Amharic በቡርኪና ፋሶ አዲስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ DW Amharic Nov 1, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቡርኪና ፋሶ ወታደራዊው ኃይል የአስተዳደር ሥልጣኑን ከተረከበ በኋላ እሁድ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ዓ. ም. መዲና ዋጋዱጉ ዳግም በተቃዋሚ ሰልፈኞች ተጥለቅልቃ ዋለች። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ጎዳና በመዉጣት የሽግግር መንግሥቱ መሪ ሆነዉ ቅዳሜ የተሾሙትን ኮሎኔል ይሳቅ ዚዳን ተቃዉመዋል።