የፍቅረኛሞች ቀን ዜናዎች DW Amharic February 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እጎአ የካቲት 14 ቀን ማለትም ነገ በየአመቱ የፍቅረኛሞች ቀን ወይም «ቫለንታይንስ ደይ» ይከበራል። ይህ ቀን በምዕራቡ ሀገራት ብቻ ሳይሆን በአንዳንድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ዘንድም በደማቅ መከበር ከጀመረ ሰነበተ።