባላት በታጣቂዎች ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸዋል፡፡
7. በደቡብ ኦሞ ዞን የሚያስፈልገውን ሁሉ አሟልተው የተመዘገቡ የፓርቲያችን እጩዎች በ05/06/07(ማለትም የምዝገባው ጊዜ ካለቀ በኋላ)በደ/ቁ-አ573/ፖአ/ጠ470 ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት በተፃፈ ደብዳቤ 18 የክልል ምክር ቤትና 6የተወካዮች ምክር ቤት በድምሩ24 እጩዎች እንዲሰረዙ ተደርጓል፡፡
እነዚህና ሌሎችም ጥፋቶች የሚፈፀሙት ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ነጻና ፍትሀዊ በሆነ የምርጫ ሜዳ እንዳይሳተፉ በማድረግ የአምባገነናዊን መንግስት የስልጣን ዘመን ለማስረዘም በዕቅድ የተፈፀሙ ድርጊቶች መሆናቸውን ፓርቲያችን ይገነዘባል፡፡ በእነዚህ አስቸጋሪ ሁኔታዎችም በማለፍ ፓርቲያችን ለመንግስትነት የሚያበቃ ከፍተኛ ቁጥር ያለው እጩ ተወዳዳሪዎችን በመላ የሐገራችን ክፍሎች አስመዝግቧል፡፡

ገዥው ፓርቲ በስልጣን ለመቆየት እንደ ስልት የያዘው ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሕዝብ ዘንድ እምነት እንዲያጡ በብቸኝነት በተቆጣጠራቸው የመንግስት የመገናኛ ዘዴዎች ሥም ማጉደፍና ሕዝብም በምርጫው እምነት እንዲያጣ በማድረግ ከራሱ ደጋፊዎች ውጭ ሌሎች ዜጎች በንቃት እንዳይሳተፉ ማድረግን ነው፡፡ በመሆኑም ሕዝቡ በገዥው ፓርቲ የስም ማጥፋት ዘመቻ ሳይዘናጋ የፈለገውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ በንቃት እንዲሳተፍና የመራጭነት ካርዱንም እንዲወስድ በዚሁ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
በመጨረሻም ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ከህገ ወጥ አሰራር እንዲቆጠቡ ፓርቲያችን በአፅንኦት እያሳሰበ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የመሰረተውን ትብብር በማጠናከርና በምርጫውም ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የሕዝብን የሥልጣን ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ውጤት ለማምጣት ሰማያዊ ፓርቲ ጠንክሮ የሚሰራ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

የካቲት 6 ቀን 2007 ዓ.ም

እጎአ የካቲት 14 ቀን ማለትም ነገ በየአመቱ የፍቅረኛሞች ቀን ወይም «ቫለንታይንስ ደይ» ይከበራል። ይህ ቀን በምዕራቡ ሀገራት ብቻ ሳይሆን በአንዳንድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ዘንድም በደማቅ መከበር ከጀመረ ሰነበተ።

ደቡብ አፍሪቃ ከዘር መድሎ ሥርዓት ነፃ ከወጣች ወዲሕ ከ1,6 ሚሊዮን የሚበልጥ ስደተኞች ይኖሩባታል ተብሎ ይገመታል።የነጭ ዘረኞቹ ሥራዓት «ሐገር አልባ» አድርጓቸዉ የነበሩት የቀድሞዎቹ ስደተኞች ግን የዛሬዉቹን ለማስታናገድ የፈቀዱ አልመሰሉም።

መሪዎቹ ከዚሕም በተጨማሪ ሥለግሪክ የምጣኔ ሐብት ቀዉስ፤ በተጠርጣሪ አሸባሪዎች ላይ መንግሥታቱ ሥለሚያደርጉት ቁጥጥርም ተነጋግረዉ።አዉሮጳ መድረሻ ሜድትራንያን ባሕር ዉስጥ የሚረግፉት የአፍሪቃዉያን ስደተኞች እልቂት ግን በሕብረቱ መሪዎች ዘንድ ከቁብ አልተቆጠረም

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳንአርጋው [email protected] አበባን በስጦታ ማበርከት ከእኛ የተወሰደ ባሕል መሆኑን ያውቃሉ? ቫላንታይንስ ዴይ (ፍቅረኞች ቀን) ከወደ ምዕራቡ ከተዋስናቸው ወይም ከተጫናቸው በዓላት አንዱ ነው፡፡ ይህ በዓል በእኛ ዘንድ አሁን ያገኘውን…

The post ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የመጅሊሱን ሹም ሽር በመቃወም ድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ! ‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!!›› አርብ የካቲት 6/2007

Image
የመንግስት እጆች ዛሬም በመጅሊስ ውስጥ እንደተዘፈቁ ያረጋገጠውን በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ የመጅሊስ ሹማምንት ሹም ሽር በመቃወም ደማቅ ድንገተኛ ተቃውሞ በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተካሄደ፡፡ ተቃውሞው ‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ነበር፡፡ ህብረተሰቡ የተለያዩ ቀለማት ያላቸው ፊኛዎችን እና መፈክሮችን በመጠቀም መሪ ቃሉን በደማቅ ሁኔታ አንፀባርቋል፡፡ ተቃውሞው በወኪሎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው የ‹‹ነፃ መጅሊስ›› ጥያቄ ዛሬም ህያው የማታገያ አጀንዳ እንደሆነና ከወኪሎቻችን ጋርም እስከ ድል አብረን እንደምንቀጥል ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው፡፡
Image
በከፍተኛ መስዋእትነት በወታደራዊው ደርግ ዘመን ያገኘነው ተቋማዊ መብታችንን (መጅሊስን) በኢህአዴግ መንግስት ከተነጠቅን ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በይበልጥም የሃይማኖት መሪዎችን ምርጫ ‹‹በቀበሌዬ ካልሆነ አይሞከርም›› በሚል አይን ያወጣ ጣልቃ ገብነት ካድሬዎችን የሾመበት አጋጣሚ ‹‹መንግስት በመጅሊስ ውስጥ ጣልቃ ገባ›› የሚያስብል ከመሆንም አልፎ ህዝብ ትንሽም ቢሆን በተቋሙ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ በሩን የዘጋበት ታሪካዊ ሁነት ነበር፡፡ በቅርቡ ደግሞ ሲፈልግ ከያሉበት ጠርቶ በፖለቲካዊ ስሌት የሾማቸውን የመጅሊስ ህገወጥ ሹማምንት አንድ የቀበሌ አስተዳዳሪ ከመቀየር ባልከበደ ሁኔታ ሲሽራቸው ከርሟል፡፡ የሹም ሽሩ ድራማ በደም የተገኘውን መጅሊሳችንን ክብር ያጎደፈ፣ መንግስት ዛሬም ከመጅሊስ ለመውጣት ትንሽም ፍላጎት እንደሌለው ያሳየ፣ በመንግስት ጉያ ተሸሽገው ከህዝብ ተቃራኒ የቆሙ ወገኖች የነገ እጣ ፈንታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል በተግባር ያሳየ፣ እንዲሁም በመጅሊስ እና በሌሎች የመንግስት የፖለቲካ መዋቅሮች ውስጥ የሚካሄዱ ሹምሽሮች ከተመሳሳይ ቦታ በተመሳሳይ ‹‹ህግ›› የሚከናወኑ መሆኑን ከምንግዜውም በላይ በተግባር ያሳየ ነበር፡፡
ህዝበ ሙስሊሙ ተቋሙን ዛሬ ላይ እጁን ተጠምዝዞ ተቀምቶ ህገ ወጦች እንዲፈራረቁበት ቢደረግም በተቋሙ ላይ ያለው የባለቤትነት ስሜት ግን አሁንም ህያው ነው፡፡ የጀመረውን ሰላማዊ ትግል ዳር ሲያደርስ መጅሊስን እውነተኛ የህዝብ ተቋም እንዲሆን አድርጎ ነፃ ማውጣትም ትልቁ ግቡ ነው፡፡ መንግስት እያካሄደ ያለው ሹምሽር ህገ ወጦችን በህገ ወጦች መተካት በመሆኑ በራሱ ህገወጥነት ነው፡፡ ህዝቡም ተግባራዊ ምላሽ መስጠትን ጨምሮ ጉዳዩን በዝምታ እንደማያልፈው መግለፁ ይታወሳል፡፡ የዚህ ህዝባዊ ምላሽ አንድ አካል የሆነው የዛሬው የጁሙዓ መርሃ ግብር በተሳካ መልኩ ተከናውኗል፤ አልሐምዱሊላህ!!!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማ!
አላሁ አክበር!

Image

ዕድሜ ለማሕበራዊ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች፣ የሀገራችንና ያካባቢያችንን ሁኔታ የሚገልፁ በርካታ ፅሑፎች ስለሚወጡ ብዙ የማናውቃቸውንና የማንገምታቸውን ሀሳቦችና ትምህርቶች እናገኛለን። በተመሳሳይ መልኩ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች ወጥተው ካነበብኩዋቸው ድንቅ ፅሑፎች ውስጥ…

The post የተማረ ይግደለኝ – ከ በላይ ገሰሰ (ያንባቢ አስተያየት) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሶፋ ላይ ቁጭ ብያለሁ። ነገሮችን ማውጣትና ማውረድ ጀመርኩ። አንዲ ሴት ወደ አይምሮዬ ትመላለስ ጀመር። እንደገና ደግሞ በቅርብ ያየሁት፣ የተሰባበረ አጥንት ድቅን አለብኝ። አንዴ አጥንቱ፣ አንዴ ልጅቷ መፈራረቅ ጀመሩ። አይምሮዬ ተናወጠ።…

The post ግን ምንድን ነው ችግራችን ? ግርማ ካሳ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

