ዶር ብርሃኑ ነጋ በኢሳት ላደረጉት ቃለ ምልልስ መልስ- ግርማ ካሳ
[email protected] ዲሴምበር 20 2011 «እነ መለስ ናቸዉ ሕግ። መለስ የፈለገዉን ነገር ሕገ ወጥ ነዉ ካለ ሕገ ወጥ ነዉ። ይህን አዉቀህ ምኑን ነዉ ታገል የምትለዉ? ምኑን ነዉ በሰላማዊ መንገድ ለዉጥ አመጣለሁ የምትለዉ ? እርሱ እኔ በፍጹም ትርጉም ያለዉ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነዉ ብዬ አላምንም ….. ጊዜ ማጥፋትና እራስን መሸንገል ካልሆነ በቀር» « ..ግን መገፋት […]