የወያኔ ልዑካን የጎንደር ውሎ በውርደት ተጠናቀቀ

ያሬድ አማረ
ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው” በሚል ትእቢቱ የምናዉቀዉ ህወሃት አማራ ምድር ላይ የሚሄድበት እግሩ ከተቆረጠ ሰነባበተ። ፌደራል ፖሊስ ከአቅሜ በላይ ነዉ ብሎ ሪፖርት ካቀረበ ማግስት ጀምሮ በስርዓቱ የጦር ጠንሳሾች (አግአዚ) ተመርቶ ደም ማፍስስ ከጀመረ ሰነባበተ።
ትእቢተኛ በቆሎ ከጤፍ ሆድ ዱቄት እንዲወጣ አያዉቅምና ፍሊሚያዉ የአገዛዙን እድሜ እያሳጠረ መጥቶ የትግሉ የመጨረሻ ምእራፍ ደርሶል። አማራነትም ፈጽሞ ላይከስም እየጎመራ፣ እየተንዠረገገ፣ እየሰፋ እየገዘፈ መጥቷል። ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግሮል። ዛሬ በእለተ አርብ ነሃሴ 27 ጎንደር ከተማ ውስጥ ባሉ ሶስት ሰፋፊ የመሰብሰቢያ አዳራሾች ላይ የህዋሃት ልኡካን ባለስልጣናት በጎንደር አማራ አማካኝነት መራር ዲፕሎማሲያዊ ሽንፈትን ተጎንጭተዋል።
ከኢህአዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ ተመርጠዉ የተላኩ የህወሓት መልክተኞች በሶስት ጎራ በኩል ተመዳድበዉ ብሶተኛዉን ህዝብ ለማናገር በአዳራሾቹ ታድመዋል።
ምድብ 1- ከንቲባ ጽ/ቤት በሚገኘዉ አዳራሽ ዉስጥ የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሃላፊ ተብየው ወፈፌው ጌታቸዉ ረዳ፣ እንዲሁም የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን ተሰይመዋል።
ምድብ 2- ሳይንስ አምባ በሚገኘዉ አዳራሽ ዉስጥ የክልሉ ፕሬዝደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ፣ እንዲሁም የግብርና ሚኒስተሩ አቶ ተፈራ ደርበዉ ተገኝተዋል።
ምድብ -3 ፒያሳ በሚገኘዉ ሲንማ አዳራሽ ዉስጥ የክልሉ የብአዴን የፖለቲካ ሀላፊዎች በብሶተኛዉ ተሰብሳቢ ፊት ተደቅነዋል።
ስብሰባዉ አረፋፍዶ ተጀመረ። በእለቱ የሀይማኖት አባቶች ደምቀዉ ዋለዋል። ከወትሮዉ በተለየ መልኩ ኮከብ ሆነዉ ለምሳ አጋማሽ ወጡ። እንዲህም ሲሉ ሞገቷቸዉ:-
“ከዚህ በሆላ መስቀል ጥላ እና ታቦት ይዘን የምንወጣዉ ወጣቱን እኛ ከፊት ሆነን ለማዋጋት እንጂ ለመሸምገል አይደለም። ከዛሬ በኋላ ድምጽ ማጉያችንን ይዘን የምንናገረዉ የእናንተን ዲስኩር ሳይሆን የልጆቻች ስሞታ ነዉ። ከእነሱ በፊት እኛን ያድርገን” ሲሉ የታወቁ የኦርቶዶክስ አባት ተናገሩ።
ቀጠሉ እና ሌላኛዉ ወንጌላዊ አባትም ከሙሴ የኦሪት መጽሀፍ ጠቅሰዉ “ርስትን የሚያፈልስ የተረገመ ነዉ” በማለት ህወሃቶች የተረገሙ መሆናቸውንና እግዚሃብሄር ስልጣናቸዉን ነጥቆ ለተተኪዉ ዳዊትን እንዳዘጋጀ ነገሩአቸዉ።
አንድ የታወቁ ሸህም “አሏህ ሁሌም ከተበዳዬች ጎን ነው የሚቆመው፣ አማራ እጅግ ተበድሏል እናም አሏህ ከእኛ ጋር ነው” ሲሉ በሃይል ተናገሩ።
ጌታቸዉ ረዳ አፉ ተሳስቶ የሚናገረው ጠፍቶት ሲቁለጨለጩ እና ሲደናበር ዉሏል።
