ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ከኤርሚያስ ቶኩማ
ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ ልናውቀው አልቻልንም ሆኖም ቴዲ አፍሮ እንደዚህም አይነት ሌላ ገፅታ አለው።
★ ሐምሌ 30,1998 ዓመተ ምሕረት በድሬዳዋ ደርሶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ30 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ለወገን ደራሽነቱን አሳየን።
★ ጥቅምት 1,2002 Elshaday Relief and Development ባዘጋጀውና ከ50 ሺህ በላይ በተገኘበት የአዲስ አበባ ስታዲየሙ ኮንሰርት ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ አሰባስቦ ለእርዳታ ድርጅቱ ያስረከበ ሲሆን በእለቱ ለአበበች ጎበና ሕፃናት ማሳደጊያ 100 ሺህ ብር ለይልማ ገ/አብ የወርቅ ብእር ሸልሟል።
★ ጥቅምት 23,2002 በህመም ላይ ትገኝ ለነበረችው ማንአልሞሽ ዲቦ መታከሚያ ይሆን ዘንድ 20 ሺህ ብር አበረከተ
★ ጥቅምት 17,2004 የወጣት አስመሮም ሃይለስላሴን ነፍስ ለማዳን ለሶማሊያ ሽማግሌዎች 700 ሺህ ብር ከፈሎ የወገኑን ህይወት አተረፈ።
★ ጥቅምት 17,2004 ለኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ማህበር የ200 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጎ ለማህበሩ ያለውን አጋርነት አሳየ። ማህበሩም የምስጋና ምስክር ወረቀት ሰጥቶታል።
★ የአራት ኪሎ ወጣቶች ከአልባሌ ሥፍራ ይርቁ ዘንድ በአባቱ ስም ተቋቁሞ ለነበረው የእግር ኳስ ቡድን ለአራት አመታት በየአመቱ ግማሽ ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
★ በራሱ አነሳሽነት ለአበበ መለሰ ኮንሰርት በማዘጋጀት የአርቲስቱን ህይወት ከህልፈት ታደገ።
★ ጥቅምት 2005 ቀድሞ ይማርበት ለነበረው ቤቲልሄም ት/ቤት የኮምፒውተር እና የሙዚቃ መሣሪያ ድጋፍ አደረገ።
★ በተለያየ ግዜያት በተዘጋጁ ዝግጅቶች ላይ እንደዚሁም እዛው ድረስ በመሄድ ለወይዘሮ አበበች ጎበና እፃናት ማሳደግያ ከመቶ ሺ ብር በላይ የገንዘብ እርዳታ።
★ ባለቤቱ አምለሰት ባስመረቀችው አረንጋዴ መሬት ዶክመንተሪ ፊልም ምርቃት ላይ በእንጨት ለቀማ ይተዳደሩ ለነበሩ እናት የ 20ሺብር ቼክ ሰታቸዋል።
★ እንደዚሁም ለተለያዩ ድምፃዊያን ግጥም እና ዜማ በነፃ የሰጣቸውም አሉ::
ይህ ነው የቴዲ አፍሮ ሌላው ገፅታ ይህ ህዝቡ የሚያውቀው ነው ቴዲና ድጋፍ ያደረገላቸው ብቻ የሚያውቁት ብዙ አለ።
ማሳሰቢያ:- ይህንን ፅሁፍ በድጋሚ የለጠፍኩት አንድ በምርቃና የድሮ መጽሔት ጽሁፎችን እየገለበጠ መፅሀፍ ካሳተመ በዃላ እራሱን እንደደራሲ ቆጥሮ ለመተቸት የሞከረ በጫት የደነዘዘ ወጠጤ በማየቴ ነው።
Good bless tedya
አንቺስ ይሄን ስትሞነጫጭሪ ምርቃና ላይ ላለመሆንሽ ምን አስረጂ አለ
Esauu be chat mirqqaana ke tsaafe.Antee daggmoo yemtetechew sakrehe yehonale.
ርዕሡ መስተካከል አለበት ‘ቴዲ አፍሮ ለመልካም ተግባር የቸረው ገንዘብ በቅደም ተከተል’መተዋወቅ እንዲህ ቀላል ነው እንዴ?
ke legesew birr yilik yaworesen Fikir,andinet and tarik ena hager wodadinet yibeltal. Teddy mingizem yidenkal ! What a Wisdom he has !
Teddy yetebareke lij new eko
ahunim Egzeyabher tsgawin yebzalet !
lijochun ena tidarun yebark
lenatum edmena tena yestachew !!! amen ::
Tokkumma bilo Ermias yelem!