Image
ስለ ህወሓት ልንሸማቀቅ ይገባልጌታቸው ሺፈራውለአገር ግንባታ በርካቶች በወደቁበት፣ የውጭ አገር ወረራን ለመዋጋት እልፍ አልዓፍ ጀግኖች በተሰውበት፣ አድዋን የአዲስ አበባ ከንቲባ ተወካይ ለ10 ደቂቃ ንግግር አድርጎ ‹‹ተከበረ›› በሚባልበት፤ የዛሬዎቹ ገንጣዮች የዶለቱበት የመጀመሪያው ቀን በማይወዷት አገር ሀብት ለወራት ያህል እየተከበረ ነው፡፡ ገንጣዮቹ አሁንም ስማቸውን እንኳ ባልቀየሩበት ያደረጉት ጦርነት ‹‹የአገር ግንባታ፣ ለኢትዮጵያውያን ነጻነት….›› እየተባለ እየተሞካሸላቸው ነው፡፡ የህወሓትና የኢትዮጵያ እንቆቅልሽ ቀጥሏል! ህወሓት ከዓለም የተለየ ‹‹ገዥ›› ነው፡፡ እኛም በዓለም ልዩና አሳዛኝ ተገዥዎች ሆነናል፡፡
ደቡብ አሜሪካ፣ አፍሪካ፣ ኤሲያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ታጣቂ ቡድኖች የተፈለፈሉባቸው አገራት ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ታጣቂ ቡድኖች ደግሞ አንድም ከጨቋኝ የአገራቸው መንግስት አሊያም ከቅኝ ገዥዎች ነጻ ለመውጣት የሚንቀሳቀሱ ነበሩ፡፡ በመሆኑም ከአላማቸውም ባሻገር ነጻ አውጭነታቸውን በስማቸውም ይገለጻሉ፡፡ ሆኖም አብዛኛዎቹ ‹‹ነጻነት፣ አርነት›› የሚል ስም ቢይዙም ነጻ የሚወጡት ከአውሮፓውያኑ ስለነበር ከአገራቸው ክብር ጋር የሚቃረን አልነበረም ወይም አይደለም፡፡ እንደ ኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ ውስጥ ገብተዋል የሚባሉ አገራት ይገኙ የነበሩት ፓርቲዎች ሳይቀር ይህን ተገንጣይ ስሞች ሳይሆን አገራዊ አንዳንዶቹ ደግሞ አህጉራዊ ስም ይዘው ነው የተዋጉት፡፡ የጥቂት ነጮች አገዛዝ ደቡብ አፍሪካዊያንን ነጭ፣ ህንዳዊ፣ ጥቁር ብሎ በተለያዩ ቡድኖች ከፋፍሎ በሚገዛበት ወቅት የእነ ማንዴላ የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንገረንስ ነበር ነጻ አውጭው፡፡ ሆኖም በጥቁሮች አሊያም በተወሰኑ ጎሳዎች ስም ‹‹ነጻ አውጭ ነን!›› አላሉም፡፡ ከዚህ ይልቅ ከደቡብ አፍሪካም አልፈው አህጉራዊ ስም ይዘው ነው የታገሉት፡፡
በተመሳሳይ በሞዛምቢክ፣ አንጎላ፣ ዚምባብዌ የነበሩ ታጣቂ ቡድኖችና ፓርቲዎች አገራዊ ከዚያም አልፎ አህጉራዊ ስሞችን ይዘው ነው የተነሱት፡፡ ነጻ አውጭዎች ቢሆኑም ከአገራቸው በላይ አፍሪካንም ነጻ ለማውጣት መነሳታቸውን የሚያሳይ ስም ነበራቸው/አላቸው፡፡ በሩዋንዳ፣ ብሩንዲ፣ ዩጋንዳ፣ ሱዳንና ኮንጎ የነበሩትና ያሉትም በተመሳሳይ አገራዊና አህጉራዊ የነጻ አውጭነት ሚናን የያዙ ስሞችን መጠሪያቸው አድርገዋል፡፡ ለአብነት ያህል በአሁኑ ወቅት ችግር ቢገጥመውም ደቡብ ሱዳንን ነጻ አገር ያደረገው የእነ ሳልቫኪር ፓርቲ ‹‹የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጭ ንቅናቄ›› ነው የሚባለው፡፡ ራሱን በደቡብ ሱዳን ብቻ እንኳ አላጠረም፡፡ አሊያም ከዚህ ወርዶ ራሱን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሚገኙ ጎሳዎች ስም አልጠራም፡፡
በዓለም ገዥ ፓርቲ ሆኖ ነጻ አውጭ ስም ያነገቡት ፓርቲዎች በእጅ የሚቆጠሩት ብቻ ናቸው፡፡ ለአብነት ያህል ቲሞር ውስጥ ለበርካታ ጊዜ ገዥ ፓርቲ የሆነው የምስራቅ ቲሞር ነጻነት አብዮታዊ ግንባር፣ የኢልሳቫዶሩ ፋራቡንዶ ማርቲ ብሄራዊ የነጻነት ግንባር፣ የዶሚኒካ ነጻነት ፓርቲ ይገኙበታል፡፡ የእነዚህ ፓርቲዎች ‹‹ነጻ አውጭነት›› አገራዊ እንጅ ወደ ጎጥ የወረደ አይደለም፡፡ የቲሞሩ ገዥ ፓርቲ መጀመሪያ እንደ ፓርቹጋል ካሉ ቅኝ ገዥዎች ጋር የተዋጋ ፓርቲ ነው፡፡ ይህ ፓርቲ በተለያዩ ጊዜያት በምርጫ ተሸንፎ ለተቃዋሚዎች ስልጣኑን በሰላማዊ መንገድ አስረክቧል፡፡ ለአብነት ያህል እ.አ.አ በ2007ና 2012 ስልጣኑን በሰላማዊ መንገድ አጥቷል፡፡ የኢልሳቫዶሩ ገዥ ፓርቲም ብቻውን ሳይሆን ከሌላኛው የአገሪቱ ፓርቲ ጋር ነው አብሮ እየሰራ የሚገኘው፡፡ ይህ ፓርቲ በአብዛኛው እያሸነፈ የሚገኘው ከ40ና ከ30 በታች ድምጽ ነው፡፡ የዶምኒካን ፓርቲ ማዕከላዊነቱና ሌሎች አንዳንድ ፖሊሲዎቹ ከኢህአዴግ ጋር የሚያመሳስሉት ቢሆኑም የጎሳ ነጻ አውጭ አይደለም፡፡ በአሁኑ ወቅት ከህወሓት ውጭ በዓለም የጎሳ (ብሄር) ነጻ አውጭ ነኝ የሚል ‹‹ገዥ ፓርቲ›› አይገኝም፡፡
ሻዕቢያ ‹‹የኤርትራ ነጻ አውጭ›› ስሙን ጥሎ አገራዊ ስም ሲይዝ የቀድሞ አቋሙን በመቀየር ድል ሲቀናው ትግራይ ከኤርትራ በተሻለ ከኢትዮጵያ ጋር ታሪካዊ ትስስር አላት ብሎ ወደ ምኒሊክ ቤተ መንግስት ያቀናው የአሁኑ ገዥ ፓርቲ ነጻ አውጭነቱን እንደተሸከመ ነው፡፡ ይህ ነጻን ህዝብ ነጻ የማውጣት እንቆቅልሽ አሁንም እወክለዋለሁ የሚሉትን ህዝብ መያዧና ከሌላው ጋር የረባ ግንኙነትና አንድነት እንዳይኖረው ማጎሪያ መሆኑን የብዙዎቹ እምነት ነው፡፡
ከኢትዮጵያም በላይ የደህንነት ችግር ያለባቸው አገራት የሚገኙ ፓርቲዎች እንኳ ከህወሓት የተሻለ አገራዊ ስም ያላቸው መሆኔ የኢትዮጵያውን ‹‹ገዥ ፓርቲ›› ለመንግስት መንበር የማይበቃ መሆኑን እንረዳለን፡፡ እየተበጣበጠች በምትገኘው ደቡብ ሱዳን አንድም በጎሳ መሰረት ነጻ አውጭ ሆኖ የተቀመጠ ፓርቲ የለም፡፡ የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጭ ንቅናቄ፣ የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የደቡብ ሱዳን ዴሞክራሲያዊ መድረክ፣ የደቡብ ሱዳን ሌብራል ፓርቲ፣…… የመሳሰሉት ስሞች ነው ያላቸው ናቸው፡፡ የእርስ በእርስ ጦርነት በሚንጣት ሱዳንም ቢሆን ፓርቲዎች አገራዊ ስም የያዙ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ሌብራል ዴሞክራሲ ፓርቲ፣ ብሄራዊ ኮንግረንስ፣ የሱዳዝ ባዝ ፓርቲ፣ ዴሞክራሲያዊ የአንድነት ፓርቲ….. የመሳሰሉትን የሚይዝ ነው፡፡ ታጣቂ ቡድኖችም ጭምር ይህን ያህል ነጻ አውጭ ስም አልያዙም፡፡ ሰላም አስከባሪ የሚጠብቃት ላይቤሪያ ፓርቲዎች የአንድነት ፓርቲ፣ ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ጥምረት ለሰላምና ዴሞክራሲ…. የመሳሰሉትን ስሞች የሚጠቀሙ ናቸው፡፡
ህወሓት ይህንን የገንጣይ ስም በስያሜነት ሲጠቀም ጥቁር አሜሪካውያን ስለ ነጻነታቸው የሚታገሉበት ወቅት ነበር፡፡ ፓርቲው ይህን ስም ይዞ ሲመሰረት እነ ማርቱን ሉተር ኪንግና ሌሎችም የጥቁሮቹ መሪዎች ጥቁር አሜሪካውያን ከነጮች ጋር አንድ ካፍቴሪያ፣ ትምህርት ቤት፣ አውቶቡስና አገር ውስጥ እኩል እንዲገለገሉ ጥያቄ ያቀርቡበት የነበር ወቅት ነው፡፡ በአንድ ወቅት በአንድ አውቶቡስ ከነጮች ጋር መሄድ የማይፈቀድላቸው አሜሪካውያን ጥቁሮች አሁን እኩልነታቸው ተረጋግጧል፡፡ በትምህርት ቤት፣ አውቶቡስና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች አድሎና ጭቆና ይደርስባቸው የነበሩት ጥቁሮ አሁን ከአብራካቸው የወጣው ኦባማን ከአለም ትልቁ የስልጣን ማማ ላይ አስቀምጠዋል፡፡ በእርግጥ በዚህ ወቅት ነጭ አሜሪካውያን እንደሰው የማይቆጥሯቸው የነበሩት ጥቁር አሜሪካውያን ነጻ አውጭ ስምም ሆነ አላማ አልነበራቸውም፡፡ አሁንም ቢሆን አድሎና መገለል ሙሉ በሙሉ ከአሜሪካ ባይጠፋም ጥቁር አሜሪካውያን ግን ነጻ አውጭ አላስፈለጋቸውም፡፡ ምክንያቱም አገራዊ አላማ ይዞ እንደመታገል ያለ ሞራላዊ ጉዳይ ስለሌለ ነው፡፡
ለአሜሪካውያን ጥቁሮች ነጸነት ሲታገሉ በሞቱበት ወቅት ስሙን ‹‹ህወሓት›› ብሎ የሰየመው በጥቁሮች ዘንድ ነጻ ተደርጋ የምትወሰደው የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ግን እነ ኦባማ ስልጣን ላይ በወጡበት በአሁኑ ወቅትም በገንጣይ ስሙ ቀጥሏል፡፡ ህወሓት ራሱ ስልጣን በያዘበት ህዝብን ከማን ነው ነጻ የሚያወጣው? ከ90 በላይ የመከላከያ ሰራዊቱ አባል፣ የደህንነት መስሪያ ቤትና ሌሎቹም ተቋማት በእሱው ታጋዮች በተሞሉበት ህዝብን ከማን ነጻ ያወጣል? ኢትዮጵያ ማለት የአቶ መለስ ዜናዊ ታሪክና ዝና በእያንዳንዱ ተቋም አልፎ ቤት ለቤት እንዲዘመርባት የምትደርግ አገር ነች፡፡ ስፖርት፣ ጎዳና፣ ትምህርት ቤት፣ ……..ሁሉም በሟቹ የህወሓት አመራር ስም ተሰይመዋል፡፡ የህወሓት ባለስልጣናት፣ ካድሬዎች፣ ደህንነቶች፣ የመከላከያ አባላት በመላው የአገሪቱ ክፍል አዲስ ፊውዳል ሆነዋል፡፡ ታዲያ ማንን ከማን ነው ነጸ የሚያወጣው? ህወሓት ገዥ ፓርቲ እንደመሆኑ በውጭ ጉዳይ፣ በመከላከያ፣ በደህንነቱ፣ በአጠቃላይ በአገሪቱ በሚገኙት ስልጣኖች የትግራይን ህዝብ ሳይሆን ኢትዮጵያውያንን እያገለገልኩ ነው እያለን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ብሎም መንግስትን በትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስም መንግስት እየመራሁ ነው እያለን ነው፡፡ መሪው በሞቱ ወቅት ደግሞ መለስ ሶማሊም፣ አፋርም፣ አማራም፣ ወላይታም፣…….ብቻ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች አባል፣ ወኪልም ናቸው ብለውናል፡፡

እንዲህም ብለው ግን አሁንም ገንጣዮች ናቸው፣ አሁንም ‹‹አገር ገንቢዎች!›› ናቸው፣ አሁንም ‹‹ለሀገር አሳቢዎች›› ናቸው፣ አሁንም ዘራፊዎች ናቸው፡፡ አሁንም ገዥዎች ናቸው፡፡ ይህ እንቆቅልሽ በኢትዮጵያ ካልሆነ በስተቀር በየትኛውም አገር የለም፡፡ በፖለቲካም ነውር ይመስለኛል፡፡

‹‹ቅኝ ገዥ ነች፡፡›› ባለት ኢትዮጵያ ውስጥ ገዥ የሆነው ህወሓት ቢገድል፣ ቢዘርፍ፣ ቢያወዛግበን የሚገርም አይደለም፡፡ እሱን ሳያስበው እጁ ላይ የገባው ስልጣን ሞኝ (ጅል) አድርጎታል፡፡ የዓለም መሳቂያ! በእርግጥ እሱ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ለዓለምም የማይመጥን ገንጣይ ‹‹ገዥ›› ተሸክመን የዘለቅነው አሳዛኝ ተገዥዎች ልንሸማቀቅ፣ አንገት ልንደፋና ልናፍር ይገባል፡፡ ደግሞም የሚገድለው፣ የሚያስረው፣ የሚዘርፈው እኛውኑ ቢሆንም ‹‹የኢትዮጵያ መንግስት›› እየተባለ ነው፡፡ ጅል (ሞኝ ) ባያፍር በዚህ ኢትዮጵያም ዓለምም የማይመጥነውን ስርዓት በመሸከማችን ልና

እስኪ ይኼንን በአንድ ትምህርት ቤት ለሦስተኛ ክፍል ተማሪ የቀረበ ፈተና ተመልከቱት፡፡ አሁን የሚወድቀው ማነው? ተማሪው ወይስ ራሱ ትምህርቱ? እስኪ የስሕተቱን ብዛት እዩት? ወይ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን ተምረን ጽንሰ ሐሳቡን አልተረዳነው፣ ወይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተምረን ቋንቋውን በሚገባ አላወቅነው፤ ከሁለት ያጣን ሆንኮ፡፡ ለመሆኑ ፈተናው እንዲህ ከሆነ ትምህርቱማ ምን ሊሆን ነው? እንዲህ እያስተማርንና እየፈተንንስ ምን ዓይነት ትውልድ ይሆን የምናወጣው? ‹አለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል› አለ ያገሬ ሰው፡፡

የህዝብን የልብ ትርታ፣ የሀገር ወዳዶችንና ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ሳይሆን እንደ አጋዥ በማየት ማግባባት፣ ማስማማት፣ለሃገር ስኬት እና እድገት ለህዝብ ነጻነት እና መብት መከበር ለዜጎች ከእስር እና ስደት መዳን የሚረዳ እና ከመሪ የሚጠበቅ የብልህ እርምጃ ነው፡፡እርግጥ በኢትዮጵያ ያለው ወያኔ መራሹ አምባገነን ቡድን ማግባባትን እና መስማማትን አሊያም መደራደርን የሚጠቀመው ለመበላላት ሃገር ወዳዶችን ለማቀጨጭ አሊያም ለማጥፋት በመሆኑ በሃገሪቱ ላይ ከፍተኛ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግር በመፍጠሩ የሕዝብ ችግሮች አግጥጠው ከመውጣታቸውም በላይ ሃግሪቷን እርቃኗን አስቀርቷታል::

የወያኔ ሰራሹ አምባገነን መንግስት ለሃገሪቱ የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሔ ሳይሰጥ ወደ ውስብስብና ግዙፍ ችግርነት እንዲያድጉ በቸልተኝነት በመፍቀዱ ያለ ጥርጥር ወደ ፖለቲካዊ ችግርነት አድጓል ፡፡ የወሎ ረሃብ እንደተነናቀ ወደ አብታዊ ማዕበልነት ተለወጠ፡፡ የሚሊተሪ ዲክታተራዊ አገዛዝ መናጠጥ፣ የቢሮክራሲያዊ በደል ማጠጥ፣ የሥልጣን መባለግና ያላግባብ መበልፀግ የአማጽያንን መፈልፈልና የተቃዋሚን ቁርጠኝነት መውለዱን ወለደ፡፡በአሁኑ ወቅትን ከባለፈው በባሰ መልኩ ሕዝባዊ የለውጥ አብዮቶች በውስጥ እና በውጪ እየተቀጣጠሉ መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው::ይህ የሕዝብን ጥያቄ አለመመለስ የወለደው ሌላ ጥያዌ ወያኔን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል::

ዛሬም የህዝብን ኑሮና የሀገርን ውስብስብ ችግሮች በወቅቱ የመፍታት ቅን ልቦና ከሌለ ስልጣንን ለህዝብ ለማስረከብ ፍዋደኝነት ካልታየ በሃገሪቱ የተዘጋው የፖለቲካ ምህዳር ህግን ጥላ ባደረገ መልኩ ካልተከፈተ የፍትህ አካላት ከአምባገነን ባለስልጣናት መዳፍ ስር ካልወጡ እና ተመሳሳይ የሆኑ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች በኢትዮጵያውያን የጋራ ተሳትፎ ካልተፈቱ ዕጣ- ፈንታ ወዳዘዘው ውድቀት ማምራት ግድ ይሆናል፡፡ በዚህ ጉዳይ ስልጣኑን ይዣለሁ የሚለው አካል ዋንኛ ትኩረት በጠበንጃ የመተማመን የበላይነቱን ድርሻ ይውሰድ እንጂ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ሲቪክ ማህበራትና ኃላፊነት የሚሰማቸው ዜጐች ወዘተ የነገዋ አገራችን ዕጣ-ፈንታ ይመለከተናል ማለት ኤጭ የማይባል ነገር መሆኑን ልብ ማለት ደግ ነው!ገዢ ነኝ የሚለውም ወያኔ ሃገር ወዳዶችን ስለሃገራችን ያገባናል የሚሉ ዜጎችን ሁሉ ከማግለል ከማሰር እና ከማሳደድ የማይቆጠብ ከሆነ ከገባበት አጣብቂኝ መውጣት ካለመቻሉም በተጨማሪ ወደ ማይወጣው ጥልቅ ጉድጓድ እንደሚወረወር ማወቅ ግድ ይላል::

ዕጣ-ፈንታችንን አናመልጥም፡፡ የዕጣ-ፈንታችን አካል ነን፡፡ የምንለው፣ የምናቅደው፣ የምንራዕየው ሁሉ የእኛው አካል ነው፡፡ በተናገርነው እንነገርበታለን፡፡ በደነገግነው እንቀጣበታለን፡፡ በደሰኮርነው እናፍርበታለን ወይም እንኮራበታለን፡፡ በተለይ መንግስት ስንሆን ባወጣነው ህግ እከሌ ከእከሌ ሳንል፣ ወገናዊና ኢፍትሐዊ ባልሆነ መንገድ መተዳደርና መቀጣት አለብን፡፡የመንግሥትነታችን ትልቅ ቁም ነገር የህዝብን ደህንነትና የሀገርን ህልውና መታደግ ነው፡፡ ይህ ዋና ኃላፊነት ነው፡፡ ህዝብ እንዳይሸበር፣ እንዳይጠራጠር፣ ዕምነት እንዳያጣ ማድረግ፤ በአገሩ፣ በመንግሥቱና በኃላፊዎቹ ላይ የመተማመን ስሜት እንዲያድርበት ያደርገዋል፡፡የአስተዳደር ብስለታችን፣ የዲፕሎማሲያችን ጥራት፣ ስለፓርቲና ስለ ሀገር ያለን ግንዛቤ፤ የምንመራውን ህዝብ አመኔታና ተቀባይነት የሚያስገኘው ቁልፍ ነገር መሆኑን መቼም ቢሆን መቼም እንወቅ፡፡ የህዝብን የልብ ትርታ፣ የሀገር ወዳዶችንና ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ሳይሆን እንደ አጋዥ በማየት ማግባባት፣ ማስማማት፣ ለሃገር ስኬት እና እድገት ለህዝብ ነጻነት እና መብት መከበር ለዜጎች ከእስር እና ስደት መዳን የሚረዳ እና ከመሪ የሚጠበቅ የብልህ እርምጃ ነው፡፡