የሌላው ምድብ የስብሰባሰው ተሳታፊዎች አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉን “ከ 35 ሚሊዩን በላይ ጀግና የአማራ ህዝብ ጋር ሆኖ የሚስፈራህ ምንድን ነዉ? ከጀግናዉ ኮሎኔል ደመቀ ታሪክ ጋር ሊያስደምር የሚችል እድል በእጁ ላይ ነው፣ ተጠቀምበት፣ የሕወሓት ሎሌነት ታሪክ አይሆንም፣ ለህዝብ ከወገንክ ህዝብ መከታ ይሆንሃል።” ብለውታል።
አቶ ገዱ በሚሰማው ነገር ስሜታዊ እንደነበረ ለመገንዘብ ተችሏል። ከዚህ በኋላ ለታሪክ እንዲኖር አበክረዉ ነግረውታል።
ከአቶ ገዱ ቀጥሎ ተራው የደረሰው የግብርና ሚኒስቴሩ የጎርጎራዉ ልጅ ተፈራ ነበር። 25 አመት ሚኒስቴር ነበርክ። እኛ በኩራዝ እና በሻማ ያስተማርነህ ለዚህ አልነበረም። ምነዉ ጄኔሬተሩ ወደ ትግራይ ሲሄድ እናንተዉ ባልመከታቸሁ ኑሮ? ታዲያ ዛሬ ምን ይዘህልን ነዉ የመጣህዉ? የቱሪስት መስህቧ የትዉልድ ከተማህ ጎርጎራ እንኳን ይኸዉ 25 አመት ከጎንደር የሚያገናኛት የ60 ኪሎ ሜትር አስፓልት አልተነጠፈላትም። ዛሬ ጦር ፍጅት ባወጀብን አለቃህ ትእዛዝ ልትፈጥም መምጣትህ አይበጅህም! ተመከር! ሲሉ በጥብቅ አስጠንቅቀውታል።
ብሶት የወለደዉ የአማራ ድምጽ በመጨረሻም ባለ 4 ነጥብ የአቋም መግለጫ አዉጥቷል።
1ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የህወሀት የመከላከያ ሰራዊት ከአማራ ምድር በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ
2ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ኮ/ል ደመቀ በአስቸኳይ እንዲፈታ
3ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩ የወልቃይት እና የጠገዴ ኮሚቴ አባላት በአስቸኳይ እንዲፈቱ
4ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወራሪዉ የወያኔ መንግሰት በአስቸኳይ ተከዜ ማዶ እንዲሻገር እና የራሱን ምድር እንዲያስተዳድር
ይህ ካልሆነ ግን ከቄስ እስከ ሸህ፣ ከወጣት እስከ ሽማግሌ፣ ሴት ወንድ ሳይል የአማራ ህዝብ በአንድ ላይ፣ በአንድ ልብ ነፃነቱን በደም መስዋዕትነት ያፀናል። ከዚህ በኋላ በሰላማዊ ሰልፍ የሚሞት አንድም የአማራ ነብስ አይኖርም ብለዋል።
Is it truuueeee3eee ??!! Please I wana abrif understanding! Am I doubt…
ምን ልበል? ወገኖቼ ለሠላም የምታደርጉት ጥረት እንዲሁም ቆራጥነት አኮራኝ። ነፍሴም ሐሴት አደረገች፤ ያቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አምላክ አላት። የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን። ድል ለተገፋው ለታላቁ የአማራ ሕዝብ ይሁን።
አ..ማ..ራ ይህችን ፅሁፍ በእንባ ሆኜ ነው እድሜያቸውን ለማራዛም ስሉ የኢትዮጵያን ህዝብ አለያይተውን እግዝአብሄር የማይፋርድ መስሎአቸው ምንም ብንጎዳ ዛሬ ግን የፍርድዳ ቀን መጣኒ አግዝአብሄርድላችንን ባጃችን ሰጥቶናልና በርቱ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
አባይ ወልዱም እንደ ሌሎች ወያኔዎች አባቱና ቅደመ አያቱ የጣሊያን ባንዳዎች ነበሩ፡፡
