የዩክሬን ቀዉስና አዲሱ ስምምነት DW Amharic February 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቅ ዩክሬን የሚካሄደዉን ጦርነት ለማስቆም ሚኒስክ ቤላሩስ ትናንት ማምሻዉን የተጀመረዉ ዉይይት ዛሬ ረፋዱ ላይ የተኩስ አቁም ስምምነትን አስገኝቷል።