የኢትዮጵያና የግብፅ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ አዲሳባ ላይ እየተካሄደ ነው /ድምፅ – በአዲስ መረጃ የታደሰ/ – ኖቬምበር 04, 2014
Egaptian Foreign Minister, Sameh Shoukry’s visit to Ethiopia – updated on 11-03-14
Egaptian Foreign Minister, Sameh Shoukry’s visit to Ethiopia – updated on 11-03-14
በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ የተሐድሶ መናፍቃን (አላውያን) ድርጅቶችና ግለሰቦች አስተዳደራዊ ችግርንና ጎሳዊ ርእዮታዊ ጥላቻን ሰበብ በማድረግ ቤተ ክርስቲያናችንን ከሕዝቡ ነጥሎ ለማዳከም በኅቡእ እና በገሃድ የሚያራምዱትን የክሕደት ትምህርት ማጋለጥ ጠንካራ የጋራ መግባባትና አቋም ተይዞበታል፡፡ በምልመላና ቅበላ ክፍተት ሳቢያ ወደ ቤተ ክርስቲያናችን የትምህርት ተቋማት ሰርገው ገብተው እንጀራዋን እየበሉ ለፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አራማጅ ድርጅቶች እንደሚሠሩ የተጠረጠሩ ተቋማቱንና ብዙኃን ደቀ መዛሙርቱን …![]()
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን ምርጫ ተንተርሶ በሚመስል መልኩ በምስራቅና ምእራብ ጎጃም አመራሮችና አባላት መታሰራቸውን ድርጅቱ አስታወቀ በተመሳሳይ ዜና ደግሞ የወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሞ ገሞ እና የዞኑ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ወኖ በዳሳ ጥቅምት 22 ቀን 2007 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ በአንድ ሆቴል ውስጥ እያሉ በከተማው የፖሊስ አዛዥ …
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሆለታ ገነት የሚገኘው የሼከ አላሙዲ ንብረት የሆነው “ኢትዮ ድሪም” የአበባ እና የእንጆሪ ሰራተኞች ጥቅምት 21 እና 22 ከፍያ ተፈጽሞላቸዋል። ሰራተኞች ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው ለኢሳት ባስተዋቁ በቀናት ውስጥ እንደተከፈላቸው ቢገልጹም፣ አሁንም ከሰራተኞች ማመላለሻ መኪናና ከጤና ጋር የተያያዙ ችግሮችን እያነሱ ነው። ድርጀቱ ለሰራተኛ ማመላለሻ /ሰርቪስ/ እና ለምርት ማጓጓዣ የተከራያቸው መኪኖች …
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጤ አረሙ ከሸፈነው መሬት ሁለት ሺህ ሄክታር በሩዝ ማሳ ላይ ሲሆን ቀሪው በኃይቁና በዙሪያው በሚገኙ ውሃ አዘል መሬት ላይ መሆኑን ተገልጿል፡፡ አረሙ በደንቢያ፣ በጎንደር ዙሪያ፣ በሊቦ ከምከም፣ በፎገራና በደራ ወረዳ በሚገኙ 16 ቀበሌዎች በፍጥነት እየተዛመተ እንደሆነም ታውቋል።አረሙን ለማጥፋት ሲሞከርም በሦስት ሳምንታት ራሱን መልሶ የሚተካ መሆኑና በውሃው ላይ …
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጀቱ እሁድ እለት በሮም ባካሄደው ስበሰባ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ድርጅቱን ወክለው ከተገኙት ከአቶ አበበ ቦጋለ ጋር ውይይት አድርገዋል። የፖለቲካ ድርጅቶች በጣሊያን ስብሰባ ሲያደርጉ ባይታይም፣ ግንቦት7 ያካሄደው ስብሰባ ግን የተሳካ እንደነበር ያዘጋጅ ኮሚቴው ሰብሳቢ ሮዛ ተስፋየ ለኢሳት ተናግራለች። በውይይቱ ላይ የተገኙት አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ግንቦት7 ከኤርትራ ጋር ስላለው …
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
በዩናይትድ ስቴትስ ነገ በሚካሄደዉ የአጋማሽ ምርጫ ከወዲሁ የትኛዉ ፓርቲ የት ድል ሊቀናዉ እንደሚችል ትንበያ እየተሰጠ ነዉ።