የአባይ ወልዱ ባለቤትና ልጆች በአሁኑ ወቅት አውስትራሊያ የሚገኙ ሲሆኑ የሌሎችም ህወሀቶች በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓና በሌሎችም ውጪ ሀገሮች በዘረፋ ንብረት እየተንደላቀቁ ይገኛሉ፡፡
የስብሀት ነጋ ዘረፋ መጋዘን በውጪ ሀገርም የሚገኝ ሲሆን ወንድም፣ እህቶችና ቤተሰቦቹ ናቸው በዚህ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ፡፡
መታወቅ ያለበት ግን እነሱ በአማራ ላይ የረጅም ዘመን ጥላቻ እንዳለባቸው እየታወቀና ከ25 አመታት በላይ ቀጥተኛ የሆነ ዘር ማጥፋት አያካሄዱ እያሉ ለምን በዝምታ እንደሚታዩ ነው፡፡
እነሱን ለመጉዳት አማራጩ ብዙ ሲሆን በአማራና በአፋር ግዛቶች የሚያደርጉትን ዝርፊያ፣ ንግድ፣ መሬት መውረርና ጣልቃ ገብነት ከአፋር ጋር በመተባበር ሙሉ በሙሉ ማስቆም መቻል ትልቅ ኪሳራ የሚያመጣባቸው ነው፡፡ 5 የአፋር ወረዳዎች በህገወጥ ወደ ትግራይ እንደተወሰዱበት በመቃወም ከ1991-1996 ዓ.ም የአፋር ሀይል ወያኔን መግቷል፡፡ በሻቢያ እርዳታ ነው ሊያሸንፉት የቻሉ፡፡ አሁንም ያ ጉዳይ እንደገና እያገረሸ ስለሆነ አፋርና አማራ አንድነት በመፍጠር በተለያየ መንገድ ወያኔን ማጥቃት የሚገባቸው ሲሆኑ ይህም የኢኮኖሚ ማዕቀብ ማድረግን ይጨምራል፡፡
የአፋር ማዕድንና የቱሪዝም ቢዝነስ በወያኔ ትግሬዎች ሙሉ በሙሉ የተያዘ ነውና ይህን ማስቆም ግድ የሚል ነው፡፡ ከአማራ ወደ ትገራይና ከትግራይ ወደ አማራ የሚያካሂዱትን ዝርፊያና እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ማቆም ግድ የሚል ነው፡፡ ሌላው ኢትዮጲያ ከበቂ በላይ ነው፡፡ ከነሱ ጋር የሚደረግ ግን ሙሉ በሙሉ ጥቅሙ ለነሱ ብቻ ነው፡፡ የአፋርም ሆነ የአማራና መላው የኢትዮጲያ ህዝብ አዲስ አበባን ጨምሮ ህዝቡ በነሱ ላይ ማዕቀብ ማድረግ አለበት፡፡ የህዝብ በነሱ ላይ በተለያየ መንገድ አድማ ማድረግ በጦርነት ግጥሚያ ከሚደርስባቸው ሽንፈት የከፋ እንደሆነ መታወቅ አለበት፡፡
Innocent Ethiopians specifically the Agnuaks, the amhras,and the Oromos, have been killed for the last 25 years.
What is new now is Ethiopia is killing TPLF.
@ እንተባበር,
if it doesn’t exist already an organization should be created to trace, find and register the location of TPLF criminals just like the Simon Wiesenthal Center did with nazi criminals.
http://www.masreja.com/about-us/
2 days ago, in an 11 point resolution, Oromo council of Abba Gadas from all over Oromia have unequivocally told the fascist TPLF to immediately remove it’s killing machines from Oromia. They told TPLF that it has no mandate to rule any more.
Wayne should go home!
