አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የስኳር እጥረት DW Amharic November 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ለሚታየው የስኳር እጥረት ችግር ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስገኝ ነዋሪዎች ጠየቁ። የስኳሩ እጥረት ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ መባባሱን አንዳንዶች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። በዚሁ እጥረት የተነሳም የስኳር ዋጋ መናሩም ተሰምቶዋል።