ብሌዝ ኮምፓዎሬ ከቡርኪና ፋሶ ፕሬዝደንትነት መልቀቃቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ ጦር የሽግግር መንግስት መመሥረቱን ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተቃዋሚዎችና ተከታዮቻቸው በሉቴናንት ኮሎኔል ያኮባ ኢዛክ ዚዳ የሚመራው የሽግግር መንግስት ስልጣኑን እንዲያስረክብ በመወትወት ላይ ናቸው።
በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የኒው ዮርክ እና የሻንጋይ ማራቶን ውድድር፣ የ2017 የአፍሪቃ ዋንጫ ፣ የአውሮጳ የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያዎችን፣ የሜዳ ቴኒስን እና የፎርሙላ ዋን የመኪና እሽቅድምድምን ይዳስሳል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ለሚታየው የስኳር እጥረት ችግር ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስገኝ ነዋሪዎች ጠየቁ። የስኳሩ እጥረት ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ መባባሱን አንዳንዶች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። በዚሁ እጥረት የተነሳም የስኳር ዋጋ መናሩም ተሰምቶዋል።
ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና በከፍተኛ ቴባለሙያዎች ደረጃ የጀመሩት የጋራ ምክክር በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት መፈራረም የሚችሉበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችላቸው ተስፋ አድርገዋል።
ሰናይ ገ/መድህን ይባላል። በኤርትራ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ የአማርኛ አገልግሎት ክፍል ውስጥ እ.አ.አ. ከ1998 እስከ 2011 ድረስ ሰርቷል። በዚሁ የረዥም ጊዜ የጋዜጠኝነት ሙያው ነበር ሰናይ ከተስፋዬ ገ/አብ ጋር አስመራ ውስጥ በቅርብ ለመተዋወቅ የበቃው። ዛሬ ኗሪነቱ ሜልበርን፣ አውስትራሊያ የሆነው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ ሰናይ …
ኤድዋርዶ ባይሮኖ የስነጽሁፍ ሰው እንዳይሉት ለአንባቢያን በትኖአቸው ያለፈው ድንቅ መጣጥፎቹ ከስነ-አይምሮ ፈጠራ አድማስ ባሻገር የላቁ፥ የዘንድሮን ደርሶ ብሄርተኛ ጦማሪዎችን ክፉ ባህሪ እና የሰይጣናትን ስነልቦና ያልተላበሰው፥ ከታላቁ የወሎ ርሀብ በኋላ በደራሲ ብርሀኑ ዘርይሁን ብሩህ ብዕር ተስሎ በመጽሀፍት አለም የኖረውን በጎ ሰው …
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ፣ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የቀትር በፊት ውሎው በተመለከተው የሊቃነ ጳጳሳት ዝውውርና ምደባ አጀንዳ፣ የሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ጉዳይ በመመልከት ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጥቷል፡፡ በዚኽም መሠረት በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል÷ የድሬዳዋ እና ምዕራብ ሐረርጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ መድቧቸዋል፡፡ …![]()
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የወላይታ ዞን ዋና ከተማ ፣ የሶዶ ነዋሪ ናቸው። ዘር ኃይማኖት ሳይጠይቅ ሁሉንም ዜጋ ለማቀፍ በሩን ክፍት ያደረገው፣ ለሁሉም ዜጎች የቆመው የአንድነት ፓርቲ አባል ናችው። ፓርቲው የሚሊዮኖች ንቅናቄ ለነጻነት በሚል መርህ በበርካታ ከተሞች ህዝብባዊ እንቅስቃሴ ባደረገበት ወቅት በሶዶ ለተደረገው እንቅስቃሴ በየመንገዱ ከፍተኛ ቅስቀሳ ማድረጋቸው፣ ህዝቡ ማነጋገራቸዉና ማሳመናቸው በአገዛዙ ካድሬዎች አልተወደደላቸውም። “ለምን ወረቀት አሰራጭሽ?” በሚል ክስ ተመሰረተባቸው። […]
