የኤሌክትሮኒክ ግብር አከፋፈል ሥርዓት ሊጀመር ነው

በዮሐንስ አንበርብር

ግብር ከፋዮች ወደ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሄድ ሳያስፈልጋቸው ያለባቸውን ግብር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚያሳውቁበትና የሚከፍሉበትን ሥርዓት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እየዘረጋ ነው፡፡