ግብፅ-መሐል መንገድ ላይ DW Amharic December 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰኔ አጋማሽ።የግብፅ ሕዝብ ለመጨረሻዉ ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ካለፉት እጩዎች አንዱን ለመምረጥ ሁለት ቀን ሲቀረዉ፥-በሙባረክ የተሾሙ፥ የተሸለሙት የሐገሪቱ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኞች በሞተ-ሥርዓታቸዉ ላይ እስትንፋስ ለመዝራት ሐያል-ጠንካራ ጥይታቸዉን ተኮሱ።