“በዚህ ኃላፊነት ላይ ከተቀመጥኩ ጊዜ ጀምሮ በየወሩ ማለት በሚቻል ፍጥነት ወደ አዲስ አበባ እመላለሳለሁ፡፡ ይህ ደግሞ ሁለታችንም ከፕሬዚዳንት አብዱል-ፈታህ ኤል-ሲሲና ከወንድማቸው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በየጊዜው መገናኘታችንን ጠንክረን እንድንቀጥል፣ የግንኙነታችንን መንፈስም ይዘን እንድንጓዝ በተቀበልነው መመሪያ መሠረት ነው፡፡” – ሳምሃ ሹክሪ – የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Ethio-Egypt Joint Commission meeting is underway in Addis. 11/02/14
ውድ ታጋይ ኢትዮጵያዊ፤ በምኞት የምንጋልበው ፈረስ፤ ከፈለግነው ቦታ በፍጥነት የሚያደርሰን፤ በምኞት ዓለም ውስጥ ብቻ ነው። እኛ አሁን በአንድነት ያጋጠመን የምኞት ችግር ሳይሆን፤ የሀገራችን ተጨባጭ ሀቅ ነው። ይህ ደግሞ ተጨባጭ መፍትሔ ይጠይቃል። ሀቁን ተረድተን፣ ማድረግ ያለብንን ለይተን፣ ከትናንት ዛሬ፤ ከዛሬ ደግሞ ነገ የተሻለ ግስጋሴ የምናደርግበት ትግል እንዲሆን መጣር አለብን። በተናጠል በግለሰብና በየራሱ ድርጅት ለየብቻ የሚደረገው ትግል፤ […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! በሰላማዊ ጥያቄ ፍትህን ለማረጋገጥ ባለመቻሉ በህዝባዊ እምቢተኝነት ይረጋገጣል!!! እኛ ኢትዮጵያዊያንን በላያችን ላይ እየነቀዙ ያሉትን ነቀዝ አምባገነኖች ለማስወገድና ፍትህ ዲሞክራሲ ነጻነት እና ሰላም ለመቀናጀት ካደቀቀን የኑሮ አለንጋ ለመላቀቅ በጋራ አደባባይ በመውጣት ስርአቱን የምንገረስስበት ወሳኝ ጊዜ ላይ መሆናችንን አውቀን የተነፈግነውን ፍትህ በሃቀኝነት ማረጋገጥ አለብን። የበሃገራችን የተንሰራፋው የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት የፍትህ ስርአቱ […]
ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! በሰላማዊ ጥያቄ ፍትህን ለማረጋገጥ ባለመቻሉ በህዝባዊ እምቢተኝነት ይረጋገጣል!!!
Minilik Salsawi
እኛ ኢትዮጵያዊያንን በላያችን ላይ እየነቀዙ ያሉትን ነቀዝ አምባገነኖች ለማስወገድና ፍትህ ዲሞክራሲ ነጻነት እና ሰላም ለመቀናጀት ካደቀቀን የኑሮ አለንጋ ለመላቀቅ በጋራ አደባባይ በመውጣት ስርአቱን የምንገረስስበት ወሳኝ ጊዜ ላይ መሆናችንን አውቀን የተነፈግነውን ፍትህ በሃቀኝነት ማረጋገጥ አለብን።
የበሃገራችን የተንሰራፋው የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት የፍትህ ስርአቱ እንዲቀበር እና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሞት በማድረግ ህዝቦች በፍትህ አካላት ላይያላቸው እምነት ተስፋ እንዲያጣ አድርጓል::የፍትህ አካላት ለሃገሪቱ ዜጎች ማገልገል ሲገባቸው ለጥቂት ባለስልጣናት እና ለጥቅማ ጥቅም በመገዛት ህጎች እንዲፋለሱ በማድረግ ላይ ይገኛሉ :;ሊሻሻል እና ሊለወጥ በማይችልበት ደረጃ ላይ የደረሰው ይህ የፍትህ አካላቱ ንቅዘት አለኝታነቱን እና ታማኝነቱን በማጉደል ከፍተኛውን ወንጀል በመፈጸም ላይ ይገኛል::
በጥቅም የነቀዙት የፍትህ አካላቱ በሙስና ላይ እርምጃ እንዲወስዱ መቀመጣቸውን ዘንግተው በፓርቲ ካድሬነት ብቻ የሰለጠኑ እና ታማኝነታቸው ለአንድ አካል እና ተጠሪነታቸውም ለገዢው በመሆኑ ህዝብ ትክክለኛ ፍትህ እንዳያገኝ በማድረግ ላይ ሲገኙ ይህንንም ላላቸው የፓርቲ ቀረቤታ በማናለብኝነት በሙስና ተዘፍቀው ፍትህ በማጓደል ህገመንግስቱን እና ተከታይ ህጎችን እያጣመሙ በመተርጎም የዜጎች መንፈስ እንዲበላች እና በፍትህ ሂደት ላይ እምነት እንዳይጣል እያደረጉ ይገኛል:: የፖለቲካ ታማኝነታቸውን መከታ በማድረግ ከፍትህ ማጓደል በተጨማሪ በጉቦ ቅሌት ላይ ተሰማርተው የሙስና ሰለባ የሆኑት የፍትህ አካላቱ በሚያገኙት ጥቅማጥቅም መዝገቦችን በመዝጋት እና ሰነዶችን በማጥፋት በተዘዋዋሪ ፍትህ ፈላጊዎችን በህገወጥ መንገድ በሃይል በማስደንገጥ በአጭሩ ሊፈቱ የሚችሉ እና ውስኔ የሚገባቸውን ጉዳዮች ቀጠሮ በማስረዘም እና የፍርድ ውሳኔዎችን በማዛባት ፍትህ ከቁጥጥር ውጪ ወቶ ህገወጥነት እንዲስፋፋ አድርገዋል::
