የኢትዮ-ግብፅ ስብሰባ አዲሳባ ላይ እየተካሄደ ነው
“በዚህ ኃላፊነት ላይ ከተቀመጥኩ ጊዜ ጀምሮ በየወሩ ማለት በሚቻል ፍጥነት ወደ አዲስ አበባ እመላለሳለሁ፡፡ ይህ ደግሞ ሁለታችንም ከፕሬዚዳንት አብዱል-ፈታህ ኤል-ሲሲና ከወንድማቸው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በየጊዜው መገናኘታችንን ጠንክረን እንድንቀጥል፣ የግንኙነታችንን መንፈስም ይዘን እንድንጓዝ በተቀበልነው መመሪያ መሠረት ነው፡፡” – ሳምሃ ሹክሪ – የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር