ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኖርዌይ
ኖርዌይ በአገሪቱ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ክተፈራረመች ይሄው ሁለት ወር ሊጠጋ ነው። የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሲሆን በፍላጎታቸው፤ ፈቃደኛ ካልሆኑ ደግሞ በግዳጅ እንደሚመለሱ ሲያስታውቅ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሊያበቃ የቀሩትም 14 ቀናት ብቻ ናቸው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሣ ጌታነህ በጉዳዩ የዓለምአቀፉን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የአምነስቲይ ኢንተርናሺናልን ወኪል አነጋገሮ ያጠናቀረው ዘገባ የሚከተለው ነው። ያዳምጡ
ከኖርዌይ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ከተዎሰነባቸው 400 ሰዎች መካከል ኖርዌይ ዉስጥ የተወለዱ ህጻናቶች አሉ እነሱም አብረው ነው ሚመለሱት እኔ የማይገባኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የኖርዌይ ህጻናት አድን ድርጅት አለ አላማዎቹም 1/the right to live and grow up in safe and peaceful surroundings 2/the right to receive care and protection from their parents, families, communities, government and society as a whole 3/the right to be heard and involved in matters concerning them the right to learn and develop ተብየዎች ናቸው እና ስታስቡት ህጻናትን እረዳለሁ የሚል ሃገር ሀገሩ ላይ የተዎለዱትን ህጻናትን ያለምንም ርህራሄ deport ሊያደርግ መዎሰኑ አንደኛ ኢትዮጵያ ዉስጥ አላማው ሌላ መሆኑን እና በተጨማሪም ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ያለውን ንቀት ያሳያል