በዳኝነት ወንበር ላይ መቀመጥ የፖለቲካ ደላልነት የሚመስላቸው የእሕኣዴግ ካድረዎች ካለምንም በቂ የህግ እውቀት በፖለቲካ ፓርቲ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ፕሮግራም ተገርተው የገረፍ ገረፍ ህግን ሰልጥነው በህግ ባለመብሰል ካለ አቅማቸው ወንበሩን ስለያዙት ከፍተኛ የፍትህ መበላቸት በመስፋፋቱ ህዝቦች ላይ ከፍተኛ የስነ ልቦና ችግር እያደረሱ ነው:: እነዚህ በህግ እውቀት የአቅም ማነስ የተጠለፉ የፖለቲካ አገልጋዮች ተቆጣጣሪ አካል ሳይሆን ፍርድ እንዲያዛቡ ያስቀመጣቸው አካል የስልታን እድሜው እንዲረዝም ምንም አይነት እርምጃ ባለመውሰዱ ዜጎችን እያስለቀሱ ይገኛሉ::
ለፍትህ አረም የሆኑት የኢሕኣዴግ ባለስልጣናት እጅግ በወረደ መልኩ ከአንድ ህዝብ አስተዳድራለሁ ከሚል አካል በማይጠበቅ አካሄድ በፍትህ ስርኣቱ ላይ ጣልቃ በመግባት ሕግ አውጪው፣ ሕግ አስፈጻሚውና ሕግ ተርጓሚው ነፃ ሆነው እንዳይንቀሳቀሱ እንዳይሰሩ በየፍርድ ቤቱ ዳኞች ላይ በስልክ እና በተለያዩ ዘደዎች ትእዛዝ በማስተላለፍ አደገኛ ሽብር እየፈጸሙ ይገኛሉ::የፖለቲካ ጣልቃ ገብነትን እና ጫና በመሸሽ ሽብር ስጋት እና ፍርሃት ስለተፈጠረባቸው ቁጥራቸው ብዙ የሆነ እና በቂ የህግ እውቀት ያላቸው ዳኞች ተሰደዋል-ከስራ ተባረዋል-በገዛፍቃዳቸው ስራ ለቀዋል-ታስረዋል..::
ይህ ማስፈራራት እና ሽብር በፍትህ አካላት ላይ የሚፈጠረው በባለስልታናት ብቻ ሳይሆን ባለስልጣናቱን መከታ ባደረጉ ሰዎችም ጭምር ነው::ባለስልጣናቱ በየፍርድ ቤቱ ዳኛ አድርገው የመደቧቸውን ካድሬዎቻቸውን በማዘዝ በህሊና እና በፖለቲካ እስረኞች ላይ ካለምንም ማስረጃ እንዲፈረድ የወዳጅ ዘመዶቻቸው መዝገብ እንዲዘጋ ሰነድ እንዲበላሽ እንዲቃጠል በማድረግ ጫና እየፈጠሩ የፍትህ ስርኣቱ እንዲነቅዝ አድርገውታል:: ይህንን የነቀዘ ስር አት እና የፍትህ ሂደት ለመገርሰስ በጋር ተያይዘን አደባባይ በመውጣት ሕዝባዊ ሃይላችንን ተጠቅመን ድላችንን ማረጋገጥ አለብን።#ምንሊክሳልሳዊ
ጥቅምት 22 ቀን 2007ዓ.ም ለተሰዉ ሰማዕታትና የህሊና እስረኞች በማሰብ የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት አደረገ በዛሬዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ የተሰበሰበው የአዲስ አበባ አንድነት ክር ቤት ስብሰባውን የከፈተው ጥቅምት 22 ቀን 1998 ዓ.ም ለተሰዉት ሰማዕታትና የህሊና እስረኞችን በማሰብ የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት በማድረግ ነበር፣ የሻማ ማብራቱ ሥነ ስርዓት እንደተጠናቀቀ በፓርቲው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ […]
የ1964ቱን አሠቃቂ ድርቅ፣ ረሃብና ዕልቂት በተመለከተ፣ ያኔ ጆናታን ዲምቢልቢ የተባለው የ BBC ጋዜጠኛ፣ ኀላፊነቱ የሚመለከታቸው ወገኖች የሚጠየቁበት ጊዜ ይመጣል በማለት ነበረ ዘገባውን የደመደመው። ሌላው ባልደረባው ማይክል በኧርክ፣
‹‹በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው›› ‹‹ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት ቤት እንደጀግና መታየት አለባቸው›› ‹‹ከመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች ጋር ተዋህደን መስራት አለብን›› አቶ በላይ ፍቃዱ /የአንድነት ሊቀመንበር ‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አሸባሪ ነው›› ‹‹ዘንድሮም አዋጁ ይሰረዝ ብለን መጠየቃችንን እንቀጥላለን›› አቶ ግርማ ሰይፉ /የፓርላማ ተወካይ የአንድነት ም/ፕሬዚዳንት/ ——————————– ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን 2007 ዓ.ም፣ አንድነት […]
