የጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት አቤቱታ DW Amharic February 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በእስራት የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ እርዳቸው ልጃቸውን መጠየቅ እንዲችሉ በመጠየቅ ለጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት እና ለፌዴራል የሕዝብ እንባ ጠባቂ ኮሚሽን፣ እንዲሁም ለውጭ ሀገር ኤምባሲዎች ደብዳቤ መላካቸውን አስታወቁ።