የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ DW Amharic February 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መሪዎቹ ከዚሕም በተጨማሪ ሥለግሪክ የምጣኔ ሐብት ቀዉስ፤ በተጠርጣሪ አሸባሪዎች ላይ መንግሥታቱ ሥለሚያደርጉት ቁጥጥርም ተነጋግረዉ።አዉሮጳ መድረሻ ሜድትራንያን ባሕር ዉስጥ የሚረግፉት የአፍሪቃዉያን ስደተኞች እልቂት ግን በሕብረቱ መሪዎች ዘንድ ከቁብ አልተቆጠረም