የወያኔ መንግስት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጥሞታል
• ‹‹የወያኔ መንግስት የብርን ዋጋ በቅርቡ ‹ዲቫሊዌት› ሊያደርግ ይችላል››
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ነገረ ኢትዮጵያ
ነገረ ኢትዮጵያ እንዳለው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንደገጠመው የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ አንድ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የብሄራዊ ባንክ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አጥኚ እጥረቱ መኖሩን አረጋግጠዋል፡፡ከ20 ቀናት በፊት እያንዳንዱ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የውጭ ምንዛሬ ይሸጥ እንደነበር የተናገሩት ምንጮች፣ ከ20 ቀን ወዲህ ግን በሁሉም የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ማንኛውም አይነት የውጭ ምንዛሬ እንዳይሸጥ በደብዳቤ (cercular ዞሯል) ተከልክሏል፡፡
በመሆኑም አሁን ላይ ዜጎች በውጭ ምንዛሬ እጥረት እንደተቸገሩ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ‹‹በተለየ ሁኔታ የሚሸጥላቸው ሰዎች ከጉዞ ወኪላቸውና ከበላይ አካል ይዘውት በሚመጡት ደብዳቤ መሰረት ብቻ ነው ምንዛሬ ሊያገኙ የሚችሉት፡፡ ከዚህ ውጭ ግን እንደበፊቱ ማንም የውጭ ምንዛሬ ማግኘት አይችልም›› ሲል አንድ የንግድ ባንክ ሰራተኛ ገልጹዋል፡፡
የውጭ ምንዛሬ እጥረቱ የተከሰተው በዶላር ምንዛሬ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የውጭ ምንዛሬዎች ላይ መሆኑንም ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ አሁን ላይ አንድ የአሜሪካ ዶላር በጥቁር ገበያ እስከ 22 ብር እየተሸጠ እንደሚገኝም ለማወቅ ተችሏል፡፡
በሌላ በኩል ከብሄራዊ ባንክ አካባቢ የደረሱት የነገረ ኢትዮጵያ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት መንግስት ቀደም ሲል በIMF የቀረበለትን የ‹ዲቫሊዌሽን› ጥያቄ መቀበሉ እንደማይቀር ታውቋል፡፡ ‹‹አሁን ያለው ሁኔታ እንደሚያሳየን መንግስት የብርን ዋጋ በቅርቡ ‹ዴቫሉዌት› ማድረጉ አይቀሬ መሆኑን ነው፡፡ አንዳንድ ‹አርቲፊሻል› የውጭ ምንዛሬ እጥረቶች ቢኖሩም ዋናው የችግሩ መነሻ ግን የ‹ዴቫሊዌሽኑ› ጉዳይ ነው›› ሲሉ የብሄራዊ ባንክ የኢኮኖሚ አጥኚው ለነገረ ኢትዮጵያ አስረድተዋል፡፡
ሰሞኑን መንግስት ለወራት ተከልክሎ የነበረው የአረብ ሀገራት የስራ ጉዞ እንደገና እንዲጀመር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ይህም ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎች ተጨማሪ ምንዛሬ እንዲያስገኙ ከማሰብ ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል፡፡
ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን ወደ እውነት ያመጡ ህጎች በኢትዮጵያ አሉ የሚለው ወያኔ ህዝቦች ግን በተግባር ተጠቃሚ ሲሆኑ አላየንም::ህጎቹ በተግባር ይዋሉ ይህንን ህጎች በመመሪያ በደብዳቤ እና በስልክ የሚቀይሩ የሚደፈጥጡ በጥቅም የሚሸጡ የሚረጋግጡ የሚለውጡ ከየወንበራቸው ተሽቀንጥረው ይጣሉ:: የቀን ተቀን የፍትህ እና የመልካም አስተዳደር ሂደት ውስጥ እጃቸውን እያጠለቁ ፍትህን የሚያዛቡ አስተዳደራዊ በደሎችን የሚፈጽሙ ባለስልጣናት የህዝብን ማህበራዊ ህይወቶች ከማፋለሳቸውም […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች

ለጥቂቶቹ መልቀቅያቸው የተሰጣቸውም ሲሆን ለአብዛኞቹ ግን ገና አልተሰጣቸውም።
Minilik Salsawi Via ፍሰሃ ደስታ
