ደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ስደተኞች ሥጋትና ሠልፍ DW Amharic February 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደቡብ አፍሪቃ ከዘር መድሎ ሥርዓት ነፃ ከወጣች ወዲሕ ከ1,6 ሚሊዮን የሚበልጥ ስደተኞች ይኖሩባታል ተብሎ ይገመታል።የነጭ ዘረኞቹ ሥራዓት «ሐገር አልባ» አድርጓቸዉ የነበሩት የቀድሞዎቹ ስደተኞች ግን የዛሬዉቹን ለማስታናገድ የፈቀዱ አልመሰሉም።