ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው።

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ)

ከአስመራ ተነስተህ የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ አወጣለሁኝ ብለህ የምታስብ ካለህ አሁንም ሞኝ ነህ። ከደደቢት እና ከሳህል በረሃ ጀምረው አብረው አድገው አስመራ ቤተመንግስት እና አዲስ አበባ ቤተመንግስት ያሉ ሁለት ወንድማማቾች ዛሬም ነገም ፍቅረኛሞች እንጂ ጠላቶች ኣይደሉም። ሞኙ አንተ ግን ኣሁንም ድረስ አስመራ እየ ሄድክ አራት ኪሎ ያለውን ወንድሙን ለመውጋት ታስባለህ። ኣይገባህም እንጂ የስብሃት ነጋ እህት አስመራ ቤተመንግስት ሆኖው ሁሉም ነገር ይታዘባሉ ባንተም ይስቃሉ ከወንድማቸው ስብሃት ነጋ ጋርም ሁሌ ባንተ ይቀልዳሉ። ይህን ሁሉ ነገር እያወቅ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለህ ለውጥ ለማምጣት ታስባለህ።

ለተላላኪነት፣ለእቁብ ሰብሳቢነት አስመራ ዲሲ፣አስመራ ነርወይ ብትመላለስ ከሻእብያ ሳምባ ውጭ መተንፈስ እንደማትችል እወቅ። የሰበሰብከው እቁብ በሻእብያ ካዝና እንጂ ባንተ ካዝና እንደማይቀመጥም ታውቃለህ። አንተም ፖለቲክኛ ሁነህ ህዝቡን ስታጭበረብር ይገርማል። እዛው ለማያቕ በለው፣ ፊሽካው ነፍተህ ነፍተህ የት እንደምትደርስ እናያለን።ለመሆኑ ፊሽካው የት ደረሰ፣ ፊሽካውም ገና ከ ሻእብያ ከንፈር እስክትቀበሉ ድረስ ልንጠብቅ ይሆን?

ህውሓትን መጣል ከፈለክ ኣገር ቤት ለሚታገሉ ወርቅ የሆኑ ኢትዮጲያውያንን በገንዘብ እርዳቸው። አገርቤት ውስጥ ህገመንግስቱን ተከትለው ስለታገሉ ብቻ የሚታሰሩትን ፣ ከስራ የሚባረሩትን ምንም አይነት ገቢ የሌላቸው በገንዘብ እርዳቸው። አንተ የሰበሰብከው እቁብ ለሻእብያ ከምትሰጥ አገር ቤት ላሉ ከልባቸው ለሚታገሉ ወርቅ የሆኑ ኢትዮጲያውያንን ስጥ። እስከ መቼ ነው ለሻእብያ እየገበርክ የምትኖረው።

Natnael Asmelash's photo.
Natnael Asmelash's photo.

11 Comments on “ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው።”

  1. ምነው አታ ወዴ ለቁማጽ ሱቅ ዘይትብል አይታሃፍርን? እጅህን ይዞ አዲስ እበባ ያስገባህ ሻብያ አይደል እንዴ? ዛሬ የሰረቃችሁትን ስትካፈሉ ተጣላችሁና ነው አፍክን የምትከፍተው? ጥንብ እጋሜ ሌባ።

  2. Here we go another illiterate Banda from Adiabun/Adwa by the name
    ‘Natnael Asmelash’ dumping a trash.

    Bottom line is the banda regime of ‘Meles Banda’, ‘Sebhat Banda’ and the evil empire of ‘Adwa’ is over.

    Victory to the Ethiopian fighters for Freedom & Democracy, including to those in Eritrea!
    Death to the children of Askaris and Selatos from Adwa !
    Long live Ethiopia !