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ ሲገባ አብሮ የመጣው የሻዕቢያ ተዋጊ ብዛት 300 ገደማ ነበር በሕወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) የትግል ታሪክ እንደ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጎ የሚወሰደው የ1981ዱ የሽረ ጦርነት ከመካሄዱ ጥቂት ወራት በፊት ሻዕቢያ በትጥቅ ትግሉ ስኬት ላይ ተስፋ አጥቶ እንደነበር ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ገለጹ፡፡ በሽረ አካባቢ የነበረውን የቀድሞ ሠራዊት 604ኛ ኮር በጋራ የመምታት ሀሳብ ከህወሓት በቀረበ ግዜ፤ ከሻዕቢያ የተሰጠው ምላሽ ‹‹12 ክፍለሀገር ለ2ክፍለሀገር ሞቢላይዝ እያደረገ መቼ ድል እንምናደር አናውቅም – በረጅም ተነል ውስጥ የድል ጭላንጭል አይታየንም›› የሚል እንደነበር አውስተዋል፡፡ ጄኔራሉ ይህንን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት ባደረግንላቸው ቃለ-መጠይቅ በሕወሓት እና በተለምዶ ሻዕቢያ ተብሎ በሚጠራው (ያኔ ሕዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ሕግሓኤ) አሁን ሕዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲ ለፍትሕ) በሚባለው የኤርትራው ገዢ ፓርቲ መሀል ስለነበረው ግንኙነት በሰጡት ምላሽ ላይ ነው፡፡ ከሻዕቢያ ጋር የነበረው ግንኙነት ሚዛኑን የሳተ ነው የሚለውን ክስ የማይጋሩት ጄኔራል ጻድቃን፤ ህወሓት ከአልጀሪያ እስከ ቬትናም፣ ከኩባ እስከ ቻይና ከነበሩ የትጥቅ ትግል ታሪኮች ልምድ ለመውሰድ ይሞክር የነበረ ከመሆኑ አንጻር ከጎረቤቶቹ ከሻዕቢያና ጀብሀ ልምድ መውሰዱ ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ ስለግንኙነቱ እንደማሳያ ሁለት ክስተቶች እንዲጠቀሱ ተጠይቀው ሲመልሱ፡- በ1973 ገሩ ስርናይ፣ በማርዲ፣ ኡናሽሀቅ፣ ወዘተ በሚባሉት የድንበር አካባቢዎች (ዛሬ አህፈሮም ወረዳ) ለገበሬው መሬት የማከፋፈል ጉዳይ አወዛግቦ የነበረበትን ታሪክ አስታውሰዋል፡፡ በወቅቱ ጻድቃን በማዕከላዊ ኮሚቴ ተመድበው በአካባቢው ያስተባብሩ የነበረ […]

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             አርብ ጥር ፳፱ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                        ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፱   የትግሬ-ወያኔ ቡድን ከናዚ ጀርመን እና ከፋሽስት ጣሊያኖች የከፋ፣ የሚመራበትም ርዕዮተ-ዓለም…

The post በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃማሣያ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                       ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲ ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)…

The post ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራና  በትግራይ  ድንበር  አካባቢ  የሚኖሩ  ነዋሪዎች  የትግራይ  ክልል  ህገወጥ በሆነ  መልኩ  ባደራጃቸው  ታጣቂ  ሚሊሺያዎች  አማካኝነት ፣ ሰፋፊ  የእርሻ  መሬቶችን  በጉልበት  እየቀማ  ነው  በሚል  ያስነሱትን  ተቃውሞ ለመፍታት  ከሁለቱም  ክልሎች  የተውጣጡ  ባለስልጣኖችና  ከ300  ያላነሱ  የህዝብ  ተወካዮች  ከሳምንታት  በፊት  ተሰብስበው  መግባባት  ባለመድረሳቸው  ለየካቲት  4  በድጋሜ  ቀጠሮ  ከተያዘ  በሁዋላ ፣ ትናንት  ሊካሄድ  የነበረው  ስብሰባ …

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በቁጫ  ወረዳ  የተነሳውን  ህዝባዊ  ተቃውሞ ተከትሎ  ከአመት  በላይ  ለሆነ  ጊዜ  በአርባምንጭ  እስር  ቤት  ታስረው  የሚገኙት  ዜጎች ፣ ፍትህ አጥተው  አሁንም ስቃይ ላይ  መሆናቸውን  የአካባቢው ምንጮች  ገልጸዋል። ባለፉት 3 ቀናት ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ 5 ሰዎች ተይዘው መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ ተቃውሞውን ለማዳፈን ሙከራ ቢያደርጉም፣ መጪውን …

  የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መድረክ የተሰኘው የአራት ፓርቲዎች ግንባር እና  ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ለፌዴራል ፓርላማጠንካራዕጩዎቻቸውንያስመዘገቡ ሲሆን፣  በተለይ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ያቀረባቸው ዕጩዎችእም ብዛም የማይታወቁ፣ በ1997 ምርጫ የተሸነፉና በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ድጋፍ አነስተኛ የሆኑ አመራሮቹን መሆኑ በራሱ አባላትና ካድሬዎች ሳይቀር ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል፡፡ አንድበአዲስአበባየሚገኝወረዳአመራርለዘጋቢያችንእንደገለጹትነጋጠባሕዝቡንአልያዛችሁትም፣ህዝቡጋርአልደረሳችሁምበሚልበሚካሄድተደጋጋሚግምገማመሰላቸታቸውን፣በአንጻሩከደጋፊናአባሉበስተቀርአብዛኛውሕዝብደግሞምንምነገርመስማትየማይፈልግመሆኑአጣብቂኝውስጥከቷቸዋል። ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደተናገሩትእነዚህየኢህአዴግዕጩዎችአሸንፈውመውጣትይችላሉወይየሚለውጥያቄያስጨነቀውኢህአዴግ ፣ ሕዝቡንለመያዝሲባልበአዲስአበባበየካቲትእናበመጋቢትወራትለሁለትጊዜያትየኮንዶሚኒየምቤቶችን፣የ40 በ60 እናየ10 በ90 ቤቶችንበተከታታይለመስጠትእናበቀጣይምብዙቤቶችለመስራትቃልበመግባትየሕዝቡንድጋፍለማግኘትአቅዶአል፡፡ ከዚህቀደምየኮንዶሚኒየምቤቶችዕጣከወጣበሃላ ለባለዕድለኞችለማስተላለፍየማጠናቀቂያስራዎችንለመስራትበሚልከሁለትኣመትበላይይፈጅየነበረውጊዜ …

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) የጎንደር ሰብሳቢና የመኢአድ መስራች የሆኑት መምህር ጥጋቡ ሃብቴ ለሳምንታት ማስፈራሪያ ሲደርሳቸውና ክትትል ሲደረግባቸው ከቆዩ በሁዋላ የካቲት 4/2007 ዓም ደህነቶች ሌሊት ወደ ቤታቸው በመግባት ፍተሻ ካካሄዱ በሁዋላ ወደ አልታወቀ ቦታ አፍነው ወስደዋቸዋል። የቀድሞው የመኢአድ አዲስ አበባ ህዝብ ግንኑነት ሃለፊ አቶ አወቀ አባተ ለኢሳት እንደገለጸው ፣ መምህር ጥጋቡ …

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640  ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው ፋብሪካ ከሙስና ጋር በተያያዘ ጥራት ያለው ማሽነሪግ ባለመከናወኑና ሥራው በተገቢው ቁጥጥርና ክትትል ባለመታገዙ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባት የነበረበት እ.ኤ.አ በ2010 መጨረሻ ቢሆንም ፋብሪካው እስካሁን ወደስራ መግባት እንዳል ቻለ ታውቋል፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች በዚህ ዓመትም ፋብሪካው ስራ  ይጀምራልበሚልበ ተደጋጋሚ …

የካቲት ፭ (አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በባህርዳር የሚከበረውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን የሰልፍ ትርኢት እንዲያጅቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ የባህርዳር ባጃጅ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃዳቸውን እየተነጠቁ ቅጣት እንደተጣለባቸው፣ አንዳንዶችም በፖሊስ መዋከባቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሹፌሮች ለኢሳት ተናግረዋል። ሹፌሮቹ መብታችን ተገፏል በማለት ባቀረቡት አቤቱታ፣ ያለፍላጎታቸው ስራ አቁመው ሰልፍ እንዲያጅቡ መጠየቃቸው አግባብ ባለመሆኑ አንዳንዶች መኪኖቻቸውን አቁመው ስራ ፈተው ለመዋል ተገደዋል። መንግስት የመከላከያ …

ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በአንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ላይ «ከምርጫ ውድድር የማገድ» ውሣኔ ማሣለፉን ሰምተናል። ይህም ምርጫ ቦርድ፣ ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስ፣ አቃቢ ሕግ፣ መከላከያ ሠራዊቱ እና መሰል በ«ሕገ-መንግሥቱ ተቋቋሙ» የተባሉት ተቋሞች በሞላ የወያኔ ሕዝባዊ ድርጅቶች መሆናቸውን በይፋ እና በማያሻማ መንገድ ከታዩባቸው አያሌ ተግባሮች መካከል አንዱ ሆኖ የሚጠቀስ ነው። የምርጫ ቦርዱ ውሣኔ በራሱ ምርጫ ቦርድ የወያኔ ሕዝባዊ ድርጅትና እጀታ ከመሆኑ የመነጨ ብቻ ሣይሆን፣ የተቃዋሚው ጎራ ደጋግሞ በሄደበት እና ምንም ዓይነት ውጤት ባላስመዘገበበት መንገድ መጓዙ ጭምር እንደሆነ ሊስተዋል ይገባል።

