የ2011 የፓልቶክ ፖለቲካ ክፍሎች ግምገማ

ያሬድ አይቼህ ([email protected])

እ.ኤ.አ. በ2011 ፓልቶክ ብቅ ስል ያዘወትርኳቸውን የፖለቲካ ክፍሎች ግምገማዎዬን ይዤላችሁ ስቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። ግምገማው የኔ እይታ ነው፤ መቀበልም መስማማትም የለባችሁም፤ ግን አንብቡኝ። አላማዬ በፓልቶክ የመወያያ መድረኮች የሚደረጉትን ገንቢ የውይይት ተሞክሮዎች ለመጠቆምና ለማበረታታት፣ በተጨማሪም ሊሻሻሉ ይገባል ብዬ የማስባቸውን የፓልቶክ የውይይት ገጽታዎች ላይ ገንቢ ትችት ለማቅረብ ነው።