የመገናኛ ዘዴዎች ነፃነት የገጠመዉ ፈተና DW Amharic February 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሜን አዉሮጳዉቱ ሐገር ፊንላንድ- የመጀመሪያዉን ሥፍራ ይዛለች።ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ኤርትራ ደግሞ አምናም እንደ ሐቻምናዉ ኡራ ወጥታለች።ከአንድ መቶ ሰማንያ ሐገራት አንድ መቶ ሰማንያኛ።አጠቃላዩ የፕረስ ነፃነት ይዞታ ግን ድርጅቱ እንደሚለዉ በአምስቱም ክፍለ-ዓለማት አምና ክፉኛ እሽቆልቁሏል::