የትግሬ-ወያኔ በምርጫ ተሸንፎ ሥልጣን እንደማይለቅ ያለፉት አራት የይስሙላ ምርጫዎች ከበቂ በላይ ነቃሾች ናቸው። ይህን በተመለከተ የ1997ቱን የምርጫ ውጤት ተከትሎ የትግሬ-ወያኔ በወሰደው የድምፅ ነጠቃ፣ ታዛቢ የነበሩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር አቶ መለስን ለማለስለስ ባደረጉት የማግባባት ሙከራ ያረጋገጡት ሃቅ ነው። አቶ መለስ በወቅቱ የሰጣቸው መልስ፦ «ኢሕአዴግ በምርጫም ሆነ በኃይል ሥልጣን ከለቀቀ የሚጠብቀን አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ይኸውም በአገር ክህደት ተከሰን ወህኒ መውረድ ነው። በመሆኑም ለ፲፯(አሥራ ሰባት) ዓመታት አፈር ግጠን የጨበጥነውን ሥልጣን በሕዝብ ድምፅ አንለቅም።» ሲል ነበር እቅጩን እና የማይለወጠውን የትግሬ-ወያኔን ዓላማ የገለጸው። በተመሣሣይ ሁኔታ የሕወሓት እና የኢሕአዴግ የፖሊት ቢሮ አባል የነበረው አቶ ገብሩ አሥራትም «ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ» በሚለው መጽሐፉ የሚነግረን ይህንኑ ነው። ስለዚህ ምርጫ ቦርድ ሰሞኑን የሰጠውም ውሣኔ የዚሁ ተከታይ አካል በመሆኑ፣ ድርጊቱ አስገራሚም፣ አስደንጋጭም አይሆንም። ባለፉት ፳፬ (ሃያ አራት) ዓመታት የኖርንበት ዓለም የታዘበው ዕውነታ ነውና። አስገራሚና አስደንጋጭ የሆነው ተቃዋሚው በወያኔ ሁለንተናዊ ፍላጎት ቁጥጥር ሥር መሆኑን አለመገንዘቡ ነው። እኒህ ተቃዋሚዎች ጉዟቸው ያልተለወጠ እና በየአምስት ዓመቱ በሚደረግ የምርጫ ዘመቻ የተገዛ ነው። ይህ ጉዞ ለውጤት ያላበቃ መሆኑ ተደጋግሞ እየታዬ፣ ውጤት እንደማያስገኝ በታወቀ መንገድ መጓዙ፣ ችግሩ ከመንገዱ ሣይሆን፣ ከተጓዡ እንደሆነ ትግሉ የሚገኝበት ሁኔታ ያሣያል። ስለሆነም ተቃዋሚ ኃይሎች ከ1997ቱ የምርጫ ሂደት እና ውጤት ከታዩት አዎንታዊ እና አሉታዊ የጉዞ አቅጣጫዎች ትምህር የቀሰሙ አይመስልም።

ሁለተኛው የተቃዋሚ ድርጅቶች መሠረታዊ ችግር በአደረጃጀታቸው ላይ ያጠነጠነ ነው። የትግሬ-ወያኔ በማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ ብቻ ሣይሆን በዕድሮች ሣይቀር የራሱን ሥውር መዋቅር አስርጎ አደራጅቷል። ሰሞኑን በመኢአድ እና በአንድነት ላይ የተከሰተው ችግር ግን፣ ተቃዋሚ ድርጅቶች የትግሬ-ወያኔን የሤራ ስልት ባለመገንዘብ ከነ አየለ ጫሚሶ ዓይነት ሠጎ ገቦች ድርጅቶቻቸውን ማጽዳት አለመቻላቸውን ቁልጭ አድርጎ ያሣያል። ሰለዚህ የአደረጃጀት ሥልታቸው የወያኔን ሠርጎ ገቦች ሊያንተረትር በሚችል መልክ እስካልተቃኘ ድረስ፣ በምንም ሁኔታ የትግል ጉዞ አቅጣጫቸው በወያኔ እና በአጋሮቹ ላይ ተጽዕኖ ሊያሣድር አይችልም። ይህም ብቻ አይደለም፤ ተቃዋሚው የሙጥኝ ብሎ የያዘው «በሕጋዊ እና ሰላማዊ መንገድ ብቻ የትግሬ-ወያኔን በምርጫ አሸንፈን ሥልጣን እንይዛለን» የሚለውን ብቸኛ የትግል መሣሪያው አድርጎ መያዙ፣ ለትግሬ-ወያኔ ሠርጎ መግባት የተመቻቸ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር፣ የነቁትን የኅብረተሰብ ክፍሎች በቀላሉ የአገዛዙ ዒላማ እንዲሆኑ አድርጓል። ይህም ትግሉን ተተኪ መሪዎች በማሣጣት መሪ አልባ በማድረጉ፣ የሕዝቡን የወኔ ሥንቅ እንዳሟጠጠ በድርጅቶቹ ውስጥ በቂ ትኩረት የተሰጠው ያለመሆኑን ያመለክታል።

የተቃዋሚው ኃይል የትግሬ-ወያኔን ባሕሪ የሚመጥን የትግል ሥልት መከተል ባለመቻላቸው፣ ወያኔ «ግሞ» ሲል «ጥንቦ» ማለት አልቻሉም። በተደጋጋሚ በአገር ቤት ካሉ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚደመጠው የትግል ስልት፦ «በሕጋዊ እና ሰላማዊ መንገድ ብቻ የትግሬ-ወያኔን በምርጫ አሸንፈን ሥልጣን እንይዛለን» የሚል ነው። ሆኖም የሰላማዊ ትግል ሥልት በምርጫ ዘመቻ ብቻ የተገደበ አይደለም። የምርጫ ዘመቻ ለሰላማዊ ትግል ጠቃሚ የሚሆነው ዲሞክራሲያዊ ተቋሞች የሚባሉት ማለትም፦ ነፃ እና ገለልተኛ የሆነ የምርጫ ቦርድ፣ ፍርድ ቤቶች፣ አቃቤ ሕግ፣ ፖሊስ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና ወገንተኛ ያልሆኑ የብዙኃን መገናኛ ተቋሞች መኖር፣ ወዘተርፈ፣ በአጠቃላይ የሕግ የበላይነት ሰፍኖ ከማንም ተፅዕኖ ውጭ በነፃ የመሥራት የዜግነት መብት ሲረጋገጥ ነው። እነዚህ ተቋሞች በሌሉበት ሁኔታ ግን፣ በምርጫ ፖለቲካ ወያኔን ከሥልጣን እናወርዳለን ብሎ ምርጫን በብቸኛ የትግል መሣሪያነት የሙጢኝ ብሎ መያዝ፣ ታጋዩ ሕዝብ ሥቃይን እና በደልን ተለማምዶ የ፵(አርባ) ቀን ዕድሌ ነው ብሎ እንዲያምን እና ለወያኔ አገዛዝ ምቹ እንዲሆን ሠፊ በር የሚከፍት መሆኑ በግልፅ ሊታመንበት ይገባል። በተግባርም የሚታየው ይኼው ነው። የመንግሥት ሥራ አስፈጻሚ መዋቅር፣ የፍትህ አካሎች እና የብዙሃን መገናኛ ተቋሞች በአንድ ዘረኛ ቡድን ፍላጎት እና ቁጥጥር ሥር በዋሉበት ሀገር፣ በምርጫ ሥልጣን እረከባለሁ ማለት ሸንበቆ ያፈራል፣ በቅሎ ትወልዳለች፣ ዝንብ ማር ትጋግራለች፣ ፀሐይ በምሥራቅ ትጠልቃለች እንደማለት ይቆጠራል። እንደሞረሽ-ወገኔ እምነት፣ ሰላማዊ ትግሉ የተለየ መንገድ መከተል ይኖርበታል። ወቅታዊ የትግሉ መፈክር «ለዲሞክራሲ፣ ለዕኩልነት እና ለብልጽግና» ሣይሆን ቅድሚያ ለነፃነት ትግል መሆን አለበት። አገር እና ሕዝብ ሳይኖሩ፣ ዲሞክራሲ እና ዕኩልነት ሊታሰቡ የሚችሉ ጉዳዮች አይደሉምና!

በመሆኑም፣ የተቃዋሚው ጎራ፣ የትግሬ-ወያኔን እንደተኩላ ከብቦ የሚቦጫጭቅበትን፣ አጠቃላይ ሕዝባዊ እንቢተኝነትን የትግሉ መርህ አድርጎ ሊንቀሣቀስ ይገባዋል። ስለዚህ ቀዳሚው የትኩረት አቅጣጫ መሆን ያለበት በየአካባቢው ያለውን የትግሬ-ወያኔን የስለላ መዋቅር በመበጣጠስ፣ ሕዝቡ የራሱ አለቃ የሚሆንበትን ዘዴ በመሻት፣ የትግሬ-ወያኔን እና አጋሮቹን ለነፋስ በመስጠት፣ የአገዛዝ ዕድሜያቸውን ለማሳጠር መንቀሣቀስ ነው። ይህ ደግሞ ከገጠር እስከ ከተማ፣ ከመሀል እስከዳር ሕዝቡን በማደራጀት በእንቢተኝነት ስሜት እንዲነሣ ማነቃነቅ ያስፈልጋል። የትግሬ-ወያኔ አፋኝ ቡድን የኃይል መከፋፈል የሚፈጠርበት፣ ለቅልብ ጦሩ ሆድ መሙያ የሚከፍለው በጄት የሚያጣበት፣ በገዥው ቡድን መካከል የኃሣብ መከፋፈል የሚፈጠርበት፣ የማስፈጸም አቅሙ የሚሟሽሽበት፣ እርስ በርሳቸው የሚጠራጠሩበት ሁኔታን የሚፈጥር ሥራ መሠራት አለበት። ለዚህም በደህንነቱ፣ በሠራዊቱ፣ በፖሊሱ፣ በቢሮክራሲው መሀል ሠርጎ በመግባት ዓላማ እና ዕቅዳቸውን ማክሸፍ ያስፈልጋል። ሕዝቡም «ላልወከልነው አካል ግብር አንከፍልም፣ የእኛ ባልሆኑ ተቋሞች አንገዛም፣» የሚለውን ስሜት እና እምነቱን ሊያጎለብት ይገባል። በትግሬ-ወያኔ የተለያዩ የንግድ እና የአገልግሎት ተቋሞች፣ ማለትም፥ የትራንስፖርት፣ የሆቴል፣ የንግድ ቤቶች እንዳይጠቀም በልዩ ልዩ መንገዶች በማስተማር ወያኔ እና አባሎቹን ከማናቸውም ማህበራዊ እና ባህላዊ እንቅስቃሴዎች በማግለል ብቻቸው እንዲቆሙ መደረግ አለበት። «መጡብን» ሳይሆን፣ «መጣንባችሁ» ሊባሉ ይገባል። ከእንግዲህ ተቃዋሚው ጎራ ሙሾ ማውረዱን ማቆም አለበት። መርዶ የሽንፈት እንጂ፣ የድል ምልክት ባለመሆኑ፣ «እንዲህ ሆን፣ እንዲ,ህ ተደረገን» የሚሉት እሮሮዎች ሊገቱ ይገባል።

