የመኖሪያ ቤትና የመቃብር ሥፍራ ልቀቁ ጣጣ
ከበደ ኃይሌ
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ የሃውልት፤ የመኖሪያ ቤቶችና የመቃብር ሥፍራዎች የማፍረስ ዘመቻ ስለመካሄዱትና ተዛምዶ ስላላቸው ክስተቶች የታዘብኩትን ጽፌ ለማስነበብ ነው። የቀደሞዋ ቀዳማዊት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከቤተ-መንግሥት እንዲለቅቁ ተጠይቀው በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላስረከቡበት ምክንያትም ለማነፃፀር እሞክራለሁ።