ነገረ ኢትዮጵያ ጥር 26/2007 ዓ.ም የቀድሞው የአንድነት አባላትና መዋቅሮች በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ተከትሎ ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ የፓርቲው ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከጥር 28/2007 ዓ.ም በኋላ ሰማያዊ ፓርቲን ከተቀላቀሉት መካከል የትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር፣ ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ሀረርጌ፣ ሀረር፣ አርባምንጭ፣ […]

The post ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግል 10 ዓመታ ካስቆጠረ በኋላ፤ በ1977ዎቹ የፖለቲካ አመራር የሚሰጥ አደረጃጀት ማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) በሚል ስያሜ እንደመሠረተ ይታወሳል፡፡ ያ አደረጃጀት ዓለም-አቀፋዊውን የአሰላለፍ ለውጥ ተከትሎ ከ1983 በኋላ እንዲቀር መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በአብዛኛው ሕዝብ እምብዛም አይታወቅም፡፡ ይሁን እንጂ ህወሓት ከ1970ዎቹ አጋማሽ በኋላ ላሳየው የወታደራዊ እና ድርጅታዊ እመርታ ምክንያቱ የማሌሊት ምሥረታ ያስከተለው የርዕዮተ-ዓለም ጥራት ነው ብሎ ያምናል፡፡ በአንጻሩ የቀድሞው የድርጅቱ አመራር ገብሩ አሥራት በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ፡- በወቅቱ የተገኙት ለውጦች ያለማሌሊት ሊከሰቱ የሚችሉ የአደረጃጀት ለውጥ ውጤቶች ናቸው የሚል ሀሳብ አንስተዋል፡፡ ባለፈው ሰኞ ጥር 30-2007 ቃለ-መጠይቅ ያደረግንላቸው ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሰኤ ካቀረብነው ጥያቄዎች አንዱ ማሌሊትን የተመለከተ ነበር፡፡ ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት እና ማሌሊት ሲቋቋም ከመጀመሪያዎቹ 9 የፖሊት ቢሮ አባላት አንዱ የነበሩት እንዲሁም የህወሓት ሠራዊት ቺፍ ኦፍ ስታፍ የነበሩት ጻድቃን፤ * የማሌሊት ምሥረታን እና በሕወሓት መዋቅር ላይ የነበረውን ፋይዳ ያብራሩ ሲሆን አያይዘውም * የህወሓትን ወታደራዊ ስትራቴጂ ጽንሰ-ሀሳቦች፣ * ከደርግ 603ኛ ኮር ጋር በሽረ የተደረገውን ውጊያና ተዛማጅ ታሪካዊ ሁነቶችን እንደሚከተለው አብራርተዋል፡፡ [እስከ 1993 የሀገር መከላከያ ሠራዊት ኤታማጆር ሹም የነበሩት ሌፍተናንት ጄኔራል ጻድቃን፤ የህወሓት-ሻዕቢያ ግንኙነት፣ የ1977ቱ ረሀብ፣ በኤርትራ ወረራ ወቅት የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሚና፣ የቀድሞው ሠራዊት መበተን እና ሌሎች ዐብይ ርዕሰ-ጉዳዮች እንዲሁም ስለራሳቸው ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሾች በተከታታይ እናቀርባለን] —— Watch Video below.   ************* More from Horn Affairs AmharicVideo […]

ላለፉት ሦስት ሣምንታት በኢኳቶሪያል ጊኒ ሲካሄድ የሰነበተው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜና የደረጃ ጨዋታዎች በመለያ ምት ተጠናቀዋል። አሸናፊውን ለመለየት አንድ አንድ እያለ በቀጠለው የመለያ ምት ተጫዋቾቹን አዳርሶ ግብ ጠባቂዎቹ ጋ ደረሰ።

የአይቮሪኮስቱ በረኛ ቡባካር ቤሪ ከጋናው ግብ ጠባቂ ከራዛክ ብሬማህ የተመታችውን ኳስ አዳነ። በተራው የመታትን ኳስ ደግሞ አገባና ለቡድኑ ከ 1992 ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ያፍሪካ ዋንጫ በማስገኘት ጀግና ተባለ።

