የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ – ቪዲዮ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች የነበሩ ሁለት ሴቶች ምሽቱን በደህንነቶች ከዶርማቸው ታፍነው መወሰዳቸው በግቢው ውስጥ ተቃውሞ አስነስቷል። አራት ኪሎ አካባቢ ያሉ መንገዶች በወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ተዘግተዋል። በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። በአሁኑ ሰዓትም ዩኒቨርሲቲው በፖሊሶች ዙሪያውን ተከቦ ይገኛል።

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር እንደዘገበው፤
መንግስት ህዝብ ሳያምንበት ማስተር ፕላኑን ተግባራዊ አደርጋለሁ በማለቱ ተቃውሟቸውን ያሰሙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንደማይከፋፈሉና በአንድነት እንደሚቆሙ በሰላማዊ ሰልፍ ገለፁ፡፡ ተማሪዎቹ ዛሬ ዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ‹‹ለአንድነት እንቆማለን፣ አማራን እንወዳለን፣ ጉራጌን እንወዳለን፣… አንከፋፈልም…..›› ሲሉ ከሌሎች ጋር ግጭት ውስጥ እንደማይገቡና በአንድነት እንደሚቆሙ አሳውቀዋል፡፡ ቪዲዮውን ይመልከቱ↓

Addis Ababa University surrounded by security forces

24 Comments on “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ – ቪዲዮ”

  1. ትላት ሌሊት ህወሀት ወያኔ ሆን ብሎ የብሄር ግጭት እንዲነሣ በየዶርሙ ጠባብነትን ያዘለ ዘለፋ ተለጥፎ በመገኘቱ እንዲሁም ንፁሀን ወንድሞቻችን ተማሪዎችን የአጋዚው ናዚ ይለ ምንም ርህራሂ ህይወታቸውን ያጡበትን ሥርአት ለማሥወገድ ሁላችንም ከጎናቸው መቆም እንደሚገባን ነው።

    ሞት ለወያኔ

  2. Tesfaye Gebreab and Arab’a will be happy and benefit from this. Let’s pray in one heart. Please.Let’s ask God for His mercy. Democracy isn’t talking trash to each other. It’s better to listen to each other. Let’s not be like The Babillion people. If Oromo separated from the rest of the country it will be a mess for the Oromo people. Because oromo people aren’t united by them selves.And at the same token it is not good for Tigre too. They will be land locked and became a servant of Eritrea. For Amahar an for all ethnic groups. Please let us united and fight for prosperity. Save our beloved country. Long live Ethiopia.

  3. እርሥ በእርሥ ግጭት ለመፍጠር በጥረት ላይ ያላችሁት የውሻው ወያኔ ቡችሎች ከዚህ ተግባራችሁ መቀጠል አትችሉም ህዝቡ አንድነቱን እያሣየ ነው የአማራውንም የኦሮሞውንም ደም እናወጣለን ወያኔ ይወገዳል ።

    የትግሉ ችቦይቀጥላል…….ሞት ለወያኔ

  4. አሰፋ የሚባለው አስተያዬት ሰጪ በስዕሉ ያለው የቡርኪናፋሶ ነው ላልከው፣
    የዚያ ይሁን የዚህ፣ አለቆችህ እንኳን ችግር መኖሩን አምነው መግለጫ እየሰጡበት ስለሆነ ማለትም እንደነሱ አገላለጽ፣ የማስታገሻ እርምጃ እየወሰድን ነው ባሉበት፣ ያንተ ለመሸፋፈን መሞከር ዕርባና የለዉም። እንዳንተ ዓይነቱ እበላ ባዮች ናቸው ችግሩን መፍታት ሲያቅታቸው ወይ ለአለቆቻቸው ጠይቀው መፍትሄ አያመጡ ወይ ከህዝቡ ጋር አይማከሩ፣ እንደዚህ ዓይነት ምላሽ እየሰጡ ነው ህዝቡን እያማረሩ ያሉትና ማፈር አለባችሁ።
    ቀድሞ ነገር በማስተር ፕላኑ ተሳበበ እንጂ ህዝቡን ማዳመጥ በማቆማችሁ፣ ሃሳቡን እንዳይገልጽም ሰበብ አስባብ እየፈጠራችሁ ስታፍኑት የፈጠረው የብሶት ውጤት እንጂ ሌላ አሸባሪ ምናምን እያላችሁ መጥፎ ስም በምትሰጡት ምክንያት አይደለም።
    ህዝብ ሲብስበት ደግሞ ምን ያህል ለሞትም ደንታ ቢስ እንደሚሆን ከዚህ መረዳት የሚቻል ነው። ምናልባት ችግሩ በኦሮሚያና ጎንደር አካባቢ ጎልቶ በመታየቱና ህዝቡም ባብዛኛው ገንፍሎ የወጣው የዚህ አካባቢ ቢሆንም፣ ይህ የማስጠንቀቂያ ደወል ነውና ሌላዉም ወጥቶ ድብልቅልቁ እስኪወጣ ከመጠበቅ፣ ራሳችሁን ዞር ብላችሁ ተመልከቱ።
    ከንቱ ሽንገላና ማታለል ጊዜ ሊገዛላችሁ ይችል እንደሆነ እንጂ፣ መፍትሄ ስለማይሆን፣ ሌላውን ኢትዮጵያዊ ያካተተ አስተዳደር ብታቋቁሙ ይሻላል እላለሁ። ይሄ ፻ ፐርሰንት አሸንፌ ህዝቡ መርጦኛል ድራማችሁ ያልሰራ መሆኑን እና ከምርጫው በኋላ የተነሳው ህዝባዊ እምቢተኝነት ምን መልዕክት እያስተላለፈላችሁ እንዳለ በዉል ብትገነዘቡት መልካም ነው።
    መቼም ለመስማት አልታደላችሁም እንጂ ህዝብ ግን በየጊዜው ጎደሏችሁን እያሳያችሁ ነበር። ምከረው ምከረው፣ አልሰማ ካለ መከራ ይምከረው ነዉና ወደልቦናችሁ ተመለሱ(ወደ ሰዉኛው)።

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  5. Tede, yes u know them they are olf or onlf. B/cse y had been drinking their blood The last 25 years. So,U can identifai the Ethiopian blood. Can u tell us whose blood is testy? The oromo,amara, somale, agnuak, debub…? Aynihim libihim yetawerubih hodam wey Zeregna. Bay the way don’t relat or divert things to Ertra.Ertreans are yr guys lords. Y should Thank them for y got the big country Ethiopia and sacking its blood. So what is with Ertra?

  6. Chalachew, you said the true, but they don’t want hearing.
    This is blindness and inferiority.they had been ever told the truth.and they will never speak the truth. Have y heard about devil, that he can speak the truth? Never! The only solution is Wipeout them from Ethiopian shoulder.

  7. hzb tgray amara ena oromo sayl kederg natsa yasweta new bhonem ahun kemengst mn agenagew rhebna kertet yalenbet hzb.besnt dob lay hegeru toto yemihd tgray new bakach EGA bhear freten sayhon mengstm lega yaderegew neger yelem hzb selam new ymfelgna hzb atnku ethio lezelalem tnur.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*