ረጅም ልብ ወለድን ፍለጋ DW Amharic February 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዳም ረታ፤በውቀቱ ስዩም ፤እንዳለጌታ ከበደ፤ስንቅነህ እሸቱ ፤አለማየሁ ገላጋይ ፤ግርማ ተስፋው ፤ እንዬ ሺበሺ ባለፉት አስር አመታት ረጅም ልብ ወለድ ለህትመት ካበቁ የኢትዮጵያ ደራስያን መካከል ይገኙበታል።