ውጤት ዘጠኝ ለስምንት።

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

(መልዕክት-አብዬታዊያን)   ተመስገን ደሳለኝ / ከዝዋይ እስር ቤት “ባለወር ተተካ ተቀበለኝ ትግሌን እንካ”   (ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን) …ሲያሻው እየጋመ፤ ሲያሻው እንደበረዶ እየቀዘቀዘ በመካሄድ ላይ ያለው የፀረ-ጭቆና ትግል እንደዋዛ ግማሽ ክፍለ ዘመን አስቆጠረ፡፡ የሂደቱ ክፉ ጎን ደግሞ የአያሌ ብርቱ ወንድም-እህቶቻችንን የህይወት ግብር እየጠየቀ ዛሬ ድረስ ተጉዟል፡፡ በተለይም ሁለቱ ቀደምት አብዮቶች (የ1966ቱ እና የ1983ቱ) ብረት-ነከስ ናቸውና የትውልድ […]

The post ጓዶች ሆይ፦ ምርጫውን እርሱት! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ -ዝዋይ እስር ቤት) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

30ኛው የአፍሪቃ ዋንጫ «ዝሆኖቹ» በመባል የሚታወቁት ኮትዲቯሮች እጅ ገብቷል። እሁድ የካቲት 1 ቀን 2007 ዓም ጋናውያን በእንባ ታጥበዋል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፎ ከወራጅ ቃጣናው ወጥቷል። በስፔን ላሊጋ ሪያል ማድሪድ ከባድ ሽንፈት ገጥሞታል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ እየገሰገሰ ነው።

ዲፕሎማሲዉን ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ከተፋላሚ ሐይላት አንዱን ለይቶ መቅጣት፤ሌላዉን ማስታጠቁ መፍትሔ ይሆን ይሆናል።መፍትሔዉ ሠላማዊ ሊሆን ግን አይችልም።ሐያላኑ ልዩነት፤አለመግባባታቸዉን «በጠመንጃ ሐይል» ለመፍታት እያሰቡ ወይም እየሞከሩ ለደካማዉ ዓለም ችግር ፍትሐዊ መፍትሔ አለን ቢሉ ፈርቶ እንጂ ወዶና አምኖ የሚቀበል መኖሩ አጠራጣሪ ነዉ

በማህበራዊ ኑሮ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የሕፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች ጉዳዮች ሚንስቴርን እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የምታማክረው ወጣት ናርዶስ ቹታ በከተማ እና በገጠር በመዘዋወር አዳጊ ህፃናት እና ወጣቶች የሚያጋጥማቸውን የተለያዩ ችግሮችን ምክንያት በመመርመር አንድ ጥናት አዘጋጀች።

የፈረንሳይ እና የአፍሪቃ ሀገራት ጉባዔ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በፓሪስ ተካሄደ። በዚሁ « ሁሉን የሚያሳትፍ እድገት » የሚል ርዕስ በተሰጠው ጉባዔ ላይ ከአፍሪቃ ጋር ያላትን የኤኮኖሚ እና የንግድ ግንኙነት የማጠናከር ፍላጎት ያላት

የካቲት 7 ቀን 2007 በናይጄሪያ ሊካሄድ የታቀደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በስድስት ሳምንታት እንዲራዘም የሃገሪቱ ነጻ የምርጫ ኮሚሽን( Independent National Electoral Commission) ያሳለፈው ውሳኔ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል። የሃገሪቱ ጦር ሰራዊት በናይጄሪያ የዴሞክራሲ የስርዓት ግንባታ ጣልቃ እየገባ ነው የሚል ስጋት አይሏል።

የአውሮጳ ህብረት እና ዩኤስ አሜሪካ በመካከላቸው ሊያቋቁሙት ያሰቡትን ነፃ የንግድ ቀጠናን የተመለከተውን ስምንተኛውን የድርድር ዙር በዚህ ሳምንት በብራስልስ በዝግ ስብሰባ አካሄዱ።

”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር። ርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው። ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው። የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ…. 1.  የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ። ”እርስዎ በዘንድሮው […]