በመከላከያ ሚኒስተር ውስጥ የሚገኙ የውስጥ ምንጮቼ እንደላኩልኝ የወያኔ መንግሰስት ቀኝ እጁን አጥተዋል። በዘመነ አቶ መለስ አድርግ የተባለውን ያለማወላወል የሚያደርግ : በ97 በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ጥቃት የፈፀመው የኢህአዲግ ታማኙና ፈጥኖ ደራሹ የአጋአዚ ክፍለሰራዊት ከወያኔ መንግስት ጋር የነበረው ቆይታውን በፍቺ ሊፈፅመው መሆኑ ምንጮቼ ገልፀዋል።
እንደ ፍሰሃ ምንጮች ገለፃ በአጋአዚ ክ /ሰራዊት የሚገኙ ሀይሎች ከአቶ መለስ ህልፈት በኋላ ባልታወቀ ምክንያት ከቤተ መንግሰት ወጥተው ወደ ሱማሊና ደቡብ ሱዳን ጸጥታ ለማስከበር በሚል እንደተሰማሩ የሚታወቅ ነው። ከሀገር ውጭ እስከሁለት ዓመት ያክል ቆይተው ሲመለሱ ሊከፈላቸው የጠበቁት: ገንዘብ በተባበሩት መንግስታት ስኬል በመሆኑ ከፍ ያለ ነበር የተሰጣቸው ግን ሀምሳ ሽህ የኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው። ለምን ብለው የጠየቁት ደግሞ የርግጫ የምንትሴ እየተባለ ተቆርጦ እንደቀረ ተገልፆላቸዋል።
ተቆርጦ ተገምዶ ሊያገኙ ከጠበቁት ሩቡን እንኩዋ አላገኙም።በዚህም ምክንያት የክፍለ ሰራዊቱ አባላት መንግስት ላይ ኩፍኛ አንዳኮረፉና በተለይ የሁለት ሀይሎች አብዛኛው አባላት መልቀቅያ እንዳስገቡ: መልቀቅያቸው እንዲቀዱ የተለያየ ተስፋ ቢሰጣቸውም: ለመዓርግ እድገት ቢታጩም ፍቃደኛ ሊሆኑ አልቻሉም። ለጥቂቶቹ መልቀቅያቸው የተሰጣቸውም ሲሆን ለአብዛኞቹ ግን ገና አልተሰጣቸውም።በነገራችን ላይ የአጋአዚ ሰራዊት ከውትድርና ውጭ ሌላ ሂወት የለንም ሲሉ እንደነበር ይነገራል ታድያ አሁን ከውትድርና ሂወት ወጥተው ምን ሊሆኑ ነው? ግንቦት ሰባት ጥሪ ሊያደርግላቸው ይችላል የሚል እርግጠኛ ያልሆነ ጥርጣሬ አለኝ።#ምንሊክሳልሳዊ
በዚምባብዌ ገዢው የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ የፊታችን ታህሳስ በሚያካሂደው ጉባዔው የሀገሪቱን ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የፓርቲ መሪነት ሥልጣናቸውን እንደገና እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
ከአቢይ አፈወርቅ
– ደማቅ ውይይትም አድርገዋል።
ዕውቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና ምሁር ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ባለፈው እሁድ ኦክቶበር 26 ቀን በሲድኒ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ደማቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ልዩ የምስጋና ስጦታም ተበርክቶላቸዋል። በዕለቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው አዳራሹ በመሙላቱ የተወሰኑ ታዳሚዎች ከፊትና ከኋላ ባሉ በረንዳዎች ላይ ተደርድረው ፕሮግራሙን ለመከታተል መገደዳቸው ይህ ሪፖርተር ተመልክቷል።
የመተዳደርያ ደንቡን ማሻሻያ ረቂቅ ለግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ ማኅበሩ በጊዜአዊነት በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ለመምሪያው የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ተጠሪ ኾኖ አገልግሎቱን በመፈጸም ይቆያል፡፡ ጠቅላይ ቤቴ ክህነቱ ዘመናዊውን የኹለትዮሽ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ ሥርዐት መከተሉ ማኅበሩ ከፋይናንስ ሥርዐቱ ጋራ የሚጣጣሙ የሒሳብ ሰነዶችን ለመጠቀም ያስችለዋል፡፡ የኤጲስ ቆጶሳት …![]()
የቡርኪና ፋሶ ጦር ሰራዊት ኮሎኔል ዚዳን የሽግግር መንግሥቱ መሪ ሲል ሰየመ። ለረዥም ዓመታት ቡርኪና ፋሶን በፕሬዚዳንትነት ያስተዳደሩት ብሌዝ ኮምፓዎሬ ሥልጣናቸዉን ከለቀቁ በኋላ ከ24 ሰዓታት በላይ ሀገሪቱን የሚያስተዳድረዉ ከፍተኛ ባለስልጣን ማን መሆኑ በግልፅ የታወቀ ነበር አልነበረም።