#respect_to_tedy
Reply
Haylome Andi says:
April 14, 2016 at 7:25 pm
ንጉሡ ሞቱማ says:
April 14, 2016 at 1:21 pm
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 10 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብሔር ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራትን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ ከልብ የሚያለቅስበት ጊዜ ላይ ነን። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ ለሁላችን ብለን የምንተሰብበት ደረጃ ላይ ደርሰን በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ከፈል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ለ ሕዝባችን።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገናቻችን እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። በሰሞኑ የጦር ግምገማ እርቃናቸውን እንደቀሩ አዩት።
2ኛ ኢህአዲግ አስከ አሁን ኢሳትን ላማፈን $26 ሚሊዬን፣ ዜጎችን ለማፈን $48 ሚሊዩን ከፈሏል፣ ሰሞኑን ደግም ቫይበር እና ጓደኛውን ለማፈን $10 ሚሊዬን ቅድሚያ ክፍያ አደርጓል። የውስጥ አርበኞቻችን እንዲሁም በቴሌ ውስጥ ያላችሁ የማፈኛ ቦታዎችን ለአባሎቻችን መረጃ ስጡ። ለኢሳት ባንክ በስውር አሳውቁ።
3ኛ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሐድሶዎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ነው። ፈረንጅ አንተ ስትጎብዝ ነው የሚያከብርህ። ወሬ በቃን ሰው እየሞተ ነው። እርምጃ ዶ/ር ብርሀኑ/ ጀነራል ከማል። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ አደራ በተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ስም እንለምናችሃለን።
4ኛ የወንድም ፓሮስቴንታንት እምነት እንደ አሸን የቸርች ቢዝነስ የከፈታቹ እነ ፓስተር ዳንኤል እና ሁለት ፓስተሮች መርዝ ህዝባችን ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የሌላ በጭፈራ እየአደነጋገራችሁ ስለ ኢትዮጵያ አታስቡ አሮሚያ ለኢትዮጵያ ይጨነቅ?። ሰለዚህ በእምነቱ ስም የግል አላማችሁን ለኢሐዲግ ከፋፋይነተት አትጠቀሙ።
5ኛ በውጭ አገር ምሁራኖቻችን በአቶ አባንግ አሰተባባረነት ለተደረገው ሀሳብ እናመሰግናለን። የኛዎች የቀድሞው ኦነግ ኦሮሞዎች መሪዎች ጥሩ እርምጃ ተራምደዎል እናመስግናለን። አሁን አገር ውስጥ ያለው በተግባር የተራማጅ ማንዴላ አርእያ ቀይረነው ከአስመራ ትእዛዝ ደ/ር ብርሐኑ/ ጀ°ከማል ጅምሮ አገር ውስጥ በኮር ሰንሰለት ተገናኝቷል። ግን ዋናው አሁን ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር ብቻ ነው። ያለፉትን መሪዎችን መውቀስ ማቆም አለብን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር አዛዥ ከአምቦ።
[Reply]
Reply
Gebra Gebru says:
April 14, 2016 at 1:31 pm
Gebra Gebru says:
April 14, 2016 at 1:28 pm
You are hero Negussu and you brought us together. We shall make it!!!!!!!!!!
[Reply]
[Reply]
Habesha kiffu, mekegna, asabaki, kenategna, tenkolegna, lelaw sishashal mayet emayfeleg, yelelaw widket yemiasdestew, ke alem hizboch hulu yrwerede hezb new
HABESHA AGER YEMAYADGEW HIZBU WUSTU BE TENKOLENA KEFAT YE BELEZE SELEHONE NEW.
He is the best
እግዚአብሔር ይባርከው እንጅ ምን ይባላል።የሀገሩ አድባር ውለታውን ትመለሳለች
ይህ መልካም ተግባርህ ቀጣይነት ይኑረው፡፡ በጣም ደስይላል፡፡
Those who wrote negative comments abot Tedy Afro, the guy is smart, creative and effective in his life. Why you guys donot live your low life instead of spreading your venom. Your trash comment does not affect him even to the slightest bit.
Please get down off his shoulder and think about your low life.
አረ እግዜር ይስጥህ የቴዲንም ሰብአዊነት ማሳየተህ የዛ ህመምተኛዉንም መልሰህ በሚገባ መመከተህ። እንዲህ ለወገን የደረሱትን በጫት ከደነዘዙት ጋር አብረን ከማበድ እንዲህ ቆም ብለን ስንታደጋቸዉ በጎ አድራጎች አገራችንን ሰዉ አይዉጣልሺ ብለዉ አይረግሟትም። ቀደም ባለዉ ጊዜ ሀገርን ከጠላት ጠብቀዉ ያቆዩትን ተራማጂ ተራጋጭ በሚል ዘይቤ ሙጥጥ አድርገን በልተን አሁን ነገሩ ሁሉ እዉር እዉርን ሲመራዉ ሁኗል። ለማንኛዉም በአስተሳሰብ የተጎዳዉን ዜጋችንን ትችቱን አብረህ ብታቀርብልን አብረን እናዝን ነበር። አሁን ቴዲ አፍሮ ምን ይወጣለታል እድሜዉ ልጂ ሆነ እንጂ ሀዉልት የሚቆምለት ዜጋ ነበር። መቼስ በአመለካከት የተጎዳ ሰዉ እንደየዘመኑ ዜጎችን ማበጡ አይቀርም ኤርምያስ የሰራኸዉ ስራ ግን ክብር ያለዉ ነዉ ጀግኖችህን በዚህ መልኩ ወደፊተም መጠበቅህ የዜግነት ግዴታህ ነዉ።
Tedi is a Shabia. He helps all his amiche Friends.He was zenawis right Hand. Still he is lamenting by his Death.
KOTETETAM TEJO.. EYAWEKE SINITUN KETIDARU AFATA .. YIHEN TSIHUF WEY TEDI WEY CHEBISI YECHALEW NEW. .. TEDI SEW FIT SETO DEWILO MELISU YEMIL KEHADI AYIDEL ENDE!!!! ESKI KEYETIGNAW BALEMUYA GAR TESIMAMITO YAWIKAL.. YISERAL SICHERS YITALAL…
ALIGEZAM ALIGEZAM ALIGEZAM
Bingezawm sebisbo le Dr birhanu new yemisetew…. lezia tinb sewiye…. kezia Esat …… Asimeran yigobegnubetal enezi kunicha Ras…..
tedi Zefen keand belay alew ende??? yesun zefen man sifeta yinoral … kelel arigo fitlefi ayilewm. lediro sew mekuwaterm yetekuwatere silemiwed…. papapa Zefen yilal…. edime le facebook no time
Teddy Afero is gifted !! God bless his kids ! Good Job teddy
Teddeye wed yehager lej berta edegelen lehagereh meseso yargeh betesebehnem yebark