በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል። በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ…

ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈዉ ሳምንታ ማለቂያ ዓርብ ዕለት ኒዉታዉን በተባለዉ ከተማ በአንድ ትምህርት ቤት ዉስጥ የ20ዓመት ወጣት ድንገት በፈጃቸዉ ህፃናት እና

ይህን ኣባባል ስንቀባበል የኖርነው ያለ ምክንያት ኣልነበረም። ሃገራችን ብዙህነቷ የሚገለጸው በ ቋንቋና በ ባህል ብቻ ሳይሆን በ ሃይማኖትም በመሆኑ ነው። ብሂሉ ተቻችለን መኖር እንዳለብን ቃል የምንገባበት፣ የሃይማኖት ነጻነታችን የ ግል ሆኖ ኣገራችን ግን የሁላችን መሆኑዋን የምናጸናበት ኪዳን፣ የ ኣንድነት ጉዟችን …

ሃይማኖት የግል ሃገር የጋራ ነው Read more »

በዚህ በአሚሪካ ከምኖርባት ትንሽ ከተማ ወጣ በማለት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ወደሚኖሩባቸዉ ትላልቅ ከተማዎች ብቅ ባልኩ ቁጥር በርከት ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሲጋራ ሲያጨሱና የአልኮል መጠጥ በገፍ ሲጠጡ ተመልክቻለሁ። ከዘመድና ከጋደኛም ጋር ምን አዲስ ወሪ አንዳለ ጨዋታ ሲጀመር፤ በወሪ መሃል አንዳንድ የአገራችን ስዎች በሱሰ አምጪ መድሃኒቶች፤ እጽዋትና ተመሳሳይ ከሚካሎች አንደተነካኩ ብዙ ጊዚ ሰምቻለሁ። ከትንሸዋ ከተማዮ ሳልወጣም፤ በተለያዩ የዚና ማሰራጭዎች […]

በዮሐንስ አንበርብር ግብር ከፋዮች ወደ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሄድ ሳያስፈልጋቸው ያለባቸውን ግብር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚያሳውቁበትና የሚከፍሉ…

ደሃ እንድንሆን የፈረደብን የለም፡፡ ሀብታም እንዳንሆን የተጣለብን ክልከላና እገዳ የለም፡፡ ደሃ ወይም የበለፀገ ሕዝብ ለመሆን ምርጫው የራሳችን ነው፡፡ …

–    በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ከ40 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ
“ሕግ ወደ ኋላ ሄዶ አይሠራም በአዋጁ ደግሞ ሊስተናገዱ አይችሉም” የግል ድርጅቶች…

አቶ ታምራት ሞጆ፣ በማዕድን ሚኒስቴር የባህላዊ ማዕድናት ግብይት ማስተባበሪያ ዋና የሥራ ሒደት ባለቤት
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ልታገኝባቸው ከም

–    ከ18 መደበኛ ስብሰባዎች ስድስቱን ብቻ ተሰብስቧል
በዮሐንስ አንበርብርበመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን የጀመረው የሕዝ…

በጋዜጣው ሪፖርተርየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት  በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የጀመረውን ውይይት ኅዳር 30 ቀን 2005 ዓ.ም. አስቀ

–    ሁለቱ ፍርደኞች በሌሉበት ነው የተቀጡት
በታምሩ ጽጌበተከሰሱበት የተለያዩ ወንጀሎች ማስረጃ አልቀረበባቸውም በማለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍር…

–    የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 4.45 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
በውድነህ ዘነበምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ጥያ…

በብርሃኑ ፈቃደየአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገባውን መልቲ ሞዳልን ጨምሮ የትራንስፖርት ዘርፉን ለግሉ…

በደቡብ አፍሪቃ በነገው ዕለት፡ ታህሳስ ሰባት 2005 ዓም 53 ኛውን እና አምስት ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በማንጋውንግ ከተማ በሚያካሂደው የገዢው ፓርቲ

 click here for pdf ዋሻ ተክለ ሃይማኖትያለነው ደቡብ ጎንደር ጣራ ገዳም አካባቢ መሆኑን አስታውሰን እንጓዝ፡፡ ከዋሻ እንድያስ ወጣንና ወደ ግራ በኩል ታጥፈን

የዓለም የጤና ድርጅት የስኳር ህመም ቆሽት የተሰኘዉ የዉስጥ አካል ኢንሱሊን የተባለዉን ተፈላጊ ቅመም በበቂ ማምረት ሲሳነዉ ወይም፤ ቆሽት ያመረተዉን ኢን

በበፍቃዱ ኃይሉ‹‹ለውጥ የማይለወጥ ሕግ ነው፤›› አሮጌውን በአዲስ መተካት ያስፈልጋል፡፡ ችግሩ የቡድን ሥርዓት ለውጥን ማምጣት ነጠላ ለውጥ እንደማምጣ

የወጣቶቹን ቀና ጥሪ፥ የተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ገንቢ ትችት፥ የባለሙያዎችን ጠቃሚ ምክር፥ የሕዝብን ሰላማዊ ጥያቄ ለማድመጥ፥ ሰልፈኛዉ እንዳለዉ ያሉ አልመ

በዳላስ የተካሄደው የሁለቱ የሲኖዶሶች እርቀ ሰላም ውይይት ያለተጨባጭ ውጤት ተጠናቋል በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ሳምሶን መኮንን ከዳላስ December 9, 2012 ለፓትርያርክነት ዕጩ ተወዳዳሪ በሆኑት በአቡነ ገሪማ የሚመራው የአዲስ አበባው ሲኖዶስ መልዕክተኞች ቡድን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ “በመረጡት ቦታ በጸሎት …

በዳላስ የተካሄደው የሁለቱ ሲኖዶሶች እርቀ ሰላም ውይይት ያለተጨባጭ ውጤት ተጠናቋል Read more »

–    የዕርዳታ ገንዘብ ብዙ ቢገኝም ለክልሎች የሚሰጠው ትንሽ መሆኑ ተጠቆመ
በታምሩ ጽጌ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ሥራውን በጀመረ ማግስት …

click here for pdf እነሆ ከጎንደር ከተማ ከጠዋቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ተነሣን፡፡ የምናመራው በአዲሱ የጎንደር ባሕር ዳር መንገድ ወደ አዲስ ዘመን አቅጣጫ ነው፡…

በሶልያና ሽመልስሰሞኑን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን የማዳመጥ ፍቃደኝነት ካሳያችሁ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ከሕገ -መንግሥቱ መጽደቅ ጋር ተያይዞ ለአንድ

እአአ በ1990ዎቹ ትልቅ ግኝት ነበር። በእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚደረገዉ አጭር የፁሁፍ መልዕክት ማለትም SMS ። የመጀመሪያው መልዕክት በአለም ላይ ከተላከ ይሄ…

በቐጠር መዲና በዶሃ ፣ ለ 2 ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጥበቃ-ነክ ዐቢያ ጉባዔ፣ ዛሬ ያከትማል ተብሎ ቢጠበቅም፤ ድ

ከበደ ኃይሌ
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ የሃውልት፤ የመኖሪያ ቤቶችና የመቃብር ሥፍራዎች የማፍረስ ዘመቻ ስለመካሄዱትና ተዛምዶ ስላላቸው ክስተቶች የታዘብ…