የኢትዮጵያ እና የግብፅ የጋራ ውይይት

ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና በከፍተኛ ቴባለሙያዎች ደረጃ የጀመሩት የጋራ ምክክር በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት መፈራረም የሚችሉበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችላቸው ተስፋ አድርገዋል።