ጀግናው ጎንደር፡፡ ጀግናው አማራ፡፡ ችሎ ችሎ ሲነሳ ምን ያህል ቆራጥ እንደሆነና ምንም ነገር እንደማያቆመው የማያውቅም ነው ሲችሉት የፈሩትና ዝም ሲሉት ሞኝ እየመሰለው በአማራ ህዝብ ላይ ያንን ያህል በደል ሲፈፅም የኖረ፡፡ ከአሁ በኋላ ግን አብቅቶለታል፡፡ እሱ ተከዜን ተሻገሮ የጎንደር መሬትን የወረረና የአማራን ማንነት የተፈታተነ ዋነኛ ጠላት ነውና ከአሁን በኋላ በህወሀት ስም በሰላም መንገድ ሰላማዊ ሰልፍ አየወጡ መገደል ሙሉ በሙሉ መቆም አለበት፡፡
በሱ ላይ ጥልቅ ጥላቻና የማያዳግም ጥቃት ከሁሉም አቅጣጫ በሁሉም ዘርፍ ሊፈፀምበት ይገባል፡፡ የአማራን ያውም ጥንታዊ ጎንደርንና የሰራተኛና የጀግናውን አገር ጎጃምን ጨምሮ በሀያል የአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ማወጅና ገዳይ ሀይሉን ማሳማራት በምን ይቅር የማይባልና ምን ጊዜም የማይረሳ ለዘላለም ጠላት የሚያደርግ ነው፡፡ ተከዜን ተሻገሮ ከራሱ ቦታ ካልሄደ በስተቀር በፍፁም የትም ቦታ ሰላም የማያገኝ ሲሆን ከአማራ ምድር ግን ከአሁ በኋላ ሙሉ በሙሉ አብቅቶለታል፡፡
ለጥላቻ፣ ጭካኔና ጦርነት ከሆነማ በጠላቱ ላይ ማን እንደ አማራ የሚሆን የትስ ይገኛልና፡፡ ወያኔና ደጋፊዎቹ ዋነኛ የአማራ ጠላቶች ናቸውና ከተከዜ ምላሽ ጎንደርን ጨምሮ ከአማራ ቦታ ሁሉ በዚህ መልከ መስተናገድ የወደፊት እጣቸው ነው፡፡
ወያኔና ትግሬ ደጋፊዎቹ የአማራና የኢትዮጲያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው፡፡
The afar people now preparing to struggle for his land& freedom! !
That is fantastic =========> What is new now is Ethiopia is killing TPLF.
But we have to be extra careful that enemies and agents of enemies dont DERAIL the struggle and movement. Particularly we have to reject and frustrate every effort to change the nature of the struggle, to make it tribal one, for example by talking about Amara protest, Oromo protest, Afar protest etc, instead of Ethiopian protest.
In this Ethiopian protest tigrians should be also part of it.
Forget the tribalism ==========> ጀግና አማራ, Galaana Gamta
yehe new ye Tewodros zer
esey berta tefalem !!
SEYFU YANTE NEW,, Hailu gin ye Egzeyabeher new !!
YEHE NEW KABTOCHACHIN YEWERESNEW JEGNINET !
For example tigrians who dont support TPLF should not be told to leave their land in any province of Ethiopia; Harerghe, Sidamo, Shewa, Begemder, Kefa, Illubabor, Arsi, Welo etc. Because that is their land, as it is any other Ethiopians’ land.
18 ሚሊየን ተገደለብን ስትል አልነበረም? አሁን ደግሞ 35 ሚሊየን !!!!!!!
53 ሚሊየን ነበረ ለካ !!! አስተያየትና ጥያቄ ያቀረበ ሁሉ “ወያኔ”ነው መቸም! እረ ውሸቱን በልክ አርጉት ! ሁሉንም የሚታዘብ ህዝብ አለኮ !
Anonymouse!
Thank you ! ወገኖቸ እንደዚህ ያለ ጠቃሚ ምክርና መተሣሠብ ነው የሚያስፈልገን ። ጥቂቶች በፈጠሩት ለዘመናት የተሣሠረ ህዝብ መጎዳት የለበትም ። ፖለቲከኞች ይመጣሉ ይሄዳሉ! የህዝብ ታሪክ ግን ለዘልዓለም ይኖራል ! !
^^^^^^^^^^
That is why tribalism doesn’t make sense. Now tigrians must join others to overthrow TPLF.