The post አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ለሚመሇከታቸው አካሊትና ሇኢትዮጵያ ሕዜብ በሙለ በያለበት:- ኢትዮጵያ እንዯየወቅቱ ሁኔታ ዲር ድንብሯ ይስፋና ይጥበብ እንጂ እንዯ ሀገር ሕሌውናዋን አስከብራ ከኖረች ከሦስት ሺህ ዓመታት በሊይ አስቆጥራሇች። የተሇየዩ የታሪክ ማስረጃዎችን እንዯመንሻ በመውሰድ አርኪዮልጂስቶችም በምርምር የዯረሱበትና ያረጋገጡት እውነት ነው። ከዙያም አሌፎ ኢትዮጵያችን ግንባር ቀዯም የሰው  መገኛ ጥንታዊት ሀገር ስሇመሆኗ የእድሜ ጠገቧ የለሲ(ድንቅነሽ) አጽም መገኘት የዓሇምን ሕዜብ ያስዯመመ የታሪካችን ተጨባጭ […]

The post ወቅታዊ ያገራችንን ጉዲይ በተመሇከተ ከጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና ትብብር መድረክ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የድህነት መጠን መቀነሱን የዓለም ባንክ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ማስታወቁ ይታወሳል። ባንኩ ባወጣው ዘገባ ፣ ፈጣን የኤኮኖሚ እድገት በማሳየት ላይ ባለችው ኢትዮጵያ ድህነት በ30% ነው የቀነሰው። ያም ቢሆን ግን፣ አንድ ሦስተኛው የሀገሪቱ ሕዝብ አሁንም በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኝ እና ወደ ድህነት አዘቅት

ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔን ተከትሎ በቦርዱ ዕውቅና የተሰጣቸው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግሥቱ አወሉ፣ የፓርቲውን ጽሕፈት ቤት መረከባቸውንና ለመጪው ምርጫ የሚረዳቸውን እንቅስቃሴ መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡ ‹‹የቦርዱን ውሳኔ ተከትሎ ከጥር 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ የፓርቲውን ጽሐፈት ቤት ተረክበን አስፈላጊውን ሥራ እየሠራን ነው፤›› በማለት አቶ ትዕግሥቱ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ […]

The post አቶ ትዕግሥቱ አወሉ የአንድነት ፓርቲን ቢሮ ተረከቡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በ2006 ዓ.ም በ10.3 ከመቶ እያደገ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት አስታውቀዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ሪፖርት በአጅጉ ያሣዘናቸው መሆኑን የገለፁት የተቃዋሚ ፓርቲው እንደራሴ ግርማ ሠይፉ ሪፖርቱ የሃገሪቱን እውነታ አያሣይም ብለዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት ላይ የተጠናቀረውን አጭር ዘገባና የእንደራሴ ግርማ ሠይፉን አስተያየት የያዘውን ፋይል ያዳምጡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሙሉ ሪፖርት ከፈለጉ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕድገት አለ ይላሉ፤ ተቃዋሚው እንደራሴ አይስማሙም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሓገራችን ኢትዮጵያ ዕለት ተዕለት እየተንሰራፋየመጣውን አምባገነናዊ ስርዓት ያወግዛል፡፡ ሁላችንም እንደሰማነው የወያኔ ኢህአደግ አምባገነን መንግሥት ህዝብ ያቋቋማቸውን የአንድነትትና  የሚኢአድን ድርጅቶችፋሸሸታዊ ጡንቻውን በመጠቀም ከዚህ ቀደም በቅንጅት ላይ እንዳደረገው ሁሉ የምረጫ ቦረድ ተብዬው ቡድን አማካኝነትፓረቲዎቹን ለተለጣፊ ስብስቦች አሳልፎ ሰጥቷል ፡፡ ይህንን ሕገወጥ እና አምባገነናዊ ማናለብኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ሊያወግዘውና ሊታገለው ይገባል፡፡ በመሆኑም የአንድነት […]

The post የአቶ ታደስ ኮስትሬ ቁልቁል የወረደ ውርደት……..በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

