የፊልም ሥራ በኢትዮጵያ DW Amharic February 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አጥኚዉ እንደሚሉት የፊልም ሥራ ኢትዮጵያ ዉስጥ ረጅም ዘመን ቢያስቆጥርም ብዛቱም ሆነ ጥራቱ ናጄሪያ፤ ግብፅ፤ እና ጋናን ከመሳሰሉ ሐገራት ጋር ሲወዳደር ግን አነስተኛ ነዉ።