ዘረኝነትህ ለማንም አይጠቅምም ለአማራ ህዝብ አይጠቅምም ለትግራይ ህዝብ አይጠቅምም ልማንም የኢትዩጵያ ህዝቦች አይጠቅምም ይህ መከፋፈል እና መናቆር እንዲኖር የሚፈልጉ ማዶ አገር ሁነው የኢትዩጵያ እድገት የማይፈልጉ አገሮች በሚስጠቸው ዶላር ኢትዩጵያ እንድትተራመስ እንቅልፍ የነሳቸው ናቸው እዚም አገር ሁነው የነዚህ ትራፌ የሚበሉ ለጭቁኑ የአማራ ወጣት በደሙ እንዲነግዱ እየጣሩ ይገኛሉ ሁኖም የትግራይ ይሁን የአማራ ህዝቦች ሞኛቹ ፈልጉ እያላቸው ይገኛል
Anbesa Y AMARANA LIGE GIGNA
IT IS NERVE BREAKING AND HARDHEARTEDLY TO HAVE SEEN ALL THESE CALAMITIES CAUSED BY SELFISH AND MINDLESS RULERS OF ETHIOPIA. ALL WHAT THEY HAVE READ AND ALL WHAT THEY CLAIMED STOOD FOR IS SIMPLY INEFFECTIVE BECAUSE OF THEIR GREEDY BEHAVIOR. NOW THERE IS NO TURNING BACK AND IT IS TOO LATE TO BUILD DIPLOMATIC BRIDGE. IT IS PRETTY CLEAR THAT THEY ARE DIGGING ALL GRAVES TO FIND MEANS TO GET RELIEF OF THESE THUNDER STORM AND THEY ARE NOT IN A RIGHT MIND OF FRAME TO FETCH WAYS – SIMPLY THEY WILL START ACCUSING EACH OTHER AND FIGHT FOR THEIR INDIVIDUAL SURVIVAL TO GET AWAY .
The root cause of this turmoil in the country is caused by the greedy policy of TPLF that focuses on controlling the country’s politics and economy.
The only way to fight woyane to LAND LOCK and close all the roads access to Tigray land. Especially those three Maine roads from Wolo to Mekelle and from Gonder to Shire and from Gonder to Humera.those (3) three roads are the only way Tigray people access to rest of the country beside air lifting. Just close them!!!
Some Tigrians and their families are escaping the country to ARAB and Europe countries. Eye witness
yebudin mebit yegilesebochin mebit asregete enji lebudinu kintat tikim alametam!!!
አትሞኝ ወገኔ ! እዚህ የሚጽፈው ሁሉ አንዱም አጠገብህ የለም ! ዛሬ ሲጽፍ ታነብለታለህ ነገ ግን አገር ቤት መጥቶ መኪና ሲሸጥ ታገኘዋለህ ! ሀቁ ይኸው ነው !
እናንተ እንካን ለሌላ ህዝብ ልትሆኑ ልታስቡ ይቅር እና ለክልላችን የምትሉት የአማራ ህዝብም ንብረት የምትስርቁ ንብረት የምታቃጥሉ ፀረ የአማራ ህዝብ ናቹህ የባህርዳር የልማት ተቀም የህዝብ አንቡላስ የወሃ ልማት ወዘተ ለማጥፋት ወደሃላ የማትሉ የሻዕብያ እና የግብፅ ተላላኪ ስለሆናቹ አይስገርመንም
WARNING ! TPLF Trolls ===========> ራስ ደስታ, ስላም
To: Mola the terrorist Woyane. You must be stupid, idiot, dumb, narcist, and sychopath. Tell what you said to your Woyanes or put it on your behind. You are one of the useless, racists, rapists, murderers thugs. Ethiopians are fighting to remove, disable, dismantle, and destroy Woyane from our country, TPLF/Woyane will be buried very soon. No one will save you and your masters.
Koy gin Tamagn minchochachu Gedu Tasere bilew alneberem? tefeta ende minew satnegrun salsa ena konjit. anchiw tamechiw anchiw tarochiw
@Anonymous
Most of the racists are not Ethiopians, they are eritrean agents that want to creat mistrust among different ethnic groups. They are posting ugly things in the name of Amharas, Tigreans and Oromos. We have to watch out these agents. They are laughing at Ethiopians insulting to each other
1ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የህወሀት የመከላከያ ሰራዊት ከአማራ ምድር በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ
2ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ኮ/ል ደመቀ በአስቸኳይ እንዲፈታ
3ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የታሰሩ የወልቃይት እና የጠገዴ ኮሚቴ አባላት በአስቸኳይ እንዲፈቱ
4ኛ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወራሪዉ የወያኔ መንግሰት በአስቸኳይ ተከዜ ማዶ እንዲሻገር እና የራሱን ምድር እንዲያስተዳድር
I think this four points massage is good take it before you too late this message is for abay woldu
እናንተ ትምክህተኛች ምንያክል የህዝብ ንቀት እንዳላቹህ የሚያሳይ በኢትዩጵያ መከላከያ ስራዊት ውስጥ ያሉ ከትግራይ ብሄረ ውጭ ያሉ የሌላ ብሄር አባላት የሆኑ ወያኔ ናቸው እያላቹህ ነው እስቲ መልስ ስጡን