ባንድ ወቅት የጦር አምባገነን ነበሩ። አሁን የናይጀሪያ ፕሬዚደንት ሆነው ለመመረጥ ይፈልጋሉ። የጠቅላላ ተራማጆች ኮንግረስ ፓርቲ ዕጩ ሙሀማዱ ቡሀሪ በፕሬዚደንት ጉድላክ ጆናታን አንፃር ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ የቀረቡ፣ ደህና ዕድል አላቸው የሚባሉ፣ በተለይ በብዛት ሙሥሊሞች የሚኖሩበት የሰሜናዊ ናይጀሪያ ሰፊ ድጋፍ ያላቸው ጠንካራ ተፎካካሪ ናቸው።

የእንጦጦ መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ንብረትነት በካርታና ፕላን ውስጥ ያላዉ ቦታ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ምእመናን ገለጹ!! ምእመናኑ ህገ ወጥ የመሬት ቅርምቱን ሁሉም አውቆት እንዲያስቆመዉ ሁሉም ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያዉያን መረባረብ እንዳለባቸዉ አስታውቀዋል፡፡ ዛሬ ከወደ ጠዋት አከባቢ በቤተ ክርስቲያኑ ከሚገለገል ምዕመን የደረሰኝን ጦማር እንዳለ እንደሚከተለዉ አቅርቤዋለሁ፡፡ ‹‹በአዲስ አበባ ከተማ በተለየ ስሙና ቦታው እንጦጦ የሚገኝ […]

The post ሰበር ዜና- ህገ ወጥ የመሬት ቅርምት በእንጦጦ መ/ስብሀት ቅ/ስላሴ ቤተ ክርስቲያን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

2-Ye-Eritra-Tinsae-Amharic- ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ Eኔ Eንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው Eኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ Eወዳለሁ። ይህ መልEክት በስEለ ድምጽ፡ ማለት በAውዲዮ ቪዲዮ፡ የተቀረጸ ሲሆን በጽሁፍ ደረጃም በትግርኛና በAማርኛ ይኸው ተሰራጭቷል። ይህንን ጽሑፍ […]

The post ይኸውና! ኤርትራ ሞተች ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! – ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል በመቅረቱ ለየካቲት 4 በድጋሜ መቀጠሩን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል።የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ሽፈራው ተክለማርያም፣ የአማራ ክልል ፕ/ት ገዱ አንዳርጋቸው፣ የትግራይ ክልል ፕ/ት አባይ ወልዱ፣ ቴዎድሮስ […]

The post በአማራና ትግራይ ድንበር የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የተጠራው ስብሰባ ተበተነ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአብዛኛዎቹ የታሰሩት ጋዜጠኞች እና ብሎገረሮች የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው ብዙ ጊዜ አንዱን ጥዬ አንዱን ማንሳት ይከብደኛል ስለ ሁሉም ለማለት ደሞ ስንቱ ይወራል? በተለይ በቅርብ ጓደኛዬ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዙርያ ብዙ ጊዜ ለመጻፍ እሞክር እና ስሜታዊ ሆኜ ብዙ ሰዎችን አስከፋለሁ ብዬ ስለማስብ እተወዋለሁ፡፡ ዛሬ ግን ስለተመስገን በአጭሩ የሆነ ነገር ለማለት ፈለኩ፡፡ ማጋነን ባይሆንም በአንድ ወቅት በተለይ ፍትህ […]

The post ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በአጭሩ – ከ አርአያ ማጁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላትና 2 ፓይለቶች ጠፉ!!

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የአየር ሃይል ምንጮች እንደገለጹት ከሁለት ሳምንት በፊት 5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንዲሁም 2 ፓይለቶች ከድሬዳዋ አየር ሃይል ጠፍተዋል። የጥበቃ አባላቱም ሆነ ፓይለቶቹ ያሉበትን ለማወቅ የተደረገው ጥረት እስካሁን አልተሳካም። ይህንን ተከትሎ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ከመቶ አለቃ ማእረግ በላይ ያላቸውን አየር ሃይል አባላት ሰብስበው ግምገማ አካሂደው ነበር።