ደማቅ ውይይትም አድርገዋል
አቢይ አፈወርቅ
ዕውቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና ምሁር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ባለፈው እሁድ ኦክቶበር 26 ቀን በሲድኒ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ደማቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ልዩ የምስጋና ስጦታም ተበርክቶላቸዋል። በዕለቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው አዳራሹ በመሙላቱ የተወሰኑ ታዳሚዎች ከፊትና ከኋላ ባሉ በረንዳዎች ላይ ተደርድረው ፕሮግራሙን ለመከታተል መገደዳቸው ይህ ሪፖርተር ተመልክቷል።
በቡርኪና ፋሶ ወታደራዊው ኃይል የአስተዳደር ሥልጣኑን ከተረከበ በኋላ እሁድ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ዓ. ም. መዲና ዋጋዱጉ ዳግም በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተጥለቅልቃ ዋለች። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ጎዳና በመዉጣት የሽግግር መንግሥቱ መሪ ሆነዉ ቅዳሜ የተሾሙትን ኮሎኔል ይሳቅ ዚዳን ተቃዉመዋል።
ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አሥራ አንደ በመቶ በላይ፣ ለበርካታ አመታት እንዳደገ ይናገራል። በአገሪቷ በተለይም በአዲስ አበባ ግንባታዎች ይታያሉ። መንገዶች ይሰራሉ። ነገር ግን ግንባታዎቹ በአብዛኛው ከዉጭ በልምና በመጣ ገንዘብ የተሰሩ እንደመሆናቸው የኢትዮጵይን ምርታማነትና እድገት አመልካች አይደለም። የብር የመግዛት አቅም ከማሽቆልቆሉ የተነሳ፣ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመገበው ሕዝብ ቁጥር በጣም እየጨመረ መጥቷል።
የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ተመዝግቧል የሚሉት የኢኮኖሚ እድገት በርግጥ እድገት ነው ወይ ? ከሆነስ ስለምን ህዝቡ የእድገቱ ተካፋይ ሊሆን አልቻለም ? ለሚሉት ለመሳሰሉት ጥያቄዎች በጥናትና በመረጃ ላይ ያተኮረ መልስ ለማግኘት፣ በቃሌ የፓልቶክ ክፍል የቀረበ፣ በአንድነት ደጋፊዎች የተቀናበረና የተዘጋጀ፣ ገለጻ ያዳምጡ።
ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አሥራ አንደ በመቶ በላይ፣ ለበርካታ አመታት እንዳደገ ይናገራል። በአገሪቷ በተለይም በአዲስ አበባ ግንባታዎች ይታያሉ። መንገዶች ይሰራሉ። ነገር ግን ግንባታዎቹ በአብዛኛው ከዉጭ በልምና በመጣ ገንዘብ የተሰሩ እንደመሆናቸው የኢትዮጵይን ምርታማነትና እድገት አመልካች አይደለም። የብር የመግዛት አቅም ከማሽቆልቆሉ የተነሳ፣ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመገበው ሕዝብ ቁጥር በጣም እየጨመረ መጥቷል። የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ተመዝግቧል የሚሉት […]
በትናትናው ዕለት ጥቅምት 19/2007 የአንድነት ኦዲቶሪያል ቦርድ እንዳዲስ የተዋቀረ ሲሆን በአዲሱ የኦዲቶሪያል ቦርድ አባላት ሆነው የተመረጡት አቶ ሰሎሞን ስዩም፣ አቶ ዳኒኤል ተፈራ፣ አቶ ጌታቸው ሃይሉ፣ አቶ ደረጀ ጣሰው፣ አቶ አስራት አብርሃም እና አቶ ሲሳይ ሲሆኑ፤ አቶ ሰሎሞን ስዩም የኦዲቶሪያሉ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ደረጀ ጣሰው ደግሞ ፀሐፊ ሆነው ተመርጠዋል። የፍኖተ ነፃነት ዋና አዘጋጅ አቶ ነብዩ ሃይሉ […]
ውሳኔው በዋናነት ሊቀ ትጉሃን ዘካርያስ ሐዲስንና መልአከ ገነት ኃይሌ ኣብርሃን ይመለከታል በቀጣይ ክትትልና ቁጥጥር በተቀጡበት ድርጊታቸው ከተገኙ ክህነታቸው እንዲያዝ ተወስኗል ፓትርያርኩ ‹‹አጀንዳው መያዙን አላውቅም›› በሚል ውይይት እንዳይካሔድ ተቃውመው ነበር * * * ‹‹እምነት አለው ለማለት ይከብዳል፤ የሙስና አባትና የሰላም ጠንቅ ነው፤›› የተባሉት ንቡረ እድ ኤልያስ የነበሩትም ያሉትም ፓትርያርኮች ችግር ዋነኛ መንሥኤ እንደኾኑ ተሠምሮበታል በብፁዕ አቡነ …![]()
የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በነበረው በተመስገን ደሣለኝ ላይ የተላለፈው የእሥራት ፍርድ እንደሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት አስታወቀ፡፡
State Department on Sentencing of Temesgen Desalegn 10-31-14
ጥቅምት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል አቃቢ ህግ በ10 ተከሳሾች ላይ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ሲሆን አብዛኞቹ ተከሳሾች ከግንቦት7 እና ከደሚት ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለዋል። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ጥቅምት 21/2007 ዓ.ም ሲሰየም ተከሳሾች በመቶዎች የሚቆጠሩ ገጾች ያሉዋቸው ክሶች ደርሷቸዋል። የግንቦት7 አመራር ነው የተባለው ዘላለም ውርቅአገኘሁ፣ አንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት …
ጥቅምት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሃረርና የድሬዳዋ ወኪሎች እንደዘገቡት ከጥቅምት 17 ጀምሮ ከአዲስ አበባ የመጡ የፌደራል የጸረ ሽብር ግብረ ሃይል አባላት መሆናቸውን የገለጹ እንዲሁም የፌደራል ፖሊሶች ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የኢንትርኔት ቤት ባለቤቶችን ይዘው በማሰር ወደ ማእከላዊ እስር ቤት ወስደዋቸዋል። ድርጅቶቻቸውና ቤቶቻቸው የተፈተሹባቸው ሲሆን፣ ንብረቶቻቸውም ተጭነው ተወስደዋል። በሀረር በገሊል ህንጻ ላይ የሚገኘው የአሜን ፕሮዳክሽን …
ጥቅምት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እንግሊዝ አገር የሚታተሙ ጋዜጠኞች ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ በቂ ሽፋን አይሰጡም በሚል ሲተቹ ቢቆይም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ በማንሳት እንግሊዝ በኢትዮጵያ የምትከተለውን ፖሊሲ የሚነቅፉ ዘገባዎችን እያወጡ ነው። ዘ ቴሌግራፍ ” እርዳታችን ለተበላሹ እጆች” በሚል ርእስ ባወጣው ሃተታ፣ በቅርቡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ …
ጥቅምት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስአበባ የመኖሪያ ቤቶችን እጥረትን ለመፍታት ዳግም በተደረገው ምዝገባ ከ993 ሺ በላይ ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸውንና ይህን የቤት ፍላጎት ለማርካት በመንግስት በኩል እየተካሄዱ ያሉ ግንባታዎች አፈጻጸም ደካማ መሆኑን ከኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት የተገኘ መረጃ ጠቁሟል። እንደመረጃው ከሆነ የአዲስአበባ ቤቶች ግንባታ ለማየት በተካሄደው የመስክ ግምገማ የአዲስአበባ የቤቶች ግንባታ አፈጻጸም በዝቅተኛ …
ጥቅምት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለ27 አመታት አገሪቱን የመሩት ብሌስ ካምፓወሬ፣ እንደገና ለመመረጥ የነበራቸውን ፍላጎት ተቃውሞ መነሳቱን ተከትሎ መተዋቸውን ካስታወቁ በሁዋላ፣ የሽግግር መንግስት ፕሬዚዳንት በመሆን ለማገልገል መፈለጋቸውን ገልጸው ነበር። ይሁን እንጅ ተቃዋሚዎች ፕሬዚዳንቱ ከስልጣን ካልተባረሩ ተቃውሞአችንን አንተውም በማለታቸው፣ ፕሬዚዳንቱ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ተቃውሞቸውን ሲያሰሙ የነበሩት ሁሉ የመሪውን መውረድ እንደሰሙ ደስታቸውን ገልጸዋል። የአገሪቱ …