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የትግሬ-ወያኔ በሁለቱ የሰላማዊ ትግል አራማጅ ድርጅቶች ላይ የወሰደውን እርምጃ የተመለከተው ከትግሬ-ወያኔ ጉዞ እና ዓላማ አንፃር የሚጠበቅ እንጂ፣ ዱብ ዕዳ እና እንግዳ ነገር አድርጎ አይደለም። በአንፃሩ «ማሽላ ሲያር ይስቃል» እንዲሉ፣ ይህ እርምጃ ለፀረ-ወያኔ ትግል እልህ፣ ቁጭትና የመጠቃት ስሜትን የሚፈጥር ነው ብለን እናምናለን። ስለሆነም የተቃዋሚው ጎራ በአንድ ብሔራዊ ዓላማ ዙሪያ እንኳን መሰባሰብ ባይችል፣ በፀረ-ወያኔ አቋሙ በአንድ ግንባር ወይም ኅብረት ሥር እንዲሰለፍ ሠፊ በር የከፈተ ያህል ይቆጥረዋል። ስለዚህ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ የሚገኘው ተቃዋሚ ኃይል ከምንጊዜውም በበለጠ ተቀራርቦ በመነጋገር በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ላይ የተጠናከረ እና ሁሉን- አቀፍ ትግል እንዲያደርግ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት ስም ጥሪያችንን እ,ናቀርባለን።

ዐማራን ከፈጽሞ ጥፋት እንታደጋለን!
ፈለገ አሥራት የትውልዳችን ቃል ኪዳን ነው!
የትግሬ-ወያኔ ዘረኛ ቡድን ነው፤ በመሆኑም መወገድ አለበት!

ሰሜን አዉሮጳዉቱ ሐገር ፊንላንድ- የመጀመሪያዉን ሥፍራ ይዛለች።ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ኤርትራ ደግሞ አምናም እንደ ሐቻምናዉ ኡራ ወጥታለች።ከአንድ መቶ ሰማንያ ሐገራት አንድ መቶ ሰማንያኛ።አጠቃላዩ የፕረስ ነፃነት ይዞታ ግን ድርጅቱ እንደሚለዉ በአምስቱም ክፍለ-ዓለማት አምና ክፉኛ እሽቆልቁሏል::

ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በእስራት የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ እርዳቸው ልጃቸውን መጠየቅ እንዲችሉ በመጠየቅ ለጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት እና ለፌዴራል የሕዝብ እንባ ጠባቂ ኮሚሽን፣ እንዲሁም ለውጭ ሀገር ኤምባሲዎች ደብዳቤ መላካቸውን አስታወቁ።

አዳም ረታ፤በውቀቱ ስዩም ፤እንዳለጌታ ከበደ፤ስንቅነህ እሸቱ ፤አለማየሁ ገላጋይ ፤ግርማ ተስፋው ፤ እንዬ ሺበሺ ባለፉት አስር አመታት ረጅም ልብ ወለድ ለህትመት ካበቁ የኢትዮጵያ ደራስያን መካከል ይገኙበታል።

አዲስ አበባ እና የጀርመን የላይፕሲኽ ከተሞች የመሠረቱ የእህትማማችነት ግንኙነት እና ትብብር አሥረኛ ዓመት ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ወደ አንድ መቶ ሰው ያጠቃለለ አንድ የላይፕሲኽ ከተማ የልዑካን ቡድን በአሁኑ

የየመን የፀጥታ ይዞታ እየተባባሰ መሄዱ እየተነገረ ነዉ። የሀገሪቱ የታጠቁ ኃይሎች እንቅስቃሴ ያሰጋቸዉ የዉጭ ዲፕሎማትና ኤምባሲዎችም መዘጋታቸዉ ተዘግቧል። እንደዘገባዎቹ ትናንት የዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያና ፈረንሳይ ኤምባሲዎች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዉ ሠራተኞቻቸዉም ከየመን ወጥተዋል።

ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል -በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ ላይ ሞተዋል “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል”… በህጋዊ ምዝገባ ወደ አረብ…

The post “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ነገረ ኢትዮጵያ ‹ለአንድ አላማ እንታገላለን›› አቶ ግርማ በቀለ • ‹‹መሰባሰባችን ትግሉን ያጠናክረዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦሕዲኅ) አባላት በሰማያዊ ፓርቲ ምልክት ለመወዳደር መወሰናቸውን የኦሕዲኅ ሊቀመንበር አቶ ግርማ…

The post የኦሕዲኅ አባላት በሰማያዊ ምልክት ሊወዳደሩ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በሰራዊቱ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት እየተፈጸመ ነው::የሰራዊቱ ተቃውሞ እንዳይስፋፋ ወያኔ ሰግቷል::በምስራቅ ኢትዮጵያ የሰፈረው የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት አባልት ከአለቆቻቸው ጋር የፈጠሩት አለመግባባት እየተካረረ መምጣቱን በቦታው የሚገኙ ወታደራዊ ደህንነቶች ያደረሱት መረጃ…

The post የደቡብ ምስራቅ እዝ ውስጥ የተነሳው ውጥረት እየተካረረ ነው::2 ኮሎኔሎች ታስረዋል:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ከ1990ዎቹ የቀዝቃዛ ጦርነት ፍፃሜ ወዲህ የአምባገነኖች ባህሪ እንኳ ተለውጦ እንደ አዲሱ ዘመን ሁሉ እነሱም ስልጣን ላይ የተቀመጡት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ያውም በህዝብ ፈቃድ መሆኑን ለማሳየት ተግተው እየሰሩ ነው። በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን ይታይ እንደነበረው አይነት ሁሉን ነገር በይፋ ጨፈላልቆ በማን አለብኝነት በብቸኛ ፓርቲ ስልጣን ላይ መቀመጥ የሌጅትመሲ ጥያቄ ከማስነሳቱም በላይ አስተማማኝ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ተገንዝበዋል። በመሆኑም ጨካኝ አምባገነኖች […]

መቼም ስለ ታላቁ የዓድዋ ድል፣ ስለ ነጻነታችን፣ ስለ ስለቀደሙት አባቶቻችን አይበገሬነት፣ ለአገራቸው ሉዓላዊነት፣ ለሕዝባቸው ነጻነት ያደረጉትን አኩሪ የሆነ ተጋድሎአቸውን፣ ጀግንነታቸውን ለማውራት፣ ግዙፍና ገናና ታሪካቸውን ለመዘከር የግድ የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን መምጣት ወይም መከበርን መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም፡፡ በእርግጥም፣ በእውነትም ተወዳጇ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ ‹‹ዓድዋ›› በሚለው ዜማዋ፡- ዓድዋ ዛሬ ነው፣ ዓድዋ ትናንት፣ መቼ ተረሱና የወዳደቁት …፡፡ እንድትል፡፡ […]

ታሪካችን በጦርነት ተከቦ ዘመን በዘመን ሲተካ ፣ የቀደመው ይሁን ቢባል እንኳ በዘመነችው አለም መካከል ያለች ቀሪ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የሃገሬ እናቶች እንባ የሚጠርገው አጥቷል። ከዘመነ ጃንሆይ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ እስከ ደርግ ፣ ከዚያም አሁን እስካለንበት የኢህአዴግ አገዛዝ ለሀገር ሰላም ፣ ለዲሞክራሲና ፍትህ የዜግነት ድርሻቸውን የሚወጡ ፣ የተጉና ” ስለ ሃገሬና ህዝቤ ያገባኛል ” ያሉ ልጆችን በአብራካቸው […]

/ በርናንድ ብራድሊ አንደርሰን ልደቱ ቅድስት ካትሪን ደብር ጀማይካ ዉስጥ ነዉ፡፡ ወሩ መስከረም፣ ቀኑ 21 ዓመተ ምሕረቱ 1944 አቆጣጠሩ በአዉሮጳውያን፡፡ ቅድስት ካትሪን አጥቢያ ከእርሻዉ መካከል በር ያደገዉ፡፡ ዕድሜዉ ለትምህርት ሲደርስ ካሪቢያን ዉስጥ አንጋፋ ከሚባለዉና ከተከበረዉ ዎልማር የወንዶች ትምህርት ቤት ገባ፡፡ ወደ አሜሪካ ምድር የዘለቀው 1960ዎቹ ሲሆን በዋሽንግተን ዲሲ ዝነኛዉ ሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ የመጀመሪያዉን የባችለር ዲግሪ አገኘ፡፡ ከክፍሉ ቀዳሚ ሆኖም ወደ ሕክምናዉ የትምህርት ዘርፍ ተሻገረ፡፡ ቀን ቀን ትምህርቱን እየተከታተለ፤  ሌሊቱን እየሠራና ራሱን እየረዳ ትምህርቱን ቀጠለ፡፡ 

