በኔዘርላንድ ሕወሓት ተዋረደ! (VIDEO)

Kidus Yohannes's photo.

ዛሬ ጁን 25 /2016 በኔዘርላንድ ሮተርዳም ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተደናቅፏል:: የሕወሓት ሹማምንት በተደረገባቸው ተቃውሞ ሲደነባበሩ ተስተውለዋል:: የኔዘርላንድ ፖሊስ ሹማምንቱን ከስብሰባው አዳራሽ አስወጥቶ አባሯቸዋል:: አውሮጳ፤ አውስትራሊያና አሜሪካ ለሕወሓት ወንጀለኛ ሹማምንት የምድር ሲኦል ሆነዋል ቀጥለዋል!

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=bJ7HvO07K0A&w=640&h=360]