  3. እናታቸውስ ላንተ ምንህ ናቸው? በዓለም ላይ ስንት ውንድማማቾች አሉ ምን ያስደደንቃል?አንተስ ምን ዓይንት ዱርዬ ስራ ፈት ነህ።ምነው ባለፈው አጋሜ ነኝ አጋሜ ደግሞ ስራ ይወዳል አይመርጥም አላልክም እንዴ ታዲያ ያንተ እጋሜነት የት ላይ ነው? እስቲ ስራ ፈልግ። ጎሽ!!!!!! ወሬኛ አትሁን።

  4. it doesn’t matter who they are any more,because they made biggest mistake from day one that is when they start cheating the EThiopian people.Now you know what they said if it goes up it most come down.They will come down hard soon and they will pay heavy price for what they did to the Countery and to the people of Ethiopia.(TPLF) will kill and kill until they come down the to earth and that is how they srivaved until today by killing.Now they knew that they have no choice but to kill until their last blood drop.

  5. So, you trying to tell us Esayas and stupid Sibhat are talking? Buooa, ata entay zemesel hadgi dekha. Bejaha suk bel emo.

  6. ወይ አለመታደል ! ለንደዚህ አይነት ተልካሻ ትንተናና ዋጋቢስ አጥንት ቆጠራ እንጋለጥ፤ ትናንት በኢሳት ትግራውያን ዝቅተኝነት እንድሚሰማቸውና አስመራን እንደሚያልሙ ኤርምያስ ለገሰ ነገረን ፡ ይሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ አሉ ኤርምያስ፡ ይህ ደግሞ ዛሬ ያጋሜን ትልቅነት ይለፍፍልናል። አቤት ያስተሳሰብ ዝቅጠት! እባክችሁ እዚያም እዚህም የዘርና አጥንት ቆጠራ ጥሩንባችሁን አትንፉብን። አጋሜም ተምቤንም ሃማሴንም አድዋም የቦታ እንጂ የሰውነት መጠሪያ አይደለምና ተዉን። ከቻላችሁ ባንድነት ችግራችንን እንዴት እንደምናስወግድ ተንትኑ ካልሆነም ደም ተተቀባ ትንታኔአችሁን አቁሙ። ምን አለመታደል ነው>›

  7. ሁሉም የኢትዮጵያ ጠላት ነበሩ!ናቸው! ወደፊትም አይተኙም! ተላላኪ የባንዳ ልጆች ናችሁ!
    ምንጊዜም ለኢትዮጵያ ውድቀት ይተባበራሉ! አይገባህም እንጂ ሰብሃት ነጋ በአንድ ወቅት ሻቢያን ትወጉ ወያኔ አብሮ ተባብሮ በአንድነት ይወጋችሎል!

    መሉሰው

  8. Amlakchhen ye president esayesin edime yarzimilin.ye kifu qen wedagi his excellency mr presidant of Ertrea Esayes afuwerqi.Good job.real ertreans are real hero.and they know exactly what they want.God may like mr president of ertrea his health is in good condition
    And we expect him to do more favour dor all ethiopian.mr president of ertrea do not talk too much,but he goes to build his country with limmited opportunity.he is alive for reason. But tplf donot get it.his excellency is the master of poletics.i read his life history since he was a kid.he is gegna and tplf scaed of him becouze he is risen above all.weyane secared mr Esayes. That is why tplf crying online.

  9. Sebhat Banda:

    – Sebhat is naturally born banda and son of an Italian Askari father ‘Fitawrari Nega’.
    – Sebhat hates Ethiopia and Ethiopianism more than anything else in the planet.
    – Sebhat wants to see ethiopian history and religion ‘Orthodox’ been destroyed before he dies.
    – Sebhat is a world class mafia and robber who stole billions of money since the 1984 drought charity food from the starved people and transferred the money to his relatives who are now multi-millionaires in ethiopia.
    – Sebhat is the most corrupt and devil monster.

    – Isayas is not and never been a Banda. As a matter of fact despite he is a common dictator there is a full of heroism and patriotism in his blood, he also loves his people and his country (which is a good quality of him and to any leader) and never intend to see Ethiopia being destroyed.

    Therefore; you and your cheap tplf story are retarded, and people are way ahead for your trash ‘Made in Adwa’ story.

    death to woyane banda.

  10. ይሄንን ያለ ሰው ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ኢሳያስን ተቃውመው ሰልፍ የወጡትን እንዲጠነቀቁ አይነግራቸውም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*