.. 1970ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታት ላይ በቀዶ ጥገና ሕክምና በከፍተኛ መዓርግ ተመረቀ፡፡ በትምህርትና በሥራ የበለጸገዉና ገና በለጋነቱ በትጋቱ የታወቀዉ፣ የቅርብ ጓደኞቹ በርኒ የሚሉት በርናንድ፤ የሕክምና ትምህርቱን ጨርሶ እንደተመረቀ ወደ ትዉልድ ሀገሩ ጃማይካ ተመልሶ በኪንግስተን የሕዝብ ሆስፒታል ማገልገል ጀመረ፡፡ ኪንግስተን የሕዝብ ሆስፒታል ነጻ ሕክምና የሚሰጥበት፣ ለተቸገሩና ዐቅም ለሌላቸዉ የሚለገስበት በመሆኑ ቀልቡን ገዛዉ፡፡ ወትሮም የሕክምና ሙያ ለአምሳያ ፍጡር የመድረስ መንፈስ አለዉና ከዶ/ በርናንድ አንደርሰን ዉስጣዊ ተፈጥሮና ተልዕኮ ጋር ገጠመ፡፡ / አንደርሰን ሕሙማንን ከማከም በላይ ተተኪ ወጣቶችን ማስተማርና ማዘጋጀትን እንደ ቃል ኪዳኑ ነበር የሚያየዉ፡፡
 እዚያም ጀማይካ ከሕክምናዉ ጎን ለጎን መምህር ሆኖ ብዙዎችን አሠልጥኗል፡፡ / በርናንድ የጃማይካ የሆስፒታል ተልዕኮዉን እንዳገባደደ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ተመለሰ፡፡ ነገር ግን ሀብትና ዕድሉ ወዳላቸዉትርፍና ገንዘብ ወደሚጋበስባቸው ሆስፒታሎች ዓይኑን አላነሣም፡፡ እንዲያዉም የጤና ከለላና ሽፋን የሌላቸዉለመድረስ የሚችልበትን የቀድሞዉን ዲሲ ጄኔራል ሆስፒታል ነዉ የተቀላቀለዉ፡፡  ልዩ ተሰጥዖና ክህሎት ያለዉ / በርናንድ የሥራዉን ብቃትና የአመራር ችሎታዉን በዚያ ሆስፒታል ለማስመስከር ጊዜ አልወሰደበትም፡፡
 በዲሲ ጄኔራል ሆስፒታል በሊቀ መንበርነትና የቀዶ ጥገና ዳይሬክተር በመሆን ሆስፒታሉ በሀገሪቱዕዉቅና ያገኘ ሆስፒታል› ተብሎ እንዲጠቀስ ያደረገ ባለሙያ ነበር፡፡ ሲሠራ ውሎ ቢያድር ደከመኝ የማይል፣ሕሙማንን ማከም ተልዕኮዬ ነው› ብሎ የሚያምን ሰው ነበር፡፡ ዶ/ በርናንድ አንደርሰን መኖሪያዉን በመሠረተባት የአሜሪካ ርዕሰ መዲና ዲሲ፣ በሮድ አይላንድ መንገድ ላይ የግል የሕክምና ክሊኒክ መሥርቶ በመደበኛዉ ሥራዉ ላይ አከለበት፡፡ / በርናንድ ክሊኒኩን ሀብት በበዛበት መንደር ሳይሆን የችግረኞቹን ቀየ ፈልጎና ይሁነኝ ብሎ ነበር ያቋቋመዉ፡፡ የመክፈል ዐቅም የሌላቸዉ ሕሙማንን በዚያ ክሊኒኩ በራሱ ወጪ ሕክምና መስጠቱን ዛሬ ድረስ በምስጋና የሚያነሡት ብዙዎች ናቸዉ፡፡
/ር አንደርሰን ስሙ ሳይጠቀስ ለታይታም ሳይደርስ፣ ለተማረበት ትምህርት ቤት የአንድ መቶ ሺህ ዶላር ስጦታ የቸረ ለጋስ ሰው ነዉ፡፡ ይህ እንዲያውም ለአብነት ያህል ተነሣ እንጂ / አንደርሰን ‹ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይመልከት› የሚለውን በተግባር ያሳየ፣  ልዩ ጸጋ የተጎናጸፈ ሰዉ ነበር፡፡ ዶክተር በርናንድ አንደርሰን ሕሙማንን መከባከብና ማከም፣ ችግራቸዉን ተቸግሮ፣ ቋንቋቸዉን ተናግሮ አምላክ የሰጠዉን ችሎታና በሰዉኛ የሚችለዉን ማድረግ የሕይወት ተልዕኮዉ ያደረገዉ ገና አንድ ፍሬ ወጣት እያለ ነዉ፡፡
አንድ ቀን ከሰዉ ዘር መፍለቂያዋ ከጥቁር ሕዝብ መኩሪያ ሀገር ኢትዮጵያ፤ እነ ማርክስ ጋርቬወደ ራሳችን እንመለስወዳሉባት ጥንታዊት ምድር ሄዶ የማገልገል ሕልም ነበረው፡፡ ያ ሕልሙና ራእዩ ይሳካ ዘንድ የኑሮ አጣማጁ ሲስተር እማዋይሽ ምክንያት ሆነችና ከምድረ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ሐሳብ ፀነሰ፡፡ 
ስለ ኢትዮጵያ ማንበብ፣ ስለ ኢትዮጵያ መመራመር ይወድ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ስም በተጠራበት ቦታ ሁሉ መገኘት አይሰለቸውም ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ይመሰጣል፡፡ ለሌሎች ወገኖቹ መንገርና ስለ ኢትዮጵያ እንዲያውቁ መጎትጎት ይወዳል፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ማጥናት፣ ቤተ ክርስቲያን መሄድና ከአባቶች ጋር መወያያት ያስደስተው ነበር፡፡ የትዳር ጓደኛው ሲስተር እማዋይሽ ደግሞ ይኼ ደግ ሰው ኢትዮጵያ መጥቶ ይህንን የተከፈተ ልቡን ለሀገሯ ሰው ቢያስረክበው፣ ደግነቱን ቢያርከፈክፈው ትመኝ ነበር፡፤ መመኘትም ብቻ ሳይሆን ትጎተጉትም ነበር፡፡ 
‹‹ብዙ ጊዜ ሀገሬ ኢትዮጵያ ገብተን እንድንሠራ እነግረው ነበር፡፡ እርሱም በዚህ ላይ አስቦ እንደሚወስን ይገልጥልኛል፡፡ ከብዙ ጊዜ በኋላ አንድ  ማለዳ ‹ላንቺ አስደናቂ ዜና አለኝ› አለኝ፡፡ በጉጉት ጠበቅኩ፡፡ ‹ላንቺ ስል ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ወሰንኩ› አለኝ፡፡›› ትላለቺ ሲሰተር እማዋይሽ ያንን ቀን ስታስታውሰው፡፡
እርሱም አንድ አስቀደመና ታንዛኒያን፤ ኬኒያን ሄዶ ጎበኘ፡፡ አፍሪቃ የምትቃትትበትን፣  ጫንቃዋን የያዛት የትላንቱ የቅኝ ዛር እንዳልለቀቃት አይቶ አዘነ፡፡ አስከትሎም ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ፣ የድህነቱና የችግሩን መክፋት ተመለከተ፡፡ ነገር ግን አዘነ እንጂ ሸሽቶ አልተመለሰም፡፡ ከአዉሮፕላኑ ሲወርድ አየሩን ሲምገዉልሙን አስታወሰዉ፡፡ የሕክምና ተቋማቱን ሲጎበኝ ሕሙማኑ ተኮልኩለዉ ቢመለከት ልቡ ተሰበረ፡፡ አዲስ አበባ ታላላቆቹ የግልና የመንግሥት የሕክምና ተቋማት ከእነርሱ ጋር እንዲሠራ ለመኑት፡፡ እርሱ ግን ወደ ገጠሩ መቅረብ ወደ ድኻው መጠጋት ይወድ ነበርና ከተሜዉን ጎብኝቶ ወደ ገጠሮቹ ሊመለከት አዘገመ፡፡ የሐኪም እጅ ማየት ቀርቶ መልኩና ገጹ የናፈቃቸዉ ወገኖች አጋጠሙት፡፡ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠዉ መጥተዉ ከየሆስፒታሉ ደጃፍ ተኮልኩለዉ አምላካቸዉን እየተማጠኑ፤ ከዕለታት አንድ ቀን የሐኪም እጅ እንዲነካቸዉ ሳምንታትን የሚጠብቁ ምስኪኖች ልቡን ነኩት፡፡ መንፈሱን ሳቡት፡፡ ጎንደርም በፍቅሯ ነደፈቺዉ፡፡ ቅርልኝ አለቺዉ፡፡ ዕድሜዉ ከግማሽ ምእተ ዓመት በላይ ለሆነዉ ለጎንደር ሆስፒታልና የሕክምና ኮሌጅ እጁን ሰጠ፡፡ / በርናንድ አንደርሰን የዋሽንግተን ዲሲዉን ስመ ጥር ሐኪም  የጎንደር እጆች አቀፉት፡፡ ፋታና ዕረፍት አላስፈለገውም፡፡ ወትሮም ዕረፍቱ፣ ቀድሞም ምቾቱ ለሕሙማን መድረስለተቸገረ ዋስ መሆን ነበረ፡፡ የቀናት ስምና ቁጥር ለዶ/ በርናንድ ዋጋ አልነበራቸዉም፡፡ ከአጸደ ሥጋ እስከተለየበት ጊዜ ድረስ ለእርሱ ቀናት ማለት የሥራና ሰዉን የማገልገያ ጊዜያት ናቸዉ፡፡ 
/ በርናንድ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የቀዶ ጥገና ትምህርት ክፍልን የተቀላቀለው በ1997 ዓም ነበር፡፡ / በርናንድ በኮሌጁና በሆስፒታሉ በነበረዉ ቆይታ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎችን ከማስተማር ጎን ለጎን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ሕሙማንን በማከም ከፍተኛ አስተዋጽዖ አድርጓል፡፡ በተለይም የቀዶ ጥገና ሕክምና ትምህርት ክፍል ሥርዓተ ትምህርት በየጊዜዉ እንዲሻሻል የነበረዉ የላቀ ሚና ምንጊዜም በትምህርት ክፍሉ አባላት ሊና የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ዶ/ በርናንድ ዕዉቅ ቀዶ ጥገና ሕክምና ባለሞያ እንደመሆኑ ያለዉን እጅግ ሰፊ ዕዉቀት፣ ክህሎትና ልምድ ለተማሪዎቹና ለሞያው ሰዎች በማካፈል በርካቶች በሞያዉ የተካኑ እንዲሆኑ ያለማሰለስ ሠርቷል፡፡ በተለይም የሆስፒታሉ የቀዶ ሕክምና ባለሞያዎች ብቻቸዉን ሊሠሯቸዉ የሚቸገሩ የጉበት ካንሰር፣ የጣፊያ ካንሰር፣ የልብና የደም ሥር፣  የመሳሰሉትን ቀዶ ጥገናዎች በማከናወን ሌሎቹ ልምድ እንዲቀስሙ ማድረጉ ለሞያዉ መጎልበት ከነበረዉ ከፍተኛ አስተዋጽ በተጨማሪ ሙማኑ ፈዉስ እንዲያገኙ ያደረገዉ ተኪ የለሽ ተግባር ከፈጣሪ የተላከ እስከመባል ያደረሰው ነበር፡፡
በበርናንድ ዘንድ ሥራ ሲያልቅ እንጂ ሰዓት ሲያልቅ ማቆም አይታሰብም፡፡ አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፡፡ እርሱና ተማሪዎቹ ከጠዋት እስከ ማታ ቀዶ ጥገና ሲያደርጉ ዋሉ፡፡ ምሳ አልነበራቸውም፡፡ ልክ ፀሐይዋ ማቆልቆል ስትጀምር ጨረሱ፡፡ ጨርሰው ልብሳቸውን ሲያወልቁ ግን አንድ የገጠር ሰው አንኳኩ፡፡ ‹ወረፋ እየጠበቅኩ ነበር›› አሉ ረዳት ሐኪሙን፡፡ ‹‹አባቴ አሁንማ መሸ ነገ ይምጡ›› አላቸው፡፡ አማራጭ አልነበራቸውምና ከዘራቸውን አንሥተው ጉዞ ጀመሩ፡፡ በርናርድ ድምጽ ሰምቶ ወጣ፡፡ ረዳቱን ጠየቀው፡፡ ረዳቱም ያደረገውን ነገረው፡፡ በርናርድ አዘነ፡፡ ‹‹እንዲህ ነበር ያስተማርኩህ›› አለው ረዳቱን፡፡ ‹‹በል ቶሎ ተከትለህ ጥራቸው›› ሲል አዘዘ፡፡ ሰውየው ተጠሩና እንደገና ልብስ ተለብሶ ቀዶ ጥገናው ቀጠለ፡፡ ይኼ ረዳት ሐኪም ዛሬ ታዋቂ የቀዶ ጥገና ሐኪም ሆኖ እንዲህ አለ ‹‹ያንን ትምህርት ስላስተማረኝ ተመርቄ ሰው የማይደርስበት ገጠር ገባሁ››፡፡
 በርናርድ በሀገራችን በብቸኝነት የጉበት ካንሰርና ተዛማጅ በሸታዎች ቀዶ ሕክምና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እንዲሰጥ ያደረገ የሞያ ቁንጮ የነበረ ታላቅ ሰዉ መሆናኑን መመስከር አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም ተገቢም ነዉ፡፡
 እስመ ትኅትና ይትረከብ ልዕልናእንዲል የሕክምናዉ ሊቅ እኔን እዩኝ ሳይል፣ አለሁ ብሎ ሳይፎክር ዕወቁኝ ብሎ ሳያዉጅ፣  ካልተወለደበት ወገን መካከል አገለገለ፡፡ እንደ ሀገሬዉ ባሕል እጅ ነሥቶ በባላገሩ ምርቃት ተመርቆ፣ ለድኾችና ረዳት ለሌላቸው ዋርካና መጠጊያ ሆነላቸዉ፡፡ በፍቱን እጁ ዳበሳቸዉ፡፡ ለወትሮው አመሰገኑት፡፡ በሄደበት በተገኘበት ቤት ያፈራዉን ሰንቀዉ እያመጡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሉት፡፡ አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ፡፡ አንዲት ምስኪን እናት መጡ፡፡ እርሱም አከማቸው፡፡ ድህነታቸው ማግኘት ያለባቸውን ሕክምና አልከለከላቸውም፡፡ ከቅኖች ጋር አምላክ ይሠራልና ሴትዮዋ በበርናርድ ታክመው ዳኑ፡፡ ከቀናት በኋላ ሊያመሰግኑት ወደ ሆስፒታሉ ተመለሱ፡፡ መርቀው መርቀው ጨረሱና ከጉንፋቸው እጃቸውን ሰድደው አንድ ነገር አወጡ፡፡ ዐሥር ብ

የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ…

The post የእሥር ማዘዣ በመዉጣቱ አቶ ጸጋዬ አላምረው አገር ለቀው ተሰደዱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ዉጭ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። አቶ ጸጋዬ የአንድነት ፓርቲ የፋይናንስ ሃላፊ ሆነው የሰሩ ሲሆን፣ አቶ ሃብታሙ አያሌው ከታሰሩ በኋላ የመኢአድ አመቻች ኮሚቴ ዋሃ ሰብሳቢ ሆነው ሰርተዋል።፣ […]

የደቡብ ምስራቅ እዝ ውስጥ የተነሳው ውጥረት እየተካረረ ነው::2 ኮሎኔሎች ታስረዋል::

Minilik Salsawi በሰራዊቱ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት እየተፈጸመ ነው::የሰራዊቱ ተቃውሞ እንዳይስፋፋ ወያኔ ሰግቷል::በምስራቅ ኢትዮጵያ የሰፈረው የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት አባልት ከአለቆቻቸው ጋር የፈጠሩት አለመግባባት እየተካረረ መምጣቱን በቦታው የሚገኙ ወታደራዊ ደህንነቶች ያደረሱት መረጃ ጠቅሷል::ከቀድሞ በተለየ ሁኔታ የመከላከያ ሰራዊቱን እየሰበሰቡ መገምገም ማሰር የቀጠለ ሲሆን ከመሃል አገር ተመድበው የመጡ አዳዲስ አባላት በሰራዊቱ መካከል ገብተው ውጥረቱን ለማርገብ እና ለማዘናጋት ቢያስተባብሩን እንዳልተሳካ ታውቋል::

በሕገመንግስቱ በማእረግ እድገት እንዲሁም በጥቅማጥቅሞች ዙሪያ የተነሳው ጥያቄ ከወር በፊት አራት ወታደራዊ መኮንኖች መታሰራቸው ሲታወስ ከሁለት ቀን በፊት በተደረገው ግምገማ ኮሎኔል አብደላ ጫልቺሳ እና ኮሎኔል ተከተላቸው በወጉ የተባሉ ወታደራዊ መኮንኖች ወደ እስር ቤት መወርወራቸው ታውቋል::የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት ሕገመንግስቱ መሰረት ያደረገ አስተዳደር በኢትዮጵያ የለም ሕዝቡ በፖለቲካ በኢኮኖሚ ተጎዳ የሚል ጉዳዮችን በውይይት መድረካቸው ጊዜ አንስተው ቢወያዩበትም ጉዳዩ ተስፋፍቶ ከውይይት መድረክ ወደ ክርክር እና ተቃውሞ የተቀየረ መሆኑን እና በእዙ ውስጥ ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉን የጠቀሱት ምንጮች የማእረግ እድገትን በተመለከተ ለአንድ ብሄር ብቻ እንደሚሰጥ እና ሃገሪቱን በጋራ እስካገለገልን ድረስ የእንጀራ ልጅ የሚባል ነገር የለም አድልዎ እየተደረገ ነው የሚል ተቃውሞ የተፈጠረ ሲሆን በጥቅማ ጥቅም ዙሪያ እንዲሁ እንደ ማእረግ እድገቱ የዘረኝነት ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑን በመግለጽ አቤቱታ እያሰሙ መሆኑን ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::መከላከያ ሰራዊቱ ያነሱት ጥያቄ/ተቃውሞ ወደ ሰሜን እና ምእራብ እዝ እንዳይስፋፋ በጥንቃቄ የተያዘ መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል::

Image

ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ‹‹እኔ የማውቀው ከደርግ ከሚገኘው ንብረት አብዛኛውን ከሕዝብ ስንካፈል እንጂ ከውጭ ለእርዳታ የመጣውን ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለጦር መሣሪያ ስናውል አይደለም›› አሉ፡፡ ጄኔራሉ ይህን ያሉት ባለፈው ሰኞ ጥር 30-2007 ባደረግንላቸው ቃለ-መጠይቅ ላይ፡- ለ1977ቱ ረሀብ የመጣው ዕርዳታ ለድርጅት ሥራ እንዲውል ተደርጓል ስለሚለው የዶ/ር አረጋዊ በርኸ ስሞታ ላቀረብንላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ነው፡፡ ዶ/ር አረጋዊ ከቀደምት የህወሓት አመራሮች አንዱ ሲሆኑ የማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) ምሥረታን ተከትሎ ከድርጅቱ ለቅቀው በአውሮፓ የሚኖሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዶ/ር አረጋዊ ለዕርዳታ ከመጣው ገንዘብ 50 በመቶ ለማሌሊት ማጠናከሪያ፣ 45 በመቶ ለወታደራዊ ወጪ ተመድቦ 5 በመቶ ብቻ ለሕዝብ እንዲውል በማዕከላዊ ኮሚቴ ተወስኖ ተግባራዊ ተደርጓል የሚሉ ሲሆን፤ በወቅቱ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ ግን የዛሬ 5 ዓመት በአሜሪካ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም ላይ በሰጡት አስተያየት እንደዚያ ዓይነት ውሳኔ አልተወሰነም በማለት መቃወማቸው ይታወሳል፡፡ በሌላ በኩል በቅርቡ ሌላው የቀድሞ የድርጅቱ አመራር ገብሩ አሥራት በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ፡- በወቅቱ ድርጅታዊ ድጋፍ የሚያደርጉ መንግስታት የሚጠቀሙት መሥመር ያንኑ የሰብዐዊ ዕርዳታ የሚመጣበትን መሥመር በመሆኑ እና ሁሉም ገንዘብ አንድ ቋት ውስጥ የሚገባ በመሆኑ ስሞታው የወቅቱን አሠራር ካለመገንዘብ የሚመጣ ነው የሚል አጭር አስተያየት አስፍረዋል፡፡ እነዚህን አስተያየቶች በመጥቀስ ጥያቄ ያቀረብንላቸው በወቅቱ የማለሌሊት/ህወሓት ፖሊት ቢሮ አባል እና የሠራዊቱም ቺፍ ኦፍ ስታፍ የነበሩት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ስሞታውን አጣጥለውታል፡፡ በወቅቱ በተለይ በረሀቡ […]