ጄ/ል ሳሞራ “የአየር ሃይል አባላት ለምን ይከዳሉ? አሁን ያላችሁትስ ምን ታስባላችሁ?” የሚል ጥያቄ ለተሰብሳቢው ያቀረቡ ሲሆን፣ የአየር ሃይል አባላቱም ከፍተኛ የሆነ የአስተዳደር በደል እንደሚደርስባቸው፣ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ክፍያ እንደሚከፈላቸው፣ በመኖሪያ ቤት እጦት እንደሚሰቃዩ ገልጸዋል። መኮንኖቹ በርካታ ችግሮችን ዘርዝረው ያቀረቡ ቢሆንም፣ ጄ/ል ሳሞራ ችግሮችን ከመስማት ውጭ ምንም አይነት ምላሽ ሳይሰጡ ሄደዋል።

የአየር ሃይል አባላት ሞራል ( ስሜት) መዳከም ገዢው ፓርቲ በሩሲያ ቅጥር አብራሪዎች ላይ እምነቱን እንዲጥል አድርጎታል። የትግራይ ተወላጅ የሆኑት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ እና ቴክኒሻን ብርሃን ግደይ ከመቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ ጋር በመሆን ስርአቱን አናገለግልም ብለው ሄሊኮፕተር ይዘው መጥፋታቸው፣ የህወሃትን የዘር ፖለቲካ መሰረት እንዳናጋው ምንጮች ይገልጻሉ። ለወትሮው ይታመኑ የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የአየር ሃይል አባላት ሳይቀሩ የሚታመኑ ሆነው ባለመገኘታቸው፣ባለስልጣናቱ አይናቸውን የውጭ ቅጥረኞች ላይ እያዞሩ ነው።

ስርዓቱን አናገለግልም ብለው የጠፉት የአየር ሃይል አባላት የተቃዋሚ ድርጅቶችን ተቀላቅለው እየታገሉ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የአፍሪካ መሪዎችም ሆነ የሌሎች አገራት መንግስታት ለስብሰባ ወደ አዲስ አበባ በሚመጡበት ጊዜ ለደህንነት ስራም ሆነ ለልዩ ጥበቃ የሚመደቡት የአንድ ብሄር ተወላጆች ናቸው በማለት የሌሎች ክልሎች የደህንነት አባላት ቅሬታ ማሰማታቸው ታውቋል።

የ24ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከተካሄደ በሁዋላ ለግምገማ ከተጠሩት ምድብተኛ የደህንነት ሰራተኞችና የጸጥታ አካላት መካከል አንዳንዶች፣ ” ለመሪዎችና ለእንግዶች ደህንነት የሚመደቡት ጠባቂዎች የአንድ አካባቢ ተወላጆች ብቻ መሆናቸው፣ “ስርአቱ የእናንተ አይደለም፣ አናምናችሁም” የሚል መልክት አለው በማለት በድፍረት ለገምጋሚዎች ተናግረዋል።

“በብሄራችን ምክንያት ተበድለናል” ያሉት የደህንነት ሰራተኞችና ጠባቂዎች፣ ደረሱብን ያሉዋቸውን በርካታ ችግሮች ዘርዝረው አቅረበዋል። ” በኢትዮጵያ ውስጥ አሸባሪዎች ራሳቸውን እያደራጁና መረባቸውን እየዘረጉ በመጡበት ሁኔታ የምናምነውን ሰው እንመድባለን” የሚል መልስ ግምገማውን ከሚመሩ መሪዎች የተሰጠ ሲሆን፣ ተሳታፊዎች በተሰጠው መልስ ማዘናቸውን በግምገማው የተሳተፉ የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል።

የትላንቱን ያስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒና ጋና የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ”የጦርነት ቀጠና ይመስል ነበር ሲል ነው የጋና እግር ኳስ ፌዴሬሽን የገለጸው። በረብሻው ምክንያት ጠዋታው ለጊዜው ተቋርጦ ነበር፥ ተጫዋቾችና ጎብኚ ደጋፊዎች ላይ ውርወራ ተካሂዷል።

መጫወቻ ሜዳው ላይ ከተወረወሩ ቁሳቁሶች መካከል የመስታወት ስባሪ፥ ድንጋይና የስታዲየም መቀመጫ ተገኝቷል። አስተናጋጇ በፀጥታ ጥበቃ መላላት በድጋሚ ተወቅሳለች። ድርጊቱ አሳፋሪና አሳዛኝ በመሆኑ እንደማይደገም ተስፋ ተደርጓል።

