ክልሎች አዲስ በወጣው የመሬት ሊዝ አዋጅ ምክንያት ምንም መሥራት አልቻልንም አሉ
– የዕርዳታ ገንዘብ ብዙ ቢገኝም ለክልሎች የሚሰጠው ትንሽ መሆኑ ተጠቆመ
በታምሩ ጽጌ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ሥራውን በጀመረ ማግስት ያፀደቀውና ከፍተኛ ውዝግብ ፈጥሮ የከረመው የመሬት ሊዝ አዋጅ ሥራ አላሠራ እንዳላቸው የክልል ከተሞች ገለጹ፡፡– የዕርዳታ ገንዘብ ብዙ ቢገኝም ለክልሎች የሚሰጠው ትንሽ መሆኑ ተጠቆመ
በታምሩ ጽጌ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ሥራውን በጀመረ ማግስት ያፀደቀውና ከፍተኛ ውዝግብ ፈጥሮ የከረመው የመሬት ሊዝ አዋጅ ሥራ አላሠራ እንዳላቸው የክልል ከተሞች ገለጹ፡፡