ደቡብ አፍሪቃ የኤ ኤን ሲ ጉባዔና ዙማ DW Amharic December 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በደቡብ አፍሪቃ በነገው ዕለት፡ ታህሳስ ሰባት 2005 ዓም 53 ኛውን እና አምስት ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በማንጋውንግ ከተማ በሚያካሂደው የገዢው ፓርቲ የአፍሪቃውያን ብሔረተኞች ኮንግረስ - ኤ ኤን ሲ አባላት መደዳ በወቅቱ ትልቅ የሀሳብ ልዩነት ይታያል።