ማራቶን፣ እግር ኳስ DW Amharic November 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የኒው ዮርክ እና የሻንጋይ ማራቶን ውድድር፣ የ2017 የአፍሪቃ ዋንጫ ፣ የአውሮጳ የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያዎችን፣ የሜዳ ቴኒስን እና የፎርሙላ ዋን የመኪና እሽቅድምድምን ይዳስሳል።