“በኦፓል ማዕድን በአገር ውስጥ ገበያ ሚሊዮኖችን ሚሊየነር ማድረግ ይቻላል”

አቶ ታምራት ሞጆ፣ በማዕድን ሚኒስቴር የባህላዊ ማዕድናት ግብይት ማስተባበሪያ ዋና የሥራ ሒደት ባለቤት

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ልታገኝባቸው ከምትችልባቸው ምርቶች መካከል የከበሩ ማዕድናት ተጠቃሽ ናቸው፡፡