ውድድሮቹን በተመለከተ፥ በመርሃ ግብሩ መሠረት ነገ ኢኳቶሪያል ጊኒ ከኮንጎ ዲሞክሪክ ሪፐብሊክ ለደረጃ፥ ዕሁድ ጋና ከአይቮሪኮስት ለዋንጫ ይጫወታሉ።

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

በዛሬው ዕለት በደቡብ ጀርመን ርእሰ ከተማ ሙዑንሸን(ሙዩኒክ) ለተከፈተው ጉባዔ መላው ዓለም ዐቢይ ግምት ሰጥቶታል። ለዚህም በቂና አንገብጋቢ ምክንያት አለው። ጸጥታ ተመልካቹ ጉባዔ ፣ ለዋና ዋና አወዛጋቢ ጉዳዮች ፣ በስብሰባው ወቅት ፥ አለያም ከዚያ

የጀርመንና የፈረንሳይ መሪዎች በበኩላቸዉ አዲስ የነደፉትን የሠላም ዕቅድ ለዩክሬንና ለሩሲያ መሪዎች ለማስረዳት ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ላይ ናቸዉ።አንዳድ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ባንፃሩ በምሥራቃዊ ዩክሬኑ ጦርነት ሽንፈት የገጠመዉን የኪየቭን መንግሥት ከዉድቀት ለማዳን ማስታጠቅ አለብን ይላሉ

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የአየር ሃይል ምንጮች እንደገለጹት ከሁለት ሳምንት በፊት 5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንዲሁም 2 ፓይለቶች ከድሬዳዋ አየር ሃይል ጠፍተዋል። የጥበቃ አባላቱም ሆነ ፓይለቶቹ  ያሉበትን ለማወቅ የተደረገው ጥረት እስካሁን አልተሳካም። ይህንን ተከትሎ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ከመቶ አለቃ ማእረግ በላይ ያላቸውን አየር ሃይል አባላት ሰብስበው …

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙላቱ ገመቹ ፣ የክልል ምክር ቤት አባላትንና የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ለማስመዝገብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት አልጋና ምግብ እንዳያገኙ ተከልክለው እንደነበር ገልጸዋል። ከደምብቢ ዶሎ ወደ ጊምቢ ሲሄዱ አይራ በሚባል ቦታ ላይ ለማደር አንድ ሆቴል ውስጥ አልጋ ለመያዝ ሲሞክሩ፣ ፖሊሶች ለሆቴሉ ባለቤት በመደወል አልጋ …

ሁላችንም ከልጅነት አንስቶ የምናስታውሳቸው ፤ አስቂኝ፤ አሳዛኝ ወይም አስገራሚ ገጠመኞች አሉን። እነዚህን ታሪኮች ግን ስንቶቻችን ዋጋ ሰጥተን፤ በቃላት አስውበን ወረቀት ላይ እናሰፍራቸዋለን። ከትምህርት ቤት ዘመኔ አንስቶ መፃፍ ያስደስተኝ ነበር የምትለው ሕይወት እምሻው፤ በትርፍ ጊዜዋ አጫጭር ታሪኮች እየፃፈች የብዙዎችን ትውስታ ቀስቅሳለች።

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ከተቋቋመ አንስቶ በተለያዩ ሃገራት የፈጸሙ የዘር ማጥፋትና ሌሎች ከባድ ወንጀሎችን በመከታተል አጥፊዎች በነፃ መንቀሳቀሳቸዉ እንዲያከትም ለማድረግ በመሥራት ላይ ይገኛል።

ኢኳቶሪያል ጊኒ ዉስጥ በመካሄድ ላይ ያለዉ የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ ከወትሮዉ በተለየ ትናንት የበርካታ ተመልካቾችን ትኩረት ስቦ ነበር። በትናንቱ ጨዋታ ጋና ተፎካካሪዉ የነበረችዉን የአስተናጋጅዋን ሀገር የኢኳቶሪያል ጊኒን ቡድን ሶስት ለዜሮ ሊሸኝ ሲቃረብ ደጋፊዎች ግርግር ቢፈጥሩም ጨዋታሽ